Sost Kilo
5.1K subscribers
998 photos
45 videos
7 files
107 links
Stories | ሦስት ኪሎ

@leoulz
Download Telegram
ሦስት ኪሎ ፥ ከዚህ ስር የሚወዱትን የሙዚቃ ርዕሥ ለሚጋብዟት ሦስት ሰዎች ፥ ሦስት "ጉራማይሌ" መፅሐፍ ትሸልማለች ።
Sost Kilo
ሦስት ኪሎ ፥ ከዚህ ስር የሚወዱትን የሙዚቃ ርዕሥ ለሚጋብዟት ሦስት ሰዎች ፥ ሦስት "ጉራማይሌ" መፅሐፍ ትሸልማለች ።
ሉችያ ፣ ሐሊብና ፍፁማን እስከ አርብ ባሉ ቀናት ከሜክሲኮ መፅሐፍ መደብር (Mexico book corner | 0919370881) መውሰድ ትችላላችሁ ። ሦስት ኪሎ ፥ ለግብዣዎቹ ሁላችሁንም ታመሰግናለች 🙌🏽
m4a-1
<unknown>
Listen to the most recent episode of my podcast: ዝ ም ታ ህ ን ፡ ማ ረ ኝ https://t.co/FZFxVyp38m
አላህ ፥ አሏህ

[ ልዑል ዘወልደ ]

ካቻምና የታላቁን ዋትፍራይ ቤተመቅደስ ስጎበኝ የሰማሁትን ዛንታ ላጫውታችሁ ፤ አርብም አይደል ። የጨዋታው ገድል ለቡድሃ ቢያደላም ፤ በሮማ ስትሆን እንደሮማውያን ነውና በግዜው ቡድሃን ወግኜ ስቄያለሁ ። የተቀረውን የፓታያ ቆይታ ሌላ ግዜ እየቀነጫጨብኩ እፅፈዋለሁ ። አሁን ፥ ጁምኣ ሙባረክ ብዬ እቺን ዛንታ ላውራ ...

አንድ ወቅት ላይ እስላም ፣ ክርስትያንና ቡዲስት በፈጣሪያቸው ትክክለኛነት አብዝተው ይከራከራሉ ። ይሄ ክርክራቸው መቋጫ አጥቶ ይሰነባብትና በስተመጨረሻ በአንድ ፈተና ይስማማሉ ። ፈተናው ራሳቸውን ከተራራ አፋፍ ላይ በመወርወር ፈጣሪያቸው ሲታደጋቸው ማሳየት ነበር። ቱማንክ ከሚባል ገደልማ ተራራ ጫፍ ወጥተውም ተደረደሩ ።

ክርስትያኑ ቀልቃላ ቢጤ ነበር ፥

- የኔ እየሱስ አድህኖቱና ከልጁ ከኔ ይጀምር ብሎ ታበየ ። ለጥቆም ፥

- እነሆ ተዓምራትህን በኔ ግለፅ አለና ራሱን ወረወረ ። በመንገዱም ...

- እ የ ሱ ስ

እ የ ሱ ስ

እ የ ሱ ስ ...

እያለ በመጮህ ተምዘገዘገ ።

መጨረሻው ግን ያማረ አልነበረም ። እንዳሰበው እየሱስ አልተራዳውም ። ሲምዘገዘግ ሄዶ አግጦ ከጠበቀው አለት ላይ አጥንቱ እንዳይተርፍ ሆኖ ተፈጠፈጠ ። አማሟታችሁ ያሳምርላችሁ ፥ የቻይና ፊደል መስሎ ሞተ ሃሃ

የቀሩት በአሟሟቱ በጣም ተደናገጡ ። ሆኖም ቡዲስቱ መነኩሴ ለመወርወር ልብሰ ተክህኖውን አጣጥፎ ተዘጋጀ ። ከዘለለ ኋላም ጌታውን ተጣራ ...

- ቡ ድ ሃ

ቡ ድ ሃ ...

ልክ በሁለተኛው ጥሪ አንዳች መለኮት አስፍፎ እንደወፍ ላባ አባብሎ አከብክቦ በግርማ ከመሬት አሳረፈው ። ከአለቱ ላይ ሆኖ ወደ በማንጋጠጥ ፥ አሁንስ በቡድሃ ታምናለህ ወይንስ እንደሱ ዘለህ ትፈርጣለህ ? አለው ።

ሙስሊሙ ሰውዬ የከፋ አጣብቂኝ ውስጥ ገባ ። በዚህ ሉቅማን ላይ ያለው የአላህ ቃል "ልጄ ሆይ በአላህ ላይ ሌላ አታጋራ" የሚለው ሲይዘው በዚህ ስጋው ትጎትተው ገባች ። ጥቂት ዱዓ አርጎም ዘለለ ...

- አላህ

አሏህ

አሏህ

ነገር ግን የእድሜው ሙሉ ኢባዳ አልሰራም ። ጥሪው ተሰምቶ ከአላህ ቤት የተላከለት አንድም መሊክ የለም ። አይኑ እያየ አጥንቱ ሊፈርጥ ሆነ ። እየተምዘገዘገ ትንሽ እንደማሰብ አለና በሰለለ ድምፅ

ቡድሃ ሃ ሃ... ሃሃሃ
1
Forwarded from Sost Kilo
Forwarded from Sost Kilo
Forwarded from Sost Kilo
🔥1
🔥1
Forwarded from Sost Kilo
🔥1
🔥2
ሦስት ኪሎ | Sostkilo Podcast: Yeey🥂
https://anchor.fm/sostkilo
Intala mootti
<unknown>
ሦስት ኪሎ ፖድካስት: Bonus episode - Intala mootii | https://anchor.fm/sostkilo/episodes/Intala-mootii-e15pl0o
1🔥1
🔥1
🔥1
🔥2
🔥1
🔥1