Sost Kilo
5.11K subscribers
998 photos
45 videos
7 files
107 links
Stories | ሦስት ኪሎ

@leoulz
Download Telegram
Forwarded from Sost Kilo
22😢13❤‍🔥4👏1
-1
<unknown>
📻 ፖድካስት | እና እየዘነበ ነው | Bonus episode 02 | Background : Chris Hound.
❤‍🔥139👏1😱1
Forwarded from Sost Kilo
47💔21❤‍🔥4🔥3
Forwarded from Sost Kilo
34💔10❤‍🔥3🔥1😱1
Forwarded from Sost Kilo
29🔥1
ቆንጅዬ አዲስ ዓመት 💛
91👏5❤‍🔥3🔥3
Forwarded from Sost Kilo
41🔥12❤‍🔥2👎1
🔥2010❤‍🔥7👎1
28🔥1
25👎8😢4😱3💔3🔥1
ሕዋ ተሳስቶ ይሆን ?
Leoul Zewelde
15❤‍🔥3😢3👏2😱2🔥1
Voice 69-3
<unknown>
1 - ችግራችን ምን ነበር ? Leoul Zewelde
27👏2
💔4318🔥6❤‍🔥2😱1
Forwarded from Sost Kilo
𝚠𝚒𝚝𝚑 #𝚈𝚞𝚟𝚊𝚕𝚛𝚘𝚋 | 06.
31💔8👏3😢3❤‍🔥2😱1
Forwarded from Sost Kilo
51💔20👏9🔥5❤‍🔥4😱1😢1
Forwarded from Sost Kilo
38🔥6😱3👏2
አዳም ረታ - የፊርማ ሥነ ስርዓት - ሐሙስ ከሰዓት - በጃዕፈር መደብር °°°
🔥205❤‍🔥3👏2
ደሞ መጣ ...
<unknown>
Listen to sost kilo podcast: It's Christmas - ሽልም የኮኮብ ዕድ ሳይ ••• 🎙️❄️
9❤‍🔥3🔥2
Forwarded from Sost Kilo
It's been a long long time !

[ ል ዑ ል ፡ ዘ ወ ል ደ ]

ፅድ አናት ላይ የኮኮብ ዕድ ሳይ - በዝንፍ ቅርንጫፍ የተጥመለመለ ሲባጎ ብልጭ ድርግም ሲል - የሥጦታ ሙዳዮች ዙሪያው ሲቆለል -  ዜማ ባየሩ ሲናኝ ፥

በዓመቱ ኦሜጋ ሁሉም ወደልጅነቱ ሲሰበሰብ - በቀለም ያሸበረቁ ሞሳዎች ተሰብስበው ሲዘምሩ -  ኩርሽም ከረሜላዎች ከአፋቸው ሟሙቶ  ሲወርድ - ህፃንነት ፍፅምና መሆኑን አምነው አዛውንቶች አሜን ሲሉ ፥

የበረዶ ጥጥ ብናኞችን አሳበው መላዕክት ሰብ'ን ሲስሙ - የከተማው ካቴድራሎች ስለግርግሙ ንጉሥ ብስራት ሲደውሉ - የተነጠፉ መንገዶች ሁሉ ወደቤት ሲወስዱ - በብልቃጥ የነበረ መንፈስ ተኖ ቤትን ሲሞላ  ፥

የዛፉ ላይ ድቡል ኳሶች እየተብረቀረቁ ሲወዛወዙ - ቀያይ  ሻማዎች ግለው የቤቱን ድባብ ሲለኩሱ -  በቁር ቆፈን ውስጥ የነበሩ ጉንጮች ሲፈግጉ - ልጆቻቸው የታከቡላቸው እናቶች አይን እንደታጠበ ብርጭቆ ሲብለጨልጭ - ሳቆች ተርፈው ወለል ላይ ሲወዳድቁ ፥

በክፍት ልቦች ውስጥ የገባ ንዝረት መልሶ ሲፈስ - ፍልቅልቅ ብላቴኖች ጌታውን እንዳየ ውሻ ከግድግዳ ግድግዳ ሲዘሉ ። ምኞታቸውን ጦምረው የሚመጣውን ሽማግሌ በተስፋ ሲጠብቁ ፥

ቃጭል ያነገቱ አጋዘኖችን በየብስ ሠረገላ  እየተጋለቡ ፥ በራማ ጋሪ እየከነፉ ሲመጡ - ጆንያ ተሸካሚው ሽማግሌ  ሪዙን እየፈተለ ሲደውል - ቦቲውን እያማታ በየአጥቢያው ሆ'ሆይ ሲል  …

ከአንቺ መሆን እመኛለሁ ። አድማስ ተሻግሮ የተኛ ልቤ ፥ ቀኑ ሲደርስ ጠብቆ ይቆሰቆሳል ። Carla Thomas ፥ እየዘፈነች ነው ፥

It's been a long long time ,
Cant' explain why you crossed my mind
I guess it's just to wish you ...
a merry Christmas ❄️
26🔥5❤‍🔥3👏1
29😱2❤‍🔥1👏1💔1