ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፦
ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የፍቅር፣ የደስታና የሰላም ይሁንላችሁ።
ዒድ ሙባረክ!
የሰለሞን አንቼ እግር ኳስ ክለብ (አካደሚ)
ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የፍቅር፣ የደስታና የሰላም ይሁንላችሁ።
ዒድ ሙባረክ!
የሰለሞን አንቼ እግር ኳስ ክለብ (አካደሚ)
ሰላም እንዴት አመሻችሁ!
ነገ ቅዳሜ ሀ17 እና ሀ14 ብቻ ነው ትሬኒግ ያለው። ሀ13 ፤ ሀ12 እና ሀ10 እሁድ ነው የሚኖራችሁ!!
👉 ቢጫውን ማሊያ እድታረጉ።
👉 ውሃ መያዝ እዳትረሱ።
ኮች ሚኪ
ነገ ቅዳሜ ሀ17 እና ሀ14 ብቻ ነው ትሬኒግ ያለው። ሀ13 ፤ ሀ12 እና ሀ10 እሁድ ነው የሚኖራችሁ!!
👉 ቢጫውን ማሊያ እድታረጉ።
👉 ውሃ መያዝ እዳትረሱ።
ኮች ሚኪ
ሰላም! እንዴት አመሻች ነገ እሁድ ሀ10 እና ሀ13 ጌም ሮም ሜዳ 4፡00 ላይ ቀድማችሁ እድትገኙ።
👉ሀ15 እና ሀ17 ነገ ጠዋት 12፡15 ላይ ሮም ሜዳ ሁለቱንም ማሊያ ይዛችሁ እድትገኙ። ሰርቪስ 12፡25 ላይ ይነሳል። መቅረት አይቻልም ። የሰርቪስ ብር እዳይረሳ።
👉ሀ15 እና ሀ17 ነገ ጠዋት 12፡15 ላይ ሮም ሜዳ ሁለቱንም ማሊያ ይዛችሁ እድትገኙ። ሰርቪስ 12፡25 ላይ ይነሳል። መቅረት አይቻልም ። የሰርቪስ ብር እዳይረሳ።
ሰላም ልጆች! ነገ ማለትም ዐሮብ ለትሬኒግ ስትመጡ አንድ ጉርድ ፎቶ ይዛችሁ እድትመጡ ከጀርባውም ሙሉ ስማችሁን ፅፋችሁበት ኑ። መልካም ቀን !
ሰላም ልጆች!
ማሰተካከያ :-የነገው ዕሁድ ጠዋት 12፡00 የክ/ከተማ ማስ ስፖርት ቤተል አደባባይ የነበረው ወደ በቤተል እሳት አደጋ አጠገብ ስለተቀየረ የሀ15 እና ሀ17 ቲም ከላይ ቀዩን ማሊያ አድርጋችሁ እንድትገኙ ተጠርተችዋል፡፡ መቅረት አይቻልም ቅጣት አለው።
ማሰተካከያ :-የነገው ዕሁድ ጠዋት 12፡00 የክ/ከተማ ማስ ስፖርት ቤተል አደባባይ የነበረው ወደ በቤተል እሳት አደጋ አጠገብ ስለተቀየረ የሀ15 እና ሀ17 ቲም ከላይ ቀዩን ማሊያ አድርጋችሁ እንድትገኙ ተጠርተችዋል፡፡ መቅረት አይቻልም ቅጣት አለው።
የተቀየረ :-የነገወ ዕሁድ ጠዋት 12፡00 የክ/ከተማ ማስ ስፖርት በቤተል አደባባይ ስለሚካሄድ ሁሉም ታዳጊዎች ሰልጣኞች እንዲገኙ ለሁሉም ስፖርት ዓይነት ጥሪዉ ተላልፋል እንድትገኙ ተጠርተችዋል፡፡
ሰላም ልጆች! ነገ ማለትም ዓርብ ትሬኒግ አይኖረንም ነገር ግን ቅዳሜ 5፡00 ሰዓት ላይ ሁሉም ግሩፕ ትሬኒግ ይኖረናል። ቅዳሜ ስትመጡ ወርሃዊ ክፍያ ይዛችሁ እድትመጡ። መልካም ምሽት!!
ነገ ማለትም ዕረቡ ! ሀ15 ፣ ሀ13 እና ሀ10 ትሬኒግ 10፡15 ይጀምራል። ክፍያ እዳይረሳ! ውሃ ይዛችሁ እድትመጡ።
ሰላም እንዴት አመሻችሁ! ነገ ማለትም እሁድ ሀ10፤ሀ13፤ሀ15 ትሬኒግ አላችሁ ስለሆነም 4፡30 ላይ እድትገኙ። ወሃ ይዛችሁ እድትመጡ!! ሰላም እደሩ!
ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ ትሬኒግ ስትምጡ ውርሃዊ እዳትረሱ መልካም ቀን
👉 ቢጫውን ማሊያ እድታረጉ።
👉 ውሃ መያዝ እዳትረሱ።
ኮች ሚኪ
👉 ቢጫውን ማሊያ እድታረጉ።
👉 ውሃ መያዝ እዳትረሱ።
ኮች ሚኪ
Nege tewate 12:30 lay mass sport bethel adebabye u13, u15,u17 mekerete ayechalem game yaseketale?
ነገ ጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ ሀ15 እና ሀ17 ትሬኒግ አላችሁ፡፡
በመደበኝው የትሬኒግ ሰዓት ላይ ማለትም 10፡00 ላይ ሀ13 እና ሀ10 ትሬኒግ አለ፡፡
በመደበኝው የትሬኒግ ሰዓት ላይ ማለትም 10፡00 ላይ ሀ13 እና ሀ10 ትሬኒግ አለ፡፡
ሰላም እንዴት አመሻችሁ
👉 ሀ17 እና ሀ13 ትሬሊንግ 5፡00 ሰዓት ላይ ሮም ሜዳ ፡፡
👉 ሀ15 ጌም ወይራ ሰፈር የማን ብርሃን ትምህርት ቤት 5፡00 ሰዓት ላይ 100 ብር yazu.
👉 ሀ17 እና ሀ13 ትሬሊንግ 5፡00 ሰዓት ላይ ሮም ሜዳ ፡፡
👉 ሀ15 ጌም ወይራ ሰፈር የማን ብርሃን ትምህርት ቤት 5፡00 ሰዓት ላይ 100 ብር yazu.
ሰላም እንዴት አመሻችሁ!
መረጃ❗️
👉ነገ ሀ17 እና ኑ የተባላችሁ ልጆች ጌም ላፍቶ አካባቢ ስለምንሄድ የትራንስፖርት ይዛችሁ ሮም ሜዳ 6፡00 ላይ እድትገኙ።
👉 ሀ15 ፡ ሀ13 ፡ ሀ10 ትሬሊንግ 5፡00 ላይ ይጀመራል።
መልካም አዳር ‼️
መረጃ❗️
👉ነገ ሀ17 እና ኑ የተባላችሁ ልጆች ጌም ላፍቶ አካባቢ ስለምንሄድ የትራንስፖርት ይዛችሁ ሮም ሜዳ 6፡00 ላይ እድትገኙ።
👉 ሀ15 ፡ ሀ13 ፡ ሀ10 ትሬሊንግ 5፡00 ላይ ይጀመራል።
መልካም አዳር ‼️