የመላሾች ስም
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
1ኛ🥇 5/5
# Bethelihem @Emusha21
#Hermi
#Ame @Darfeto
#Eyu @Ambesaye87
# @BAFYT
# @Idlaous
2ኛ🥈 4/5
#Love is
#Rasu jone
#auser (Zion D)
#matias
# @Bentemariam
# Tekee @lmTeke
# @Eyyoba (New season...)
3ኛ 🥉 3/5
#አዲስ ከደብረዘይት
#እና በጣም ብዙ ስማችሁ ያልተጠቀሰ ተሳታፊዎች መልሱን መልሰዋል ቀድመው የመለሱ ጥቂቶችን ብቻ ነው የገለፅነው ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ አብሮነታችሁ አይለየን፡፡
እናመሠግናለን ለዛሬው በዚው አጠናቀናል!!

ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian
የዛሬ ጥያቄዎች 🔥🔥🔥🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1) የpop ንጉስ በመባል የሚታወቀው እውቁ ጥቁር አሜሪካዊ አቀንቃኝ ማን ይባላል ? 2) በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ የራሳቸውን አሻራ ከኖሩ ሰዎች መካከል ትልቁን ድርሻ የሚይዙ አንድ አርመናዊ ሰው አሉ ስማቸው ማን ይባላል ? 3) ባሳለፍነው ሳምንት አንዲት አውሮፓዊት ሀገር በcovid-19 ምክንያት የቆመችውን ሊግ ድጋሜ ጀምራለች ይች ሀገር ማን…
የትናንቱ ጥያቄዎች መልስ🔥🔥🔥
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
(ብዙ መላሾች ስላላገኘን በትንሹ ከጥቂት ማብራሪያ ጋር መልሱን ጀባ እንላቸዋለን )
1) የpop ንጉስ በመባል ሚታወቀው አፍሮ አሜሪካዊው ማይክል ጃክሰን ነው ፡፡
2) ነርስስ ናርባንዲያን ሲሆን በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ የማይነጥፍ አሻራውን አሳድሯል፡፡ በ1959 የኢትዮጵያን ዜግነት አግኝቷል ፡፡ ለኢትዮ-ጃዝ መፈዘርም የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል ፡፡
3) ጀርመን ስትሆን የሊጓም መጠርያ ቡንደስሊጋ ይባላል ፡፡
4) ካትሪን ሀምሊን አውስትራሊያዊት ስትሆን ከ60,000 ኢትዮጵያውያን ሴቶችን በፌስቱላ ህመም የሚሠቃዩትን አክማለች፡፡
5) Oromo- ባህላዊ የአስተዳደር ስነስርዓቱ Geda ሲሆን በየ8አመቱ የስልጣን ሽግግር ይኖራል ምርጫውም 9 አባገዳዎች ይመረጣሉ ይህም Salgan ya’ii Borana በመባል ይታወቃል ዘጠኑ የቦረና ተወካዮች እንደማለት አንድ አባ ገዳ ለ8 አመት ብቻ በስልጣን ላይ ይቆያል ፡፡ ካንዱ የገዳ ወደ ሌላኛው የገዳ አስተዳደር የሚደረገው ሽግግር Baallii በመባል ይታወቃል ፡፡
Sidama- Luwa በመባል የሚታወቅ ባህላዊ የአስተዳደር ዘዬ አላቸው ፡፡ በየ8 አመቱ በየእድሜ እርከን ይሸጋገራል ፡፡ በLuwa ውስጥ 5 የሽግግር ደረጃዎች አሉ እነሱም ደራራ፣ ፉላሳ፣ ሂሮቦራ፣ ዋሳሳ እና ሞጊሳ በመባል ይታወቃል ፡፡
Gedeo- ልክ እንደ ኦሮሞው ሁላ ጌዲኦ Geda የሚባል ባህላዊ የአስተዳደር ስነስርዓት ያለው ሲሆን አባ ገዳውም ባሌ በሚባል ስነስርዓት በየ8አመቱ ለተተኪው አባ ገዳ ስልጣኑን ያስረክባል፡፡
እናመሰግናለን አብረውን ስለሆኑ!
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
መላሾች
#Walove 4/5 🥇
#Ame
#Yilugnal Wube
#Nigist t
#Firdewsa
#liwam &
#NeverGiveup
#Tekee man ለተሳትፎአችሁ ሁላችሁንም እናመሠግናለን!!!

የዛሬ ጥያቄዎች የሚከተሉት ናቸው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👇👇👇 1) የጀርመን ዋና ከተማ ማን ናት? ሀ) በርሊን ለ) ለንደን ሐ) አንካራ 2) Pentagon ስንት ማዕዘን አለው? ሀ)5 ለ)6 ሐ) 7 3) ስንት ሴንቲሜትሮች አሉ በ 1ሜትር ውስጥ? ሀ) 100 ለ) 150 4) የኤርትራ የስልክ መለያ country code ቁጥር ስንት ነው? ሀ)+253 ለ)+291 ሐ)+251 5) የየትኛው ሀገር ብሔራዊ መዝሙር…