Forwarded from ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian
🌼ንገሩአት ለናቴ🌼
ንገሩአት ለናቴ
ብርዱ ቢበረታም
ሀሩሩ ቢያይልም
ብርሀን ፊቷን ነስታ
ጨለማው ቢበዛም
ንገሩአት እሷነቷ ለኔ
መቼም አይቀየርም።
አግኝቶ ማጣት ጦስ
ክብሯን ቢነግፋትም
እናትነቷ ህያው ነው
መቼም አይፋቅም።
ንገሩአት ለናቴ
የናትነት ፍቅሯን
ለመቅመስ ባልታደልም
ሲከፋት እንባዋን
ከአይኗ ባልጠርግም
ንገሩአት በውሎዬ
ረስቼአት አላውቅም።
በእጆቿ ዳሳኝ፣
እደግ ብላ ባትመርቀኝም
የናትነት ጠረኗ ቃናዋ ባይታወቀኝም
ንገሩአት እናቴ ፣
እናቴው ናት፣
የፈጣሪ ሀብቴ፣
ጣእሟን ማላውቅ፣
የመኖሬ ዳሯ ሰገነቴ።
እሷው ናት እሷው ናት፣
ቢከፋም ቢለማም፣
የእኔነቴ ማህተም፤እሷው ናት ንገሩአት ንገሩአት
ምንም ሳትደብቁ...
ሀይለመለኮት ተስፋዬ
ንገሩአት ለናቴ
ብርዱ ቢበረታም
ሀሩሩ ቢያይልም
ብርሀን ፊቷን ነስታ
ጨለማው ቢበዛም
ንገሩአት እሷነቷ ለኔ
መቼም አይቀየርም።
አግኝቶ ማጣት ጦስ
ክብሯን ቢነግፋትም
እናትነቷ ህያው ነው
መቼም አይፋቅም።
ንገሩአት ለናቴ
የናትነት ፍቅሯን
ለመቅመስ ባልታደልም
ሲከፋት እንባዋን
ከአይኗ ባልጠርግም
ንገሩአት በውሎዬ
ረስቼአት አላውቅም።
በእጆቿ ዳሳኝ፣
እደግ ብላ ባትመርቀኝም
የናትነት ጠረኗ ቃናዋ ባይታወቀኝም
ንገሩአት እናቴ ፣
እናቴው ናት፣
የፈጣሪ ሀብቴ፣
ጣእሟን ማላውቅ፣
የመኖሬ ዳሯ ሰገነቴ።
እሷው ናት እሷው ናት፣
ቢከፋም ቢለማም፣
የእኔነቴ ማህተም፤እሷው ናት ንገሩአት ንገሩአት
ምንም ሳትደብቁ...
ሀይለመለኮት ተስፋዬ
Forwarded from ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian (Haile Melekot)
።።።ምን አገባኝ ።።።
እኔ ምን አገባኝ
የምትሉት ሀረግ
እሱ ነዉ አገሬን
ያረዳት እንደ በግ
ብዬ ግጥም ልፅፍ
ብድግ አልኩኝና
ምን አገባኝ ብዬ
ቁጭ አልኩ እንደገና
(በእውቀቱ ስዩም)
@Simetin_Begitim
@Simetin_Begitim
ይሄ አነሰ ይሄ ጎደለ ምትሉን ካለ ወይም
ግጥሞች
ጠቃሚ መልእክቶች
ወጎችም ከላችሁ
@Simetin_Begitimbot
ይላኩልን እኛ ደግሞ መልሠን ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ተከብራ ትኑር 🇪🇹
@Simetin_Begitim
@Simetin_Begitim
እኔ ምን አገባኝ
የምትሉት ሀረግ
እሱ ነዉ አገሬን
ያረዳት እንደ በግ
ብዬ ግጥም ልፅፍ
ብድግ አልኩኝና
ምን አገባኝ ብዬ
ቁጭ አልኩ እንደገና
(በእውቀቱ ስዩም)
@Simetin_Begitim
@Simetin_Begitim
ይሄ አነሰ ይሄ ጎደለ ምትሉን ካለ ወይም
ግጥሞች
ጠቃሚ መልእክቶች
ወጎችም ከላችሁ
@Simetin_Begitimbot
ይላኩልን እኛ ደግሞ መልሠን ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ተከብራ ትኑር 🇪🇹
@Simetin_Begitim
@Simetin_Begitim
Forwarded from ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian (Haile Melekot)
Haile_Melekot_አይ_እቺ_አለም.mp4
1.3 MB
Forwarded from ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian (Haile Melekot)
አጠር_ያለች_የፍቅር_ደብዳቤHaile_Melekot.mp4
2.9 MB
#ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian✉
ሠላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹
ሠላም ለህዝቦቿ 🇪🇹
ሠለም ለምድሪቷ 🌍
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ🕊
መልካም የትምህርት እና የሥራ ቀን ይሁንላችሁ !!
@Simetin_Begitim
ሠላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹
ሠላም ለህዝቦቿ 🇪🇹
ሠለም ለምድሪቷ 🌍
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ🕊
መልካም የትምህርት እና የሥራ ቀን ይሁንላችሁ !!
@Simetin_Begitim
ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian
ግጥሞች በጀማሪና በተዋቂ ገጣሚያን
አጫጭር ወጎች በጀማሪና ተዋዊ ፀሐፊያን
የዕለቱ መልዕክቶች አነቃቂ ፅሁፎች
ከSurprise gift ጋር
ሁሉን በአንድ ላይ በአንድ ቦታ በ ኢትዮጵያዊ ወጎች ያገኛሉ ፡፡
ወጋችን ኢትዮጵያ ብቻ ናት
t.me/Simetin_Begitim
ግጥሞች በጀማሪና በተዋቂ ገጣሚያን
አጫጭር ወጎች በጀማሪና ተዋዊ ፀሐፊያን
የዕለቱ መልዕክቶች አነቃቂ ፅሁፎች
ከSurprise gift ጋር
ሁሉን በአንድ ላይ በአንድ ቦታ በ ኢትዮጵያዊ ወጎች ያገኛሉ ፡፡
ወጋችን ኢትዮጵያ ብቻ ናት
t.me/Simetin_Begitim
Forwarded from ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian (Haile Melekot)
ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian
ግጥሞች በጀማሪና በተዋቂ ገጣሚያን
አጫጭር ወጎች በጀማሪና ተዋዊ ፀሐፊያን
የዕለቱ መልዕክቶች አነቃቂ ፅሁፎች
ከSurprise gift ጋር
ሁሉን በአንድ ላይ በአንድ ቦታ በ ኢትዮጵያዊ ወጎች ያገኛሉ ፡፡
ወጋችን ኢትዮጵያ ብቻ ናት
t.me/Simetin_Begitim
ግጥሞች በጀማሪና በተዋቂ ገጣሚያን
አጫጭር ወጎች በጀማሪና ተዋዊ ፀሐፊያን
የዕለቱ መልዕክቶች አነቃቂ ፅሁፎች
ከSurprise gift ጋር
ሁሉን በአንድ ላይ በአንድ ቦታ በ ኢትዮጵያዊ ወጎች ያገኛሉ ፡፡
ወጋችን ኢትዮጵያ ብቻ ናት
t.me/Simetin_Begitim
Forwarded from ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian (Haile Melekot)
አድዋ ምናችሁ ነው ?? ስለ አድዋ ድል እምታውቁትን ምናቸው እንደሆነ ንገሩን ፡፡ እኛ መልሠን ወደ እናንተ እንልካለን ፡፡
@Simetin_Begitimbot በዚህ ይላኩልን፡፡
@Simetin_Begitimbot
ያወቁትን ማሣወቅ ትልቅነት ነው፡፡
@Simetin_Begitim
@Simetin_Begitimbot በዚህ ይላኩልን፡፡
@Simetin_Begitimbot
ያወቁትን ማሣወቅ ትልቅነት ነው፡፡
@Simetin_Begitim
Forwarded from ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian (Daree)
እደውም እደውም በዚ 123 የጥቁር ህዝብ ድል በዓል
ከፍ ብዬ ነው መብረር እምፈልገው
አ ፍ ሪ ካ ዊ ነ ት ማማ ላይ ወጥቼ
ድሉ በእምዬ ሚኒሊክና ጥንት አባቶቻችን
በአልበገር ባይነት ባደረጉት መራር አርበኝነት
ትግል ጥልያንን ድል በመንሳት የተገኘ ይሁን እንጂ......
ለመላው አፍሪቃ ነፃነት ፍና ወጊ የሆነና
መራር ከነበረው ቀኝ አገዛዝ(ባርነት) ነፃ ለመውጣት
እደ ንጋት ብርሃን የፀሐይ ጮራ የፈነጠቀበትና
የትግል ችቦ የተቀጣጠለበት ነበር።.....
ማነህ ከላይ ማዶ ያለኸው አዝማሪ ተቀበል.....
ሚኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ
ግብሩ ባሪያ ነበር ይሄን ግዜ አበሻ
በልልኝ
ይሄን ድል ስንጠላ ድፍን አፍሪቃ ትጠላናለች
ይሄን ድል ስንረሳ ድፍን አፍሪቃ ትረሳናለች
ክብር እደ ሻማ ቀልጠው ለአበሩቱ
ክብር ለተዋደቁ ሰማዕታት
ተፃፈበ # Amesgin Mola
የካቲት 21ለ የካቲት 23 መታሰብያ
ከፍ ብዬ ነው መብረር እምፈልገው
አ ፍ ሪ ካ ዊ ነ ት ማማ ላይ ወጥቼ
ድሉ በእምዬ ሚኒሊክና ጥንት አባቶቻችን
በአልበገር ባይነት ባደረጉት መራር አርበኝነት
ትግል ጥልያንን ድል በመንሳት የተገኘ ይሁን እንጂ......
ለመላው አፍሪቃ ነፃነት ፍና ወጊ የሆነና
መራር ከነበረው ቀኝ አገዛዝ(ባርነት) ነፃ ለመውጣት
እደ ንጋት ብርሃን የፀሐይ ጮራ የፈነጠቀበትና
የትግል ችቦ የተቀጣጠለበት ነበር።.....
ማነህ ከላይ ማዶ ያለኸው አዝማሪ ተቀበል.....
ሚኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ
ግብሩ ባሪያ ነበር ይሄን ግዜ አበሻ
በልልኝ
ይሄን ድል ስንጠላ ድፍን አፍሪቃ ትጠላናለች
ይሄን ድል ስንረሳ ድፍን አፍሪቃ ትረሳናለች
ክብር እደ ሻማ ቀልጠው ለአበሩቱ
ክብር ለተዋደቁ ሰማዕታት
ተፃፈበ # Amesgin Mola
የካቲት 21ለ የካቲት 23 መታሰብያ
Forwarded from ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian (Haile Melekot)
ብትጠፊብኝ ጊዜ
★ ★
ብትጠፊብኝ ጊዜ
ቤቴን ድምቀት ራቀው፣
ብትጠፊብኝ ጊዜ
እኔነቴን ፅልመት ዋጠው፣
ሙሉው ጎደለ
ቀጥ ያለው አጋደለ
፡
፡
ብትጠፊብኝ ጊዜ
ሰው ሁላ ራቀኝ፣
ካንቺ ጋር ያጀቡኝ
ለብቻዬ ተዉኝ፣
ወፎች ባቅማቸው
ዜማቸውን ነፍገው
በጫጫታቸው አወኩኝ፡፡
፡
፡
ብትጠፊብኝ ጊዜ
ክረምቱ ረዘመ
ቆራው አደከመኝ፣
ሙቀት ከኔ ራቀ
ብርዱ አንዘፈዘፈኝ፣
እትት
ብትጠፊብኝ ጊዜ
እኔ የለሁኝም፣
ዛሬንም አለሻ
አልመኝ ነገየንም
ከሌለሽ የለውም ፡፡
✍ሀይለመለኮት፡ተ
@Simetin_Begitim
@Simetin_Begitim
@Simetin_Begitim
★ ★
ብትጠፊብኝ ጊዜ
ቤቴን ድምቀት ራቀው፣
ብትጠፊብኝ ጊዜ
እኔነቴን ፅልመት ዋጠው፣
ሙሉው ጎደለ
ቀጥ ያለው አጋደለ
፡
፡
ብትጠፊብኝ ጊዜ
ሰው ሁላ ራቀኝ፣
ካንቺ ጋር ያጀቡኝ
ለብቻዬ ተዉኝ፣
ወፎች ባቅማቸው
ዜማቸውን ነፍገው
በጫጫታቸው አወኩኝ፡፡
፡
፡
ብትጠፊብኝ ጊዜ
ክረምቱ ረዘመ
ቆራው አደከመኝ፣
ሙቀት ከኔ ራቀ
ብርዱ አንዘፈዘፈኝ፣
እትት
ብትጠፊብኝ ጊዜ
እኔ የለሁኝም፣
ዛሬንም አለሻ
አልመኝ ነገየንም
ከሌለሽ የለውም ፡፡
✍ሀይለመለኮት፡ተ
@Simetin_Begitim
@Simetin_Begitim
@Simetin_Begitim
Forwarded from ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian (Haile Melekot)
""አዮ""
.
አዮ የኔዋ እናት
ሀርሜ የኔዋ ከርታታ ፣
በለጋ እድሜዋ
ገና በጥዋቱ በቆራው ተመታ፣
እንያ አባቦ እጆችዋ
ውርጩ አሻክሮቸው፣
እንያ ውብ ጉንጮችዋ
ብርዱ አኮማትሮቸው፣
አዮ የኔዋ እናት
ሀርሜ የኔዋ ወለጅ፣
ገና በመፍኪያዋ
ገና በማበብያዋ
በጠዋቱ አጎንብሳ፣
የቆራው ሳያንሳት
በንጋት ፀሀይ ተጠብሳ፣
ወድቆ መቅረትን ማታውቅ
ወድቃ ምትነሳ፣
ለልጆችዋ ስትል
ንጋትዋን ገብራ፣
አዮ እየነደደች
ለእኛ እምታበራ፣
ሀርሜ የኔ አበባ
እሷ እየዘመመች
እኛን እምታቀና፣
ፍካቷን ለእኛ ትታ
የሆነችን ፋና፣
አዮ የኛ እናት
ሀርሜ የኔ ወለጅ
ምሽትሽን ያሳየን
አኑሮሽ በጤና ፡፡
ሀይለመለኮት፡ተ
join us http://t.me/Simetin_Begitim
For any comment send us @Simetin_Begitimbot
.
አዮ የኔዋ እናት
ሀርሜ የኔዋ ከርታታ ፣
በለጋ እድሜዋ
ገና በጥዋቱ በቆራው ተመታ፣
እንያ አባቦ እጆችዋ
ውርጩ አሻክሮቸው፣
እንያ ውብ ጉንጮችዋ
ብርዱ አኮማትሮቸው፣
አዮ የኔዋ እናት
ሀርሜ የኔዋ ወለጅ፣
ገና በመፍኪያዋ
ገና በማበብያዋ
በጠዋቱ አጎንብሳ፣
የቆራው ሳያንሳት
በንጋት ፀሀይ ተጠብሳ፣
ወድቆ መቅረትን ማታውቅ
ወድቃ ምትነሳ፣
ለልጆችዋ ስትል
ንጋትዋን ገብራ፣
አዮ እየነደደች
ለእኛ እምታበራ፣
ሀርሜ የኔ አበባ
እሷ እየዘመመች
እኛን እምታቀና፣
ፍካቷን ለእኛ ትታ
የሆነችን ፋና፣
አዮ የኛ እናት
ሀርሜ የኔ ወለጅ
ምሽትሽን ያሳየን
አኑሮሽ በጤና ፡፡
ሀይለመለኮት፡ተ
join us http://t.me/Simetin_Begitim
For any comment send us @Simetin_Begitimbot
Telegram
ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian
#Ethiopian_First
Forwarded from ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian (Dj Snake)
ሃሎ የበግ አምላክ
ፋሲካ ደረሰ ፣
በግ ሁሉ አለቀሰ ፣
ሕዝቡ ይስለም ብሎ ፣
ለአንድ አላህ ከሰሰ ፡፡
አረፋ ደረሰ ፣
በግ ሁሉ አለቀሰ ፣
ሕዝብ ይጠመቅ ብሎ ፣
ለአንድ እግዜር ከሰሰ ፡፡
እንግዲህ ...
ፋሲካ እያለፈ ፣
አረፋ እየመጣ ፣
በደም ግብር ሰበብ ፣
በግ እሩሁን ካጣ ፣
ሠው እየታረደ ፣
በግ ነጣ እንዲወጣ ፣
ሃሎ የበግ አምላክ ...
የበግ በዓል አምጣ !!
ከ ዒሻራ መድብል
( ኑረዲን ኢሳ )
@Simetin_Begitim
ፋሲካ ደረሰ ፣
በግ ሁሉ አለቀሰ ፣
ሕዝቡ ይስለም ብሎ ፣
ለአንድ አላህ ከሰሰ ፡፡
አረፋ ደረሰ ፣
በግ ሁሉ አለቀሰ ፣
ሕዝብ ይጠመቅ ብሎ ፣
ለአንድ እግዜር ከሰሰ ፡፡
እንግዲህ ...
ፋሲካ እያለፈ ፣
አረፋ እየመጣ ፣
በደም ግብር ሰበብ ፣
በግ እሩሁን ካጣ ፣
ሠው እየታረደ ፣
በግ ነጣ እንዲወጣ ፣
ሃሎ የበግ አምላክ ...
የበግ በዓል አምጣ !!
ከ ዒሻራ መድብል
( ኑረዲን ኢሳ )
@Simetin_Begitim
#ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian✉
እንዲህ አይነቱን መልካም ወቶ አደር ፈጣሪ ያብዛልን፡፡ የሀገሬን ቀዳዳ አሚሰፋላት ቀዳዳውን ኢሚደፍንላት ያብዛልን ፡፡ አሜን
ፎቶ ጎንደር
photo credit Teshager Tasew
@Simetin_Begitim
እንዲህ አይነቱን መልካም ወቶ አደር ፈጣሪ ያብዛልን፡፡ የሀገሬን ቀዳዳ አሚሰፋላት ቀዳዳውን ኢሚደፍንላት ያብዛልን ፡፡ አሜን
ፎቶ ጎንደር
photo credit Teshager Tasew
@Simetin_Begitim
#ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian✉
ለፈገግታ😂😂😂
አንድ ኢትዮጲያዊ አንድ ህንዳዊና አንድ ቻይናዊ ሬስቶራንት ውስጥ ምሳ እየበሉ ሳለ አንዲት ዝንብ ትመጣና ህንዳዊው እጅ ላይ ታርፋለች ህንዳዊውም ያባርራታል ቀጥላም የኢትዮጲያዊው እጅ
ላይ ታርፋለች እሱም ሲያባርራት ወዲያው ቻይናዊው እጅ ላይ
ታርፋለች ቻይናዊውም ቀ……ስ አለና ያዛት ቀጠለናም በላት፡፡🙈
ህንዳዊው እና ኢትዮጵያዊው በጣም ተገረሙ
፡
፡
ትንሽ ቆየና ደግሞ ሌላ ዝንብ መጣች አሁንም በጀመሪያ ህንዳዊው ላይ አረፈች አባረራት
፡
ቀጥሎ ኢትዮጲያዊው እጅ ላይ አረፈች ኢትዮጲያዊውም ልክ
እንደ ቻይናዊው ቀ……ስ ብሎ ያዛትና ወደ ቻይናዊው ዞሮ ምን ቢለው ጥሩ ነው
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
"ስንት ትገዛኛለህ?"
😂😂😂😂😂😂😂😂
ስራ ፈጠራ ይሏቹሀል ይሄ ነው😜 እና ደግሞ
ቀልዶቻችንን በየግሩፑ Forward በማድረግ ይተባበሩ
©የጥበብ አምድ
@Simetin_Begitim
ለፈገግታ😂😂😂
አንድ ኢትዮጲያዊ አንድ ህንዳዊና አንድ ቻይናዊ ሬስቶራንት ውስጥ ምሳ እየበሉ ሳለ አንዲት ዝንብ ትመጣና ህንዳዊው እጅ ላይ ታርፋለች ህንዳዊውም ያባርራታል ቀጥላም የኢትዮጲያዊው እጅ
ላይ ታርፋለች እሱም ሲያባርራት ወዲያው ቻይናዊው እጅ ላይ
ታርፋለች ቻይናዊውም ቀ……ስ አለና ያዛት ቀጠለናም በላት፡፡🙈
ህንዳዊው እና ኢትዮጵያዊው በጣም ተገረሙ
፡
፡
ትንሽ ቆየና ደግሞ ሌላ ዝንብ መጣች አሁንም በጀመሪያ ህንዳዊው ላይ አረፈች አባረራት
፡
ቀጥሎ ኢትዮጲያዊው እጅ ላይ አረፈች ኢትዮጲያዊውም ልክ
እንደ ቻይናዊው ቀ……ስ ብሎ ያዛትና ወደ ቻይናዊው ዞሮ ምን ቢለው ጥሩ ነው
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
"ስንት ትገዛኛለህ?"
😂😂😂😂😂😂😂😂
ስራ ፈጠራ ይሏቹሀል ይሄ ነው😜 እና ደግሞ
ቀልዶቻችንን በየግሩፑ Forward በማድረግ ይተባበሩ
©የጥበብ አምድ
@Simetin_Begitim