ቀን፡- ነሐሴ 7/2018 ዓ.ም
የውጭ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
የማስታወቂያ ቁጥር፦ TS/B/C/EX-03/2026
የፀደይ ባንክ አ.ማ. የሠራተኞች ካፊቴሪያ የካፊቴሪያውን የሥራ አፈጻጸምና የአገልግሎት ጥራት ለማሻሻል ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ ብቁና ተወዳዳሪ እጩዎችን በኮንትራት በውጭ ቅጥር ለመቅጠር ይፈልጋል።
በመሆኑም በሥራ ማስታወቂያው ላይ የተጠቀሱትን ዝቅተኛ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በተጠቀሰው የማመልከቻ ሂደት መሠረት እንዲያመለክቱ ይጋብዛል።

❤7👏3
✅ስቲሊ አር.ኤም.አይ ( Steely RMI PLC / Steely DB Manufacturing PLC) በደብረብርሃን ከተማ በሚገኘው
ኩባንያው በደብረብርሃን ፕሮጀክት ሳይት
✅ሲኒየር መካኒካል መሐንዲስ (Senior Mechanical Engineer)
ትምህርት፦ በMechanical Engineering የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc)
ችሎታ፦ በማሽነሪዎች ጥገና፣ በሃይድሮሊክስ (Hydraulics) እና ኒውማቲክስ (Pneumatic) ሥርዓቶች ላይ የላቀ እውቀት
✅ኤሌክትሪሻን II (Electrician II)
ትምህርት፦ በኤሌክትሪካል ዘርፍ Level III ወይም Level IV የተመረቀ/ች
ልምድ፦ ከ2 እስከ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ (በፋብሪካ ፕሮጀክቶች ላይ የሠራ ቢሆን ይመረጣል)
✅ዋና ብየዳ / ሌድ ዌልደር (Lead Welder - TIG/ARC)
ትምህርት፦ በGeneral Mechanics ወይም Mechanical Engineering ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
ልምድ፦ ከ4 እስከ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው እና የTIG/ARC ብየዳ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
✅ማሽኒስት (Machinist)
ትምህርት፦ በMachine Technology ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ ዲፕሎማ
ልምድ፦ 6 ዓመትና ከዚያ በላይ በላቲ (Lathe) ወይም በCNC ማሽኖች ላይ የሠራ []
2. የማመልከቻ መንገዶች
ኩባንያው ማስታወቂያ ሲያወጣ ማመልከቻዎችን የሚቀበልባቸው ሁለት ዋና አማራጮች አሉት፦
በአካል መግባት፦ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን በመያዝ ደብረብርሃን በሚገኘው የድርጅቱ ፕሮጀክት ሳይት (ዴጋ የውሃ ፋብሪካ አጠገብ) በአካል ለሚገኘው የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ማስገባት።
በኢሜይል መላክ፦ ማመልከቻ እና ሲቪን (CV) በኩባንያው ኦፊሴላዊ የኢሜይል አድራሻ hrd@steelyrmiplc.com በኩል መላክ

❤8🥰1🤔1
❤5👏3
ቀን 08/12/2018 ዓ.ም
#የሥራ_ቅጥር_ማስታወቂያ_ማስታወቂያ
የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የሥራ መደቦች የቅጥር ማስታወቂያ አየር ላይ አውሏል።
https://t.me/constructionvacancies/3906?single
ለበለጠ መረጃ
ቻናሉን ለመቀላቀል join
https://t.me/Shoaost

❤5🥰1
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
ለደ/ብርሃን አቡነ ጎርጎርዮስ የቀለምና ሥነ ምግባር ት/ቤት
የፈተና ቀን
ለአ/ሳይንስ መ/ራን በ13/12/2018 ዓ.ም
ለግብረ ገብ ፣ግዕዝ እና ሥነ_ዜጋ መ/ራን 15/12/2018 ዓ.ም
ደብረ ብርሃን አቡነ-ጎርጎርዮስ ትቤት

❤8🥰4👍2
እምዬ ምኒልክ ጥቁር የነጮቹ ጌታ! "Menelik is a king today and forever."
182ኛ አመት እንኳን ተወለዱልን አባትነት👑🎉🎊❤️🩹 ለበለጠ መረጃ
ቻናሉን ለመቀላቀል join
https://t.me/Shoaost
182ኛ አመት እንኳን ተወለዱልን አባትነት👑🎉🎊❤️🩹 ለበለጠ መረጃ
ቻናሉን ለመቀላቀል join
https://t.me/Shoaost
❤28🔥6🥰4👏2
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል።
ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል።
በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው።
ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው።
ከፍተኛ ውጤት በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው።
ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው።
በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል።
በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል።
ተማሪዎች #ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።
በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።

❤2🔥1🥰1😨1
👏3🥰1
በአገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ28 ዓመታት ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ ቤተ መጻሕፍት በስሟ ተሰየመላት
#Ethiopia | በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እንጅባራ ከተማ በሚገኘው የአገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለፉት 28 ዓመታት ከተመዘገቡት ሁሉ በላጭ የሆነ የትምህርት ውጤት ተመዝግቧል።
የኢትዮጵያ ሚሊኒየም በገባበት በ2000 ዓ.ም የተወለደችው ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ በ11ኛ ክፍል የትምህርት ዘመኗ 99.67 በመቶ ያመጣች ሲሆን ይህም በትምህርት ቤቱ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው ከፍተኛ ውጤት ነው።
በአሁኑ ወቅት የ12ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ህዳሴ ያስመዘገበችውን ድንቅ ውጤት እና ጥረት ለማስከበር ትምህርት ቤቱ ቤተ መጻሕፍቱን በስሟ ህዳሴ ቤተ መጻሕፍት በማለት ሰይሞላታል።
ተማሪ ህዳሴ የተደረገላት እውቅና ለቀጣይ ጥረቷ ትልቅ የመንፈስ ጥንካሬ እንደሆናት ገልጻ ወደፊት በሶፍትዌር ቴክኖሎጂ ዘርፍ በመሰማራት ሀገሯን የማገልገል ትልቅ ራዕይ ሰንቃ በመማር ላይ ትገኛለች።
በሌላ በኩል በትምህርት ሚኒስቴር ይፋ በተደረገው የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ውጤት ከአገው ምድር ትምህርት ቤት በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ በሴቶች 583 ከ600 እንዲሁም በወንዶች 591.6 ከ600 በመመዝገብ ከፍተኛ ውጤት ከተመዘገበባቸው ትምህርት ቤቶች አንዱ ለመሆን ችሏል።
#Education #AcademicExcellence #InspiringStudents #Injibara
የ12ኛ ክፍል ውጤት ለማየት ከታች ባለው ቴሌግራም ይቀላቀሉ። ሰኞ ይለቀቃል!

❤17👏4🥰3