የሸዋልን ፆም
قال صلى الله عليه وسلم-:
"من صام رمضان ثم أتبعه بست من شوال كان كصيام الدهر"
رواه مسلم
ስድስቱ የሸዋል ቀን ፆም!
ረሱል ﷺ እንዲህ ይላሉ:- "ረመዳንን ፆሞ የሸዋልን ስድስት ቀናት ፆምን
ያስከተለ አመቱን ሙሉ እንደፆመ ይቆጠራል።"
ሙስሊም ዘግበውታል!
@Shewamil 👈
قال صلى الله عليه وسلم-:
"من صام رمضان ثم أتبعه بست من شوال كان كصيام الدهر"
رواه مسلم
ስድስቱ የሸዋል ቀን ፆም!
ረሱል ﷺ እንዲህ ይላሉ:- "ረመዳንን ፆሞ የሸዋልን ስድስት ቀናት ፆምን
ያስከተለ አመቱን ሙሉ እንደፆመ ይቆጠራል።"
ሙስሊም ዘግበውታል!
@Shewamil 👈
🕋ጁምዓ🕋
እስኪ ሰለዋት እናውርድ❤️
قال الله تعالى ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾
[الأحزاب: ٥٦]
አላህ እንዲህ ይላል
{አላህና መላዒካዎቹ በነብዩ ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ;እናንተ ያመናቹ ሆይ በሱ(በነብዩ) ላይ ሰለዋትና ሰላምን አውርዱ}
.
📖የአላህ መልዕክተኛም እንዲህ ይሉናል👇👇
.
"أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشرا "
و حـسـنه الألباني في السلسلة الصحيحة 1407
{ጁምዐ ቀንና ጁምዐ ለሊት በኔ ላይ ሰለዋት አብዙ።በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው በሱ ላይ አላህ አስር ጊዜ ሰለዋት ያወርድበታል}
.
.
❤️"اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد"❤️
@Shewamil

🕋ዙል ሂጃ 1 ብሎ የሚጀምረው
የፊታችን እሁድ ነው። ቀኑም ሀምሌ 4, 2013 ወይንም July 11, 2021 ነው።
.
አላህ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ መልካም ስራ ሰርተው ከሚቀበላቸው ባሮቹ ይመድበን።😇
@Shewamil
የፊታችን እሁድ ነው። ቀኑም ሀምሌ 4, 2013 ወይንም July 11, 2021 ነው።
.
አላህ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ መልካም ስራ ሰርተው ከሚቀበላቸው ባሮቹ ይመድበን።😇
@Shewamil
እህቴ ሆይ! ባለፈው አመት በተለያዩ ምክንያቶች ያልፆምሸው ፆም ካለብሽ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ቀዳሽን የምትከፍይበት #ጊዜው_አሁን_ነው
© Ustaz Abu Kudama
© Ustaz Abu Kudama
✍ዩሱፍን የፈተነች፣ የዕቁብን ያስነባች፣ ነብያችን ሙሐመድን (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በብርቱ መከራ ዉስጥ ያሳለፈች ዱንያ አንተን ብትፈትን ምኑም ሊገርምህ አይገባም።
*
ፈተናን ለማለፍ ከዪሱፍ (ዓለይሂ ሰላም) የተማርነው ለተጠቀመበትና ላስተንታኝ በቂ ነው። በአላህ መመካት፣ ተስፋ፣ በጎ አሳቢነት፣ ትእግሰት፣ ታዛዥ መሆን፣ አዋቂነት፣ ችግር ፈችነት፣ ብልህነት፣ ቆራጥነት፣ ሐቅን መያዝ፣ በአላህ መተማመንን፤ አሰተምሮናል።
@shewamil
*
ፈተናን ለማለፍ ከዪሱፍ (ዓለይሂ ሰላም) የተማርነው ለተጠቀመበትና ላስተንታኝ በቂ ነው። በአላህ መመካት፣ ተስፋ፣ በጎ አሳቢነት፣ ትእግሰት፣ ታዛዥ መሆን፣ አዋቂነት፣ ችግር ፈችነት፣ ብልህነት፣ ቆራጥነት፣ ሐቅን መያዝ፣ በአላህ መተማመንን፤ አሰተምሮናል።
@shewamil
ለጾመኛ ሰው የሚወደዱ 40 ተግባራት‼️
=============================
1) ለሙስሊሙ ኡማ ዱዓ ማብዛት
2) ሰላምታን ማብዛት
3) ዝምድናን መቀጠል
4) መልካም ነገርን ማብዛት
5) ሶደቃ ማብዛት
6) ወንድምን በፈገግታ መገናኘት
7) ለጎረቤት መልካም መዋል
8) ለሚስኪኖች፣ ለአቅመ ደካሞችና ለየቲሞች መልካም መዋል
9) መልካም ንግግርን መናገር
10) አላህን ማውሳት (ዚክር) ማብዛት
11) ወደ አላህ መመለስን፣ ኢስቲጝፋርን ማብዛት
12) ኢማንን ማደስ፣ "ላ ኢላሃ ኢለልሏህ!" የሚለውን ቃል ማብዛት
13) "ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢልላህ!" የሚለውን ቃል ማብዛት
14) "ሱብሐነልላህ ወቢ ሐምዲህ፣ ሱብሐነልሏሂል ዓዚም!" የሚለውን ቃል ማብዛት
15) በነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ ሶለዋት ማብዛት
16) እውቀትን ፍለጋ ማብዛት
17) ወደ አላህ መጣራትን ማብዛት
18) ለቤተሰብ ስጦታ መስጠት
19) ውዱዕን መጠበቅ (ቂርኣትና ሶላት ላይ ባንሆንም በስራ ቦታ ሁሉ ብንሆንም)
20) ሲዋክ መጠቀም
21) ጥሩ ሽታ መኖር (ንጽህናን መጠበቅ)
22) ከመጝሪብ በፊት ሁለት ረከዓ መስገድ
23) በሱንና ሶላቶች ላይ መበራታት
24) ቤት ውስጥ የትርፍ ሶላቶችን ማብዛት
25) ወደ አወለ ስሶፍ (የመጀመሪያው ረድፍ) መጣደፍ
26) ከአንድ ሶላት በኋላ ቀጣዩን ሶላት በጉጉት መጠበቅ
27) በጁሙዓ ቀን በወቅቱ መገኘት
28) የሌሊት ሶላትንና ግዜን መጠበቅ
29) መስጅድ ውስጥ መቆየት ማብዛት
30) አላህን ከሚያወሱ መልካም ሰዎች ጋር መቀመጥ ማብዛት
31) የጧትና የማታ አዝካሮችን መጠበቅ
32) ቁርኣንን መማር፣ መቅራት፣ ድምጽ በማሳመር መቅራት፣ ሱጁዱ ቲላዋ መውረድ፣ ቁርኣንን ለማኽተም መጓጓት፣ ሲያኸትሙ ዱዓ ማድረግ
33) ዛሂድ መሆን
34) ስናፈጥር መቸኮል
35) ሌላን ሰው ማስፈጠር
36) ሱሕር መመገብ፣ ሱሕርን ማዘግየት (ባይሆን ወቅቱ እንዳያልፍ)
37) የታመመን መጠየቅ
38) ቀብርን መዘየር (ለወንድ)
39) አኺራን፣ ሞትን፣ ጀነትንና እሳትን ማስታወስ
40) የአላህ ታዕምሮችን እያስተዋሉ ማስተንተን
እና ሌሎችም መልካም ተግባራት!!
*
አላህ ያግራልን።
||
[ከሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱል ወህ'ሃብ አል-ወስ'ሷቢይ ሐፊዘሁልሏህ <ሙዘኪራህ ፊ አሕካሚ ስ'ሲያም> ከተሰኘችው ኪታባቸው በብዛት ከገጽ 12-15 የተቀነጨበ]

ምክር ወንጀል ማቆም ለተቸገሩ!
~
ወንጀሎችን ማቆም ቢያቅትህ እንኳ ኢስቲግፋር ማድረግ (ምህረትን መጠየቅ) አታቁም። ልብስህ በቆሸሸ ቁጥር በውሃና በሳሙና የምታጥበው አይደለህምን?
https://t.me/Shewamil
~
ወንጀሎችን ማቆም ቢያቅትህ እንኳ ኢስቲግፋር ማድረግ (ምህረትን መጠየቅ) አታቁም። ልብስህ በቆሸሸ ቁጥር በውሃና በሳሙና የምታጥበው አይደለህምን?
https://t.me/Shewamil
Telegram
ሁለገብ ኢስላማዊ ቻናል
የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡፡
"ከኔ የሰማችሁትን አንዲት አንቀፅ እንኳን ብትሆን ለሌሎች አድርሱ" ቡኻሪ
::::::::::::::::::::::::::::::::::::
ካየሁት አስገራሚ
ከሰማሁት መሳጭ
ካነበብኩት አስተማሪ
ካሰብኩት ልዩ ልዩ
ለአስተያየት
@Seada_Ali
"ከኔ የሰማችሁትን አንዲት አንቀፅ እንኳን ብትሆን ለሌሎች አድርሱ" ቡኻሪ
::::::::::::::::::::::::::::::::::::
ካየሁት አስገራሚ
ከሰማሁት መሳጭ
ካነበብኩት አስተማሪ
ካሰብኩት ልዩ ልዩ
ለአስተያየት
@Seada_Ali