S H E K A Y I N A H
777 subscribers
349 photos
19 videos
29 files
136 links
ይህ #የሸካይና ፔጅ ነው የዚህ አገልግሎት አላማ #ቤተክርስቲያን ወደ ተገለጠው የእግዚአብሔር ክብር (ኢየሱስ) እለት ተዕለት እንድትጠጋ ማገዝ ነው:: ይህ ቻናል የተከፈተው
#የእግዚአብሔርን_ክብር ለተጠሙ ገንዘብ፣ዝሙት፣ውሸት አና ሀጢያትን #ከእግዚአብሔር ጋር በሰዋች ህይወት እና አገልግሎቶች አንድ ላይ ማየት ለሚያስለቅሳቸው #ተሀድሶ ለሚሹ አማኞች ነው።@yabinasa @Shekayina_bot
Download Telegram
📌ጳውሎስ ጢሞቲዮስን ብዙ ነገር ላይ አምኖት እዚህ ጉዳይ ላይ ግን ተጋፈጥ በርታ ሳይሆን ሽሽ አለው፡፡

⭕️ከክፉ ጎልማሳነት ምኞት ሽሽ ሲለው ይህ ጉዳይ በመጋፈጥ እንደማይቻል ስላወቀ ነው፡፡
🌐 u see እግዚአብሄር እንኳን አላመነውም ተጋፈጥ ሳይሆን ሽሽ ነው ያለው በዚህ ጉጃይ፡፡

ከክፉ ጎልማሳነት ምኞት ሽሽ ያለው ቢጋፈጠው እንደማያሸንፈው ስለሚያቅ ነው፡፡

💪💪ብዙዎቻችን ባለን አቅም እና መንፈሳዊ እድገት እንተማመን እና መቼም ማንወድቅ ይመስለንና ለመጋፋጥ እንሞክራለን....

👉👉እኛ እራሳችንን ብናምን እንኳን እግዚአብሄር አላመነብንም፡፡

#ዝሙትን ሸሽተን እንጂ ተጋፍጠነው አንችለውም፡፡
#ሽሹ
🙏እግዚአብሄር ባላመናቹህ ነገር ላይ እራሳችሁን አትመኑ፡፡

#SHEKAYINAH_TEACHING
Forwarded from S H E K A Y I N A H (Yeabsira)

ከዝሙት ብቻ ሳይሆን ለመንፈሳዊ ህይወት ከማይሆኑም ሰዎች ይሸሻል
#ሽሹ

#SHEKAYINAH_SAYINGS
Telegram | Instagram | Group