ሰላም እንዴት አመሻችሁ የስለእኛ ቤተሰቦች ለነገ ታስቦ የነበረው የገቢ ማሰባሰቢያ ላልተወሰነ ጊዜ ማስተላለፋችንን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንገልፃለን።
የስለእኛ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
የስለእኛ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር pinned «ሰላም እንዴት አመሻችሁ የስለእኛ ቤተሰቦች ለነገ ታስቦ የነበረው የገቢ ማሰባሰቢያ ላልተወሰነ ጊዜ ማስተላለፋችንን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንገልፃለን። የስለእኛ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ»
Forwarded from Alahamdulilah 🙏🙏
🙏🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የስለእኛ በጎፍቃደኞች ማህበር አባላት እና ቤተሰቦች🙏🙏
በባለፈዉ ሳምንት በተወያየንበት መሰረት ለመድብሉ ማሳተሚያ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ትኬት ታትሞ ለሽያጭ ተዘጋጅቶዋል ፡፡
እርሶም የማህበሩ አባል / ቤተሰብ ስለሆኑ ብቻ ሳይሆን ለመልካምነት ዘብ የሚቆሙ ከሆኑ በዚህ ትልቅ ስራ ላይ አሻራዎን ያስቀምጡ አንልም ምክንያቱም ይሄ መድብል የኛ የሁላችንም ንብረት ነዉ ማህበሩ ከእርሶ አሻራዎትን ሳይሆን የሚፈልገዉ የላቀ ገደብ የለሽ ጥረቶትን ነዉ ፡፡ ኑ በጋራ ቤታችንን በፍቅር እናስውበዉ ፡፡ በዛሬ የኛ መድብል ውስጥ የነገዉን ስለእኛ እንገባ ፡፡
እኛ ባለ አደራዎች ነን በታሪክ ለታሪክ እንኖራለን እኛ የእናቶቻችን ሻማዎች ነን እርሶስ ለእናቶት ሻማ መሆን አይፈልጉም ? በትላንትና ቀላጭ ሻማ ዛሬ ሌላ ብርሃን እንፍጠር ፡፡
💰የአንድ ትኬት ዋጋ ፦ 25 ብር ብቻ
ትኬቱን ለመግዛት የምትፈልጉ አባላቶች / ቤተሰቦች👉 @destayenek 👈 ወይም 👉@jasminfancy 👈 ላይ ያናግሩን፡፡
ከአዲስ አበባ ዉጪም ላሉቹ የተደራሽነት አድማሳችንን ስላሰፋን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እገልፃለን ፡፡
"ከራስ-ቆርሶ-ለራስ"

🙏🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር አባላት እና ቤተሰቦች🙏🙏
ታላቁ መርሃ ግብራችን ወራትን ቆጥሮ የህይወት አድን ጥሪዉን እያሰማ የእናንተን የውድ ደጋግ ቤተሰቦቻችንን ትልቁን ስጦታ ሊቀበል "ደም በመለገስ ህይወት እንለግስ" በሚል መርህ ቃል ከፊታችን ባለዉ እሁድ ሰኔ 04/2015 ዓ.ም በጋራ ተሰብስበን በፍቅር ተውበን በአንድነት አሸብርቀን በ15 ደቂቃ የሦስት ወገኖቻችንን ህይወት የምናተርፍበት ፕሮግራም አሰናድቶ እየጠበቃቹ ነዉ ፡፡
✅አድራሻ ፦ስታዲየም ብሔራዊ ደም ባንክ ጊቢ ውስጥ
✅ቀን ፦ ሰኔ 04/2015 ዓ.ም
✅ሰዓት ፦ ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ
❗️የማህበሩ ቲሸርት ያላችሁ ለብሳችሁ እንድትገኙ
ከራስ-ቆርሶ-ለራስ

ቀን 22/10/2015
ጉዳዩ :-የስለእኛ ሶስተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤን ስለማካሄድ
ሰላም ውድ ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር አባላት በሙሉ ስለእኛ ሶስተኛ መደበኛ አመታዊ ጉባኤውን ሀምሌ ሁለት ያካሂዳል።
በዚህም መሰረት እንዲያዝላችሁ የምትፈልጓቸው አጀንዳዎች ካሉ እስከ 28/10/2015 ድረስ @destayenek ላይ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
በዚህ መደበኛ ጉባኤ ላይ ለሁለት አመታት ሲሰሩ የነበሩ የስራ አመራሮችእና የጠቅላላ ጉባኤ ሰብሳቢዎች የስራ ዘመናቸው ስላለቀ አዳዲስ የስራ አመራሮችን መምረጥ ስለሚኖርብን እጩ ቢሆኑ የምትሏቸውን ሰዎች ከወዲሁ @destayenek ላይ ብታሳውቁን ስንል እንወዳለን።
ሁሉም አባል በእለቱ መገኘት ግዴታው ነው። ሀምሌ 2/2015 ዓ.ም ጎሮ የሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ከጠዋቱ 3:40 ጀምሮ እንገናኝ
የስብሰባ አጀንዳዎች ከ29 ጀምሮ የምናሳውቅ ይሆናል።
ከጠቅላላ ጉባኤው
ፀሀፊ ፍሬህይወት ሀይሉ

ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር pinned «ቀን 22/10/2015 ጉዳዩ :-የስለእኛ ሶስተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤን ስለማካሄድ ሰላም ውድ ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር አባላት በሙሉ ስለእኛ ሶስተኛ መደበኛ አመታዊ ጉባኤውን ሀምሌ ሁለት ያካሂዳል። በዚህም መሰረት እንዲያዝላችሁ የምትፈልጓቸው አጀንዳዎች ካሉ እስከ 28/10/2015 ድረስ @destayenek ላይ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። በዚህ መደበኛ ጉባኤ ላይ ለሁለት አመታት…»
🙏🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር አባላት እና ቤተሰቦች🙏🙏
የሰኔ ወር በቀን 04/10/2015 የተሰጠ የወር አስቤዛ ሪፖርት
አራብሳ
ሽንኩርት 150
ዘይት 230
አተር ክክ 120
ምስር 150
መኮረኒ90
በርበሬ200
ሽሮ 100
ቡና200
ሳሙና አጃክስ 55
ከሰል 200
ስኳር120
ጨው 20
ድምር=1635"
ጎሮ
ሽንኩርት150
አተር ክክ 120
ምስር150
ዘይት 230
ስኳር120
ቡና 200
መኮረኒ90
በርበሬ 200
ሽሮ 200
ከሰል 200
ሳሙና
አጃክስ55
ጨው 20
ድምር=1735
ስመኝሽ (እግዚአብሔር አብ)
ምስር150
አተር ክክ120
ዘይት 230
ቡና 200
በርበሬ 200
ሽንኩርት 150
ሳሙና አጃክስ 75
ስኳር 120
መኮረኒ 90
ሽሮ 100
ከሰል 200
ቆሎ80
ጨው 20
ድምር=1735
ጠቅላላ ድምር=5105ብር
ለዚህ ወር የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም ያልተዘጋጀዉ በእለቱ የደም ልገሳ ስለነበር ነዉ በእለቱ ባትገኙም ባላቹበት የእናቶቻችን ምርቃት ይድረሳቹ ለዚህ መሳካት የእናንተ የውድ ቤተሰቦቻችን ድርሻ እጅግ በጣም ትልቅ ነዉ ለዚህም ክብረት ይስጠልን ፡፡
ከራስ ቆርሶ ለራስ

👍2
Forwarded from Ŏńĩ.........ťÿpĩŋğ
#ይነበብ ‼️
ሰላም ውድ የስለእኛ አባላቶች
የስለእኛ ሶስተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ #ሐምሌ2/2015 ዓ.ም 3:40 እንደሆነ አሳውቀን የነበረ ሲሆን
በአባላት ጥያቄ መሰረት ሰአቱን በማሻሻል ወደ
#ሐምሌ2/2015 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ጀምሮ የተዘዋወረ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
የስብሰባ አጀንዳዎች ቢያዙልን የምትሉትን እንዲሁም ቀጣይ የስለእኛ ኮሚቴ ቢሆን የምትሉትን ሰው @destayenek ላይ ላኩልን።
ከጠቅላላ ጉባዔ

# የፕሮግራም ለዉጥ ‼️
ሰላም ውድ የስለእኛ አባላቶች
የስለእኛ ሶስተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ #ሐምሌ 2/2015 ዓ.ም 7:00 ሰዓት የነበረ ቢሆንም የወረዳው አዳራሽ ላይ ሌላ ፕሮግራም በመያዙ ከይቅርታ ጋር ለእሁድ #ሐምሌ 09/2015ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 መዘዋወሩን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን ።

❤1👍1
ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር pinned «# የፕሮግራም ለዉጥ ‼️ ሰላም ውድ የስለእኛ አባላቶች የስለእኛ ሶስተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ #ሐምሌ 2/2015 ዓ.ም 7:00 ሰዓት የነበረ ቢሆንም የወረዳው አዳራሽ ላይ ሌላ ፕሮግራም በመያዙ ከይቅርታ ጋር ለእሁድ #ሐምሌ 09/2015ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 መዘዋወሩን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን ። የስብሰባ አጀንዳዎች ቢያዙልን የምትሉትን እንዲሁም ቀጣይ የስለእኛ ኮሚቴ ቢሆን የምትሉትን…»
🫦🌕🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እንኳን ለ ፪፼፲፮ አ.ም በሰላም አደረሳችሁ አመቱ የምህረት ዘመን ይሁንልን አገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፍፁም ሰላም አንድነትን ያድልልን አመቱን በበጎ ስራ እንደሰናሳልፍ ፈጣረ ይርዳን አሜን🙏
እንደሚታወቀው በእናንተ እገዛ ለእናቶቻችን የምናደርሰውን የበአል ስጦታ በትላንትናው እለት ለሶስቱም እናቶች አድርሰናል
የስጋ(የዶሮ)መግዧ
ሽንኩርት
ዘይት
በርበሬ
ዱቄት
ቡና
ስኳር እና እንቁላል ሰተናል ይህንን እንደሰናደርግ ስለረዳችሁን በተለይም አበባዬሁሽ በማለት የተባበራችሁን ቅን ልቦች ከልብ እናመሰግናለን
መልካም በአል ተመኝን🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር
https://vm.tiktok.com/ZMhPv3hk8/
አቅማችሁ የፈቀደ ቤተሰቦች ወንድማችንን እናሳክመው የምንችለውን አስተዋፅኦ እናድርግለት🙏🙏🙏
🙏1
አደራቹ ለፆሙ በረከት ተሳታፊ ለምን አንሆንም
ለበአል ለ4 እናቶች ለምን ስጦታ አንሰጥም
2 ለክርስትያን
2 ለሙስሊም
ብዙ ከሆንም ከኪሳችን ብዙ አናወጣም አይጎዳንም
ምን ትላላቹ ሚስማማ ካለ እጅ ወደ ላይ
ለበአል ለ4 እናቶች ለምን ስጦታ አንሰጥም
2 ለክርስትያን
2 ለሙስሊም
ብዙ ከሆንም ከኪሳችን ብዙ አናወጣም አይጎዳንም
ምን ትላላቹ ሚስማማ ካለ እጅ ወደ ላይ
👏2