Samri Promotion
309 subscribers
910 photos
108 videos
11 files
821 links
@promotersamrii

Samri Event&promotion
Download Telegram
#ማያዬ   የአልበም ምርቃት

ማያዬ የ #ለምለም_ሃይለሚካኤል   አዲስ የሙዚቃ አልበም ምርቃት ድግስ ቅዳሜ ሰኔ 22  2016 ወዳጅና የሙያ አጋሮቿ በተገኙበት ይመረቃል::

በዝግጅቱም ከድምፃዊቷ በተጨማሪ
#ግርማ_ተፈራ_ካሳ
#ግዛቸው_ተሾመ
#ኤደን_አይሸሽም    ተወዳጅ ስራቸውን ያቀርባሉ

ቦታ:-ማሪዮት ኤክስኪዩቲቭ ሆቴል
መግቢያ:- 2000 ብር    ለጥንዶች 3000 ብር
የሚጀምርበት ሰዓት :11 ሰአት

ትኬት በማሪዮት ሆቴል
በአቻሬ ጫማ እና
በስልክ ቁጥር +251946669329 ያገኛሉ

#nahomrecordsinc
#ማያዬ
#ማያዬ   የአልበም ምርቃት

ማያዬ የ #ለምለም_ሃይለሚካኤል   አዲስ የሙዚቃ አልበም ምርቃት ድግስ ቅዳሜ ሰኔ 22  2016 ወዳጅና የሙያ አጋሮቿ በተገኙበት ይመረቃል::

በዝግጅቱም ከድምፃዊዋ በተጨማሪ
#ግርማ_ተፈራ_ካሳ
#ግዛቸው_ተሾመ
#ኤደን_አይሸሽም    ተወዳጅ ስራቸውን ያቀርባሉ

ቦታ:-ማሪዮት ኤክስኪዩቲቭ ሆቴል
መግቢያ:- 2000 ብር    ለጥንዶች 3000 ብር
የሚጀምርበት ሰዓት :11 ሰአት

ትኬት በማሪዮት ሆቴል
በአቻሬ ጫማ እና
በስልክ ቁጥር +251946669329 ያገኛሉ

#nahomrecordsinc
#ማያዬ
ተለቀቀ🔥🔥 #አሉላ_ገ/አምላክ    #በመዋደዳችን

የፋና ላምሮት የድምፃዊያን ውድድር አሸናፊ የሆነውና ቀደም ብሎ በለቀቃቸው ነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅ የሆነው ድምፃዊ #አሉላ #በመዋደዳችን የተሰኘውን የአንጋፋው ድምፃዊ #ቴዎድሮስ_ታደሰ ሙዚቃ ከባንድ ጋር በቆንጆ ሁኔታ ተጫውቶታል

#BME_Entertainment ብቻ👇
ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ 👇👇

Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇

https://youtu.be/prQ8IQCCf2k?si=GcdJrq9q9Rug8vT1
የሰው ፊት እሳት ነው ይፈጅሃል ! 💔
#Ethiopia | ከትላልቅ ክሊፖች ጀርባ ያለው
የሙዚቃ ዳይሬክተር ስንታየሁ ሲሳይ ፦

👉. መስፍን በቀለ:- ደመላሽ
👉. ሃይልዬ ታደሰ :- ድሬ ድሬ
👉. ላፎንቴኖች :- ባቡሬ
👉. ነፃነት መለሰ :- ደጉ ባላገሩ፣ የታል ልጁ የታል
👉. ጥበቡ ወርቅዬ :- ሊጋባ
👉. ዘለቀ ገሠሠ :- ሀገሬ
👉. ሄለን በርሄ :- ልቤ ፣ እስኪ ልየው
👉. ሙዳ ሼዳ እና ሳሮን ተፈሪ :- ሚሶ ነጋያ

እነዚህ ስራዎቹ በጥቂቱ ሲሆን የኢትዮጵያን የሙዚቃ ቪዲዮ ለየት ያለ ክሊፕ በመስራት
አብዮት ያቀጣጠለ ዝምተኛ ጀግና ባለሙያ ነው።

ይኼ ጥበበኛ ዛሬ ችግር ላይ መሆኑን በእንባ እየታጠበ
ebs tv ቅዳሜን ከሰዓት ላይ በነበረው ቆይታ አይተነዋል።

የ 3 ልጆቹ እናት ደብዳቤ አስቀምጣ ከቤት ወጥታ
ሌላ ሀገር ተሰዳለች።

የልጆቹን የት/ቤት ክፍያ መክፈል አቅቶት መኪናውን እስከመሸጥ ደርሷል። ያም ሆኖ ለጥቂት ጊዜያት
ብቻ ነው የት/ቤት ክፍያውን መክፈል የቻለው።

ልጆቹ ዘንድሮ የሚከፍለው ብር ስለሌለው ት/ቤት
አልተመዘገቡም።

ebs tv የት/ቤቱን ክፍያ ለመክፈል ግንባር ቀደም ሆኗል።
ምስጋናም ይገባቸዋል።

ጋዜጠኛ ዮናስ እና ጋዜጠኛ ዕፀገነት እጅግ በተረጋጋ እና
በሰከነ መንፈስ እንደ ሳይካትሪስት ሆነው ላደረጉለት
ቃለ - ምልልስ ምስጋና ይገባቸዋል። 🙏🙏🙏

ጥበበኛ ወዳጆቹ እና ደጋግ ኢትዮጵያውያን
ከሙዚቃ ዳይሬክተሩ ስንታየሁ ሲሳይ ጎን የምትቆሙበት
ሰዓቱ አሁን ነው።

👉. ወዳጄ መልካም ስራ ስራና ሴጣን ይፈር !

ሙሉ interviewን youtube ebs የሻይ ሰአት ላይ እዩት

የአቅማችንን እንርዳው
Sintayehu Sisay W/Tsadik
CBE - 1000351511285
Samri Promotion pinned «ተለቀቀ🔥🔥 #JOSANSER #MADA ማዳ አዲስ ሙዚቃና ቆንጆ ቪዲዮ በተወዳጁ #nahomrecords 👇👇 ሙዚቃ ቅንብር #ስምአገኘው_ሳሙኤል ከ #Ashu_production ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ 👇👇👇 https://youtu.be/SPVJkZ9DTUA?si=0tmtSyyU614SNI9F»
ተለቀቀ 🥰🥰#ሄኖክ_ጥጋቡ ጋር ያደረግነው አጭር ቆይታና
#ውብ_ዓለም የአልበም ምርቃት ፕሮግራም

👉 ድምፃዊው ቤተሰቦቹን የክብር ካባ ያለበሰበት
👉አንጋፋና ታዋቂ አርቲስቶች የተገኙበት
👉ተጋባዥ ድምፃዊያን ተወዳጅ ሙዚቃቸውን ያቀረቡበት
👉የድምፃዊያን ውድድር አሸናፊዎቹ በምርጥ ሙዚቃ ምሽቱን ያደመቁበት
👉ድምፃዊው ለአድናቂና ወዳጆቹ ያቀረባቸው የመድረክ ስራዎች
👉 ከተጋባዥ እንግዶች ጋር ያደረኩት ቆይታ…

ሙሉ በ #nahom_multimedia ተለቋል

ሼር ላይክ በማድረግ አበርቱኝ🥰

ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ👇👇

https://youtu.be/m63h6JAXfQ0?si=mk5gXmLtJR1G1Dsc
Forwarded from Samri Promotion (Samri Promotion)
ተለቀቀ 🥰🥰#ሄኖክ_ጥጋቡ ጋር ያደረግነው አጭር ቆይታና
#ውብ_ዓለም የአልበም ምርቃት ፕሮግራም

👉 ድምፃዊው ቤተሰቦቹን የክብር ካባ ያለበሰበት
👉አንጋፋና ታዋቂ አርቲስቶች የተገኙበት
👉ተጋባዥ ድምፃዊያን ተወዳጅ ሙዚቃቸውን ያቀረቡበት
👉የድምፃዊያን ውድድር አሸናፊዎቹ በምርጥ ሙዚቃ ምሽቱን ያደመቁበት
👉ድምፃዊው ለአድናቂና ወዳጆቹ ያቀረባቸው የመድረክ ስራዎች
👉 ከተጋባዥ እንግዶች ጋር ያደረኩት ቆይታ…

ሙሉ በ #nahom_multimedia ተለቋል

ሼር ላይክ በማድረግ አበርቱኝ🥰

ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ👇👇

https://youtu.be/m63h6JAXfQ0?si=mk5gXmLtJR1G1Dsc
ተለቀቀ 🔥🔥 ድምፃዊ #ዘርአብሩክ_ሰማው ft #በቀለ_አረጋ #አራዳ_ነው_ቤቷ

በምርጥ ነጠላ ዜማዎቹ የሚታወቀው ከወጣትና አንጋፋ ሙዚቀኞች ተወዳጅ አልበምና ነጠላ ዜማ ጀርባ ያለው ታታሪ ወጣት የግጥምና ዜማ ደራሲ ድምፃዊ #ዘርአብሩክ_ሰማው ከረጅም ጊዜ በኃላ በቆንጆ አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ በ #nahomrecordsinc ያገኙታል


ግጥም #ወንደሰን_ይሁብ
ዜማ #ዘርአብሩክ_ሰማው
ሙዚቃ ቅንብርና ሚክሲንግ #ስማገኘው_ሳሙኤል
ማስተሪኒግ #አበጋዝ_ሺዎታ

ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ👇👇

https://youtu.be/veqja_g7EuQ?si=LTQaEKPj5ub9QQkq
Channel photo updated
Samri Promotion pinned «ተለቀቀ🔥🔥 #እንዳይኔ ድምፃዊ #ታደለ_ጌታቸው ft #ዳዊት_አለማየሁ /ኦራ አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ በአንጋፋው #nahomrecordsinc ያገኙታል ግጥምና ዜማ #ዳዊት_አለማየሁ ሙዚቃ ቅንብር #አብርሀም_ኪዳኔ ከ #Exodus_Production ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/tjhkVmR_hNQ?si=FcjHnGeZOws0nZK4»