sarina school grade 8
123 subscribers
395 photos
11 videos
148 files
16 links
Download Telegram
Forwarded from Belete D
Forwarded from Adugnaw Bamlaku
✔️ማሳሰቢያ

ለሁሉም የመንግስትና የግል ት/ቤቶች

✅ሰኞ ግንቦት 24/2018 ብሔራዊ ምርጫ ስለሆነ ት/ት የለም!!

✅ከማክሰኞ -ረዕቡ(ግንቦት 25 እና 26) የፈተና የቅድመ ዝግጅት ስራ ስለሚሰራ ት/ት አይኖርም!

✅ሐሙስ ግንቦት 27/2018 መደበኛ ት/ት ይኖራል!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ2ኛውን መንፈቀ ዓመት ማጠቃለያ የምንፈትነው እስከ ሰኔ ወር ያለውን የወርሀዊ ክፍያ# የማጠናከሪያ ት/ት ክፍያ# የሠርቪስ ክፍያ ያጠናቀቁትን ብቻ ስለሆነ ክፍየዎችን ያላጠናቀቃችሁ ከወዲሁ ትኩረት ሰጥታችሁ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን።
Forwarded from Sarina School grade 2
📣 ሣሪና ት/ቤት
🚨 ጥብቅ ማሣሠቢያ ለወላጆች! 🚨
ክቡራን ወላጆች/አሳዳጊዎች፤

💵 ወርሃዊ የትምህርት ክፍያ

🚌 የሰርቪስ ክፍያ

📚 የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ

ላላጠናቀቁ ተማሪዎች የፈተና ወረቀት የማይመለስ እና ሰርተፊኬት የማይሰራ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።

ስለሆነም እስካሁን ክፍያዎችን ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ነገ አርብ እና ቅዳሜ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን።

እናመሰግናለን! 🙏
ውድ ወላጆች ለልጆቻችሁ ማስታወሻ ካስፈለጋችሁ download በማድረግ አሳጥቡት
ከ7ኛ- 8ኛ ክፍል የክረምት ት/ት
የት/ጊዜ ከሐምሌ 06 - ነሐሴ 15 ከጠዋቱ 2፡30 - 6፡30
ፓኬጅ 1( አጠቃላይ ክፍያ 1600 ብር)
-         እንግሊዝኛ ሰዋሰዉ  (English Grammar)
-         እግሊዝኛ ንግግር (English spoken)
-         አጠቃላይ ሳይንስ (G/Science)
-         ሂሳብ (Maths)
-         Computer
-         የዜግነት ት/ት(Citizenship)
-         ቴኳንዶ፣ እግር ኳስ፣ ኤሮቢክስ
 ፓኬጅ 2 ( አጠቃላይ ክፍያ 1400 ብር)
-         እግሊዝኛ ንግግር (English spoken)
-         ሂሳብ
-         ቴኳንዶ፣ እግር ኳስ፣ ኤሮቢክስ
Channel name was changed to «sarina school grade 8»
የክፍል ውጤት መግለጫ ካርዳችሁን እና መሸኛ ወረቀት 1ጉርድ ፎቶና ፕሪንት የተደረገ የሚኒስትሪ ውጤት በመያዝ እስከ ዓርብ ሐምሌ 17 (ከጠዋቱ 3:00-6:00) ባለው ጊዜ ብቻ  እንድትወስዱ እናሳስባለን።
ማስታወቂያ ለወላጆች
ጉዳዩ፡ የመማሪያ መጻሕፍት ክፍያን ይመለከታል
ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን መማሪያ መጻሕፍት ከሚመለከተው አካል የምናመጣው ዓርብ ነሐሴ 08/2018 ዓ.ም በመሆኑ፣ ወላጆች እስከ ሐሙስ ነሐሴ 07 እስከ ቀኑ 7:30 ባለው ጊዜ ውስጥ በአፀደ ሕፃናት ወይም በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአካል በመገኘት ክፍያውን እንድትፈጽሙ በጥብቅ እናሳስባለን።
የመጨረሻ የክፍያ ቀን፡ ሐሙስ (እስከ ቀኑ 7:30)
የመክፈያ ቦታ፡ በአፀደ ሕፃናት ወይም በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (በአካል በመገኘት)
ማሣሠቢያ ለወላጆች
የመፅሐፍት ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች መፅሐፍቱን ስላመጣን ከሰኞ ነሐሴ 11- ዕሮብ ነሐሴ 13 ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 7:00 ባለው ጊዜ በ1ኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት እንድትወስዱ እናሳስባለን።
Forwarded from Sarina School grade 2
በመጀመሪያው ዙር የመፅሐፍት ክፍያ ሳትከፍሉ የቀራችሁ ወላጆች እስከ ዕሮብ ነሐሴ 20 ድረስ በ1ኛ ደረጃ ወይም በአፀደ ህፃናት ት/ቤት ከ 2:30 - 7:00 ባለው ጊዜ በአካል በመገኘት እንድትከፍሉ እናሳስባለን
ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የተወሰኑ መማሪያ መፅሐፍት በት/ቤቱ ስላመጣን ዛሬ ነሐሴ 14 እና ነገ ነሐሴ 15 ክፍያ ፈፅማችሁ ወዲያው መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።