sarina school grade 8
123 subscribers
395 photos
11 videos
148 files
16 links
Download Telegram
ከ7ኛ- 8ኛ ክፍል የክረምት ት/ት
የት/ጊዜ ከሐምሌ 06 - ነሐሴ 15 ከጠዋቱ 2፡30 - 6፡30
ፓኬጅ 1( አጠቃላይ ክፍያ 1600 ብር)
-         እንግሊዝኛ ሰዋሰዉ  (English Grammar)
-         እግሊዝኛ ንግግር (English spoken)
-         አጠቃላይ ሳይንስ (G/Science)
-         ሂሳብ (Maths)
-         Computer
-         የዜግነት ት/ት(Citizenship)
-         ቴኳንዶ፣ እግር ኳስ፣ ኤሮቢክስ
 ፓኬጅ 2 ( አጠቃላይ ክፍያ 1400 ብር)
-         እግሊዝኛ ንግግር (English spoken)
-         ሂሳብ
-         ቴኳንዶ፣ እግር ኳስ፣ ኤሮቢክስ
Channel name was changed to «sarina school grade 8»
የክፍል ውጤት መግለጫ ካርዳችሁን እና መሸኛ ወረቀት 1ጉርድ ፎቶና ፕሪንት የተደረገ የሚኒስትሪ ውጤት በመያዝ እስከ ዓርብ ሐምሌ 17 (ከጠዋቱ 3:00-6:00) ባለው ጊዜ ብቻ  እንድትወስዱ እናሳስባለን።
ማስታወቂያ ለወላጆች
ጉዳዩ፡ የመማሪያ መጻሕፍት ክፍያን ይመለከታል
ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን መማሪያ መጻሕፍት ከሚመለከተው አካል የምናመጣው ዓርብ ነሐሴ 08/2018 ዓ.ም በመሆኑ፣ ወላጆች እስከ ሐሙስ ነሐሴ 07 እስከ ቀኑ 7:30 ባለው ጊዜ ውስጥ በአፀደ ሕፃናት ወይም በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአካል በመገኘት ክፍያውን እንድትፈጽሙ በጥብቅ እናሳስባለን።
የመጨረሻ የክፍያ ቀን፡ ሐሙስ (እስከ ቀኑ 7:30)
የመክፈያ ቦታ፡ በአፀደ ሕፃናት ወይም በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (በአካል በመገኘት)
ማሣሠቢያ ለወላጆች
የመፅሐፍት ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች መፅሐፍቱን ስላመጣን ከሰኞ ነሐሴ 11- ዕሮብ ነሐሴ 13 ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 7:00 ባለው ጊዜ በ1ኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት እንድትወስዱ እናሳስባለን።
Forwarded from Sarina School grade 2
በመጀመሪያው ዙር የመፅሐፍት ክፍያ ሳትከፍሉ የቀራችሁ ወላጆች እስከ ዕሮብ ነሐሴ 20 ድረስ በ1ኛ ደረጃ ወይም በአፀደ ህፃናት ት/ቤት ከ 2:30 - 7:00 ባለው ጊዜ በአካል በመገኘት እንድትከፍሉ እናሳስባለን
ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የተወሰኑ መማሪያ መፅሐፍት በት/ቤቱ ስላመጣን ዛሬ ነሐሴ 14 እና ነገ ነሐሴ 15 ክፍያ ፈፅማችሁ ወዲያው መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።
ለሣሪና ት/ቤት ቤተሰቦች
በቅድሚያ እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላምና በጤና አሸጋገረን እያልን ከፊታችን ማክሰኞ መስከረም 05/2019 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ስራ በይፋ የሚጀመር ይሆናል።በመሆኑም
*ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ከማክሰኞ መስከረም 05 /2019 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ስራ በተጠናከረ ሁኔታ የሚሰጥ ሲሆን እስከ አርብ መስከረም 08/2019 ዓ.ም ብቻ ትምህርት የሚሰጠው በግማሽ ቀን እስከ 6፡30 ነው።
* ተማሪዎች የዓመቱን ትምህርት ሲጀምሩ የተሟላ የጽህፈት መሳሪያ እና መደበኛ የደንብ ልብስ አሟልተው መገኘት ያለባቸው መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን።
       ት/ቤቱ!
Forwarded from Sarina School grade 2
መደበኛው ትምህርት ነገ ማክሰኞ እንደሚጀመር ይታወቃል።
የሰርቪስ ትራንስፖርትም ነገ ስለሚጀምሩ በቦታችሁ ሆናችሁ እንድትጠባበቁ እናሳስባለን
Forwarded from Sarina School grade 2
ለሠርቪስ ተጠቃሚ ተማሪዎች
1. መነሻችሁ 24,22,ሴንትራል ሸዋ , ሲግናል ,ባልደራስ ,ሱመያ መስጊድ አከባቢ, ኬብሮን ፋርማሲ (የቀድሞ ቤክማ) = 251946415671 በመደወል አሽከርካሪውን ማግኘት ይቻላል በፊት ሃይገር ሠርቪስ ስትጠቀሙ የነበራችሁም በራሱ ትቀጥላላችሁ።
2. መነሻችሁ ሾላ በግ ተራ ቤክማ ዳቦ, የኛ ክሊኒክ, ቡና ባንክ ቹቹ ሜዳ, ወጣቶች ማዕከል አበቤ ሡቅ , ኬንያ ኤምባሲ , ሾላ ፖሊስ ጣቢያ , መሶብ ሀበሻ , ሾላ ቄጤማ ተራ,ሚስተር ብርሃኑ አብሮ በመሆን ያስተባብራል
የሚስተር ብሬ ስልክ : 0947006790
3. መነሻችሁ ኪዳነምህረት አከባቢ,, አራራት, ጉርድ ሾላ ቴሌ ,ላምበረት አቢሲንያ , ላምበረት ፌርማታ አከባቢ, +251920345404 በመደወል አሽከርካሪውን ማግኘት ይቻላል
4. በፊት የንጋቱ ሠርቪስ ስትጠቀሙ የነበራችሁ ተማሪዎች በራሱ ስለምትቀጥሉ የንጋቱ ስልክ 0913696273
Forwarded from Sarina School grade 2
📢 ማስታወቂያ
🏫 ሣሪና ትምህርት ቤት
📌 ማሳሰቢያ፦

በትምህርት ቢሮ በተላለፈው መመሪያ መሠረት ነገ ዓርብ (መስከረም 22/2019 ዓ.ም) ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናስታውቃለን።
🛑 ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት አይመጡም።
Forwarded from Belete D
Forwarded from Sarina School grade 2
ውድ የት/ቤታችን ቤተሰቦች
1.የጥቅምት ወር ወርሀዊ ክፍያ የሚጠናቀቀው እስከ ቀን 03/02/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ቀድማችሁ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።ከጥቅምት 04 ጀምሮ በቅጣት የምትስተናገዱ ይሆናል።
2. ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ከሰኞ እስከ ሐሙስ የሚሰጠው የማጠናከሪያ ትምህርት ከሰኞ ጥቅምት 02/2019 ዓ.ም ጀምሮ ስለምንጀምር ልጆቻችን የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንዲሆኑ የምትፈልጉ ወላጆች በስልክ ቁጥር 0931199010 ደዉላችሁ ወይም ስምና ክፍላቸውን ቴሌግራም ላይ ጽፋችሁ እንድትልኩልን ስንል  በአክብሮት እናሳውቃለን ።
             
Forwarded from Sarina school grade 3
ለሠርቪስ ተጠቃሚዎች
አብዛኛዉ የሠርቪስ ተጠቃሚ ተማሪ የማጠናከሪያ ት/ት ስለሚማሩ እና ሰርቪሶቹ ሁለት ዙር ስለማይመላለሱ እንደ ከዚህ በፊቱ ሁሉም የሠርቪስ ተጠቃሚዎች 10:10 ሰዓት ላይ ከት/ቤት የሚወጡ ይሆናል::
Forwarded from Belete D
ለሰርቪስ ተጠቃሚዎች - የጥቅሞት ወር የሠርቪስ ክፍያ
የሐይገር ተጠቃሚዎች ዕሮብ 04/2019 እና ዓርብ ጥቅምት 6/2019
የአይሱዙ ተጠቃሚዎች ሀሙስ 05/2019 እና ሰኞ ጥቅምት 9/2019
ጠዋት ተማሪዎች በሚወሰዱበት ለብርሀኑ(ብሬ) ክፍያ እንዲፈፅሙና ክፍያ ያላጠናቀቀ ተማሪ ከማክሰኞ ጀምሮ ሠርቪስ መጠቀም የማይችል መሆኑን እናሳስባለን።