Forwarded from Sarina school grade 3
ማሣሠቢያ
የሀይገር ሠርቪስ ተጠቃሚዎች በናፍጣ ችግር ምክንያት ሌሊቱን ሙሉ ቢሰለፍም ወረፋ ስላልደረሰው ለዛሬ እንደማይመጣ አሳውቋል። በተቻላችሁ መጠን የራሳችሁን መንገድ ተጠቀሙ።
የሀይገር ሠርቪስ ተጠቃሚዎች በናፍጣ ችግር ምክንያት ሌሊቱን ሙሉ ቢሰለፍም ወረፋ ስላልደረሰው ለዛሬ እንደማይመጣ አሳውቋል። በተቻላችሁ መጠን የራሳችሁን መንገድ ተጠቀሙ።
Forwarded from sarina school grade 8(2018E.C)
ለተማሪ ወላጆች
የወርሐዊ ክፍያን ይመለከታል
የተማሪዎችን ወርሀዊ ክፍያ ቢያንስ እስከ ሚያዝያ ወር ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን ከሚያዝያ 30/2018 በኋላ ስለማናስተናግድ ይህንኑ አውቃችሁ ውዝፍ ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ከወዲሁ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን።
የወርሐዊ ክፍያን ይመለከታል
የተማሪዎችን ወርሀዊ ክፍያ ቢያንስ እስከ ሚያዝያ ወር ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን ከሚያዝያ 30/2018 በኋላ ስለማናስተናግድ ይህንኑ አውቃችሁ ውዝፍ ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ከወዲሁ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን።
Forwarded from Adugnaw Bamlaku
ለሁሉም የመንግስትና የግል ት/ቤቶች
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ2ኛውን መንፈቀ ዓመት ማጠቃለያ የምንፈትነው እስከ ሰኔ ወር ያለውን የወርሀዊ ክፍያ# የማጠናከሪያ ት/ት ክፍያ# የሠርቪስ ክፍያ ያጠናቀቁትን ብቻ ስለሆነ ክፍየዎችን ያላጠናቀቃችሁ ከወዲሁ ትኩረት ሰጥታችሁ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን።
Forwarded from Sarina School grade 2
📣 ሣሪና ት/ቤት
🚨 ጥብቅ ማሣሠቢያ ለወላጆች! 🚨
ክቡራን ወላጆች/አሳዳጊዎች፤
💵 ወርሃዊ የትምህርት ክፍያ
🚌 የሰርቪስ ክፍያ
📚 የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ
ላላጠናቀቁ ተማሪዎች የፈተና ወረቀት የማይመለስ እና ሰርተፊኬት የማይሰራ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።
ስለሆነም እስካሁን ክፍያዎችን ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ነገ አርብ እና ቅዳሜ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን።
እናመሰግናለን! 🙏

ከ7ኛ- 8ኛ ክፍል የክረምት ት/ት
የት/ጊዜ ከሐምሌ 06 - ነሐሴ 15 ከጠዋቱ 2፡30 - 6፡30
ፓኬጅ 1( አጠቃላይ ክፍያ 1600 ብር)
- እንግሊዝኛ ሰዋሰዉ (English Grammar)
- እግሊዝኛ ንግግር (English spoken)
- አጠቃላይ ሳይንስ (G/Science)
- ሂሳብ (Maths)
- Computer
- የዜግነት ት/ት(Citizenship)
- ቴኳንዶ፣ እግር ኳስ፣ ኤሮቢክስ
ፓኬጅ 2 ( አጠቃላይ ክፍያ 1400 ብር)
- እግሊዝኛ ንግግር (English spoken)
- ሂሳብ
- ቴኳንዶ፣ እግር ኳስ፣ ኤሮቢክስ
የት/ጊዜ ከሐምሌ 06 - ነሐሴ 15 ከጠዋቱ 2፡30 - 6፡30
ፓኬጅ 1( አጠቃላይ ክፍያ 1600 ብር)
- እንግሊዝኛ ሰዋሰዉ (English Grammar)
- እግሊዝኛ ንግግር (English spoken)
- አጠቃላይ ሳይንስ (G/Science)
- ሂሳብ (Maths)
- Computer
- የዜግነት ት/ት(Citizenship)
- ቴኳንዶ፣ እግር ኳስ፣ ኤሮቢክስ
ፓኬጅ 2 ( አጠቃላይ ክፍያ 1400 ብር)
- እግሊዝኛ ንግግር (English spoken)
- ሂሳብ
- ቴኳንዶ፣ እግር ኳስ፣ ኤሮቢክስ
የክፍል ውጤት መግለጫ ካርዳችሁን እና መሸኛ ወረቀት 1ጉርድ ፎቶና ፕሪንት የተደረገ የሚኒስትሪ ውጤት በመያዝ እስከ ዓርብ ሐምሌ 17 (ከጠዋቱ 3:00-6:00) ባለው ጊዜ ብቻ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
ማስታወቂያ ለወላጆች
ጉዳዩ፡ የመማሪያ መጻሕፍት ክፍያን ይመለከታል
ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን መማሪያ መጻሕፍት ከሚመለከተው አካል የምናመጣው ዓርብ ነሐሴ 08/2018 ዓ.ም በመሆኑ፣ ወላጆች እስከ ሐሙስ ነሐሴ 07 እስከ ቀኑ 7:30 ባለው ጊዜ ውስጥ በአፀደ ሕፃናት ወይም በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአካል በመገኘት ክፍያውን እንድትፈጽሙ በጥብቅ እናሳስባለን።
የመጨረሻ የክፍያ ቀን፡ ሐሙስ (እስከ ቀኑ 7:30)
የመክፈያ ቦታ፡ በአፀደ ሕፃናት ወይም በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (በአካል በመገኘት)

Forwarded from SARINA SCHOOL(ሣሪና ት/ቤት), ADDIS ABABA ETHIOPIA (Belete D)
ማሣሠቢያ ለወላጆች
የመፅሐፍት ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች መፅሐፍቱን ስላመጣን ከሰኞ ነሐሴ 11- ዕሮብ ነሐሴ 13 ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 7:00 ባለው ጊዜ በ1ኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት እንድትወስዱ እናሳስባለን።
የመፅሐፍት ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች መፅሐፍቱን ስላመጣን ከሰኞ ነሐሴ 11- ዕሮብ ነሐሴ 13 ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 7:00 ባለው ጊዜ በ1ኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት እንድትወስዱ እናሳስባለን።