በቀን 05/08/2016 ዓ.ም በወረዳ ደረጃ በተደረገው የሳይንስና ፈጠራ አውደርዕይ
ት/ቤታችን ወክለው የተሳተፉ ተማሪዎች ማለትም በስነፅሁፍ : በቅርፃቅርፅ : በልዩ ተሰጥኦ እና በሳይንስ ፈጠራ በመወዳደር በተለያየ ዘርፍ ከ1-3 ያለውን ደረጃ በመያዝ አሸናፊ ሆነዋል።

👉👉አዲስ የምስራች👏👏
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ት/ፅ/ቤት በቀን 17/08/16 ዓ.ም በስሩ ከሚገኙ የግልና የመንግስት
ት/ቤቶች መካከል በተደረገው የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ጥያቄና መልስ ውድድር ት/ቤታችንን ወክለው የተወዳደሩት ተማሪዎች:-
1. ተማሪ ኤልማር አንዷለም ከ6ኛ ክፍል
2. ተማሪ ዊንታና አርአያ ከ8ኛ ክፍል
ሁለቱም በከፍተኛ የነጥብ ልዩነት አንደኛ በመሆን አሸናፊ ሆነዋል። ለዚህም ድል የተማሪ ወላጆች : መምህራን እና ሌሎች ባለ ድርሻ አካላት ላደረጋችሁት አስተዋጽኦ ከልብ እናመሰግናለን።
........SOA የስኬት ት/ቤት

21/08/2016
ተማሪዎቻችን በ አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የሚገኘውን የ ቀዳማዊ ሀይለ ስላሴን ቤተ መንግስት እንዲሁም በውስጡ የሚገኙትን የኢትዮጵያን ብዙ ታሪኮች የያዘውን ሙዚየም በመጎብኘት ላይ ናቸው ጉብኝቱ ለተማሪዎቻችን
የሀገራቸውን ታሪክ፣ለሀገራችን በተለያዩ ዘርፎች አስተዋጽኦ ያበረከቱ ፀሀፍት፣ጋዜጠኞች፣የጦር መኮንኖችን ለሀገራቸው ያበረከቱትን ታሪክና ስራ
እንዲያዩና እንዲያውቁ ለማድረግ አስችሏል ።
በዋነኝነት ጉብኝቱ ተማሪዎች በከፍተኛ የትምህርት ተቋም (በዩኒቨርስቲ) ውስጥ ገብቶ ለመማር ያላቸውን ፍላጎት እና ጉጉት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል ።