SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
606 subscribers
784 photos
39 videos
81 files
34 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ👉👉👉SOAPO2
Download Telegram
20/07/2016

⭐️⭐️⭐️⭐️እንኳን ደስ አለን!!⭐️⭐️⭐️⭐️

በ2016 አ.ም 1ኛ መንፈቅ አመት በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ትምህርት ጽ/ቤት ዉስጥ በሚገኙ የግል 1ኛ ደረጃ የትምህርት ተቋማት ከ1ኛ ክፍል እስከ 6ኛ ክፍል ካሉ ተማሪዎች መካከል ከፍተኛውን አማካኝ ውጤት የSOA ፖሊስ 2 ተማሪዎች በማስመዝገብ
ከ1ኛ እስከ 3ኛ በመውጣት ዛሬም እንደትናንቱ ተማሪዎቻችን አኩርተውናል!!!

1ኛ ይዲዲያ ተስፋዬ 99.92%
2ኛ ቃልአብ ዘላለም 99.27%
3ኛ ኤዶምያስ ኢሳያስ 99.25%

⭐️⭐️⭐️SOA የስኬት ት/ቤት ⭐️⭐️⭐️
1ኛ ይዲዲያ ተስፋየዬ 99.92%
2ኛ ቃልአብ ዘላለም 99.27%
3ኛ ኤዶሚያስ ኢሳያስ 99.25%
Forwarded from SOA
Forwarded from SOA COMMUNITY KG (Webit Gossaye G/wold)
የምስራች
ትም/ ቤታችን SOA ፖሊስ 2 ካምፓስ ከቀን 17/07/16 ዓ.ም እስከ 20/07/16 ዓ.ም ድረስ የኢንስፔክሽን ምዘና መከናወኑ አይዘነጋም በዚህም መሰረት 71.55 በማምጣት ተቋሙ የነበረበትን ደረጃ በማስጠበቅ እንዲሁም በተከታታይ ለሦስተኛ ጊዜ ደረጃ ሦስት በማምጣት ደረጃውን ማስጠበቅ ችሏል እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስያላችሁ እያልን ለዚህ ተግባር የበኩላችሁን አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ ማለትም የት/ቤቱ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ለፖሊስ 2  መምህራን ፣ ረዳት መምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች እንዲሁም ከባልቻ ፣
ከፖሊስ 1 እና ከጌጃ ካምፓስ የተሳተፋችሁ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን።


SOA የስኬት ትምህርት ቤት