20/07/2016
⭐️⭐️⭐️⭐️እንኳን ደስ አለን!!⭐️⭐️⭐️⭐️
በ2016 አ.ም 1ኛ መንፈቅ አመት በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ትምህርት ጽ/ቤት ዉስጥ በሚገኙ የግል 1ኛ ደረጃ የትምህርት ተቋማት ከ1ኛ ክፍል እስከ 6ኛ ክፍል ካሉ ተማሪዎች መካከል ከፍተኛውን አማካኝ ውጤት የSOA ፖሊስ 2 ተማሪዎች በማስመዝገብ
ከ1ኛ እስከ 3ኛ በመውጣት ዛሬም እንደትናንቱ ተማሪዎቻችን አኩርተውናል!!!
1ኛ ይዲዲያ ተስፋዬ 99.92%
2ኛ ቃልአብ ዘላለም 99.27%
3ኛ ኤዶምያስ ኢሳያስ 99.25%
⭐️⭐️⭐️SOA የስኬት ት/ቤት ⭐️⭐️⭐️

⭐⭐⭐የምስራች ⭐⭐⭐
ትም/ ቤታችን SOA ፖሊስ 2 ካምፓስ ከቀን 17/07/16 ዓ.ም እስከ 20/07/16 ዓ.ም ድረስ የኢንስፔክሽን ምዘና መከናወኑ አይዘነጋም በዚህም መሰረት 71.55 በማምጣት ተቋሙ የነበረበትን ደረጃ በማስጠበቅ እንዲሁም በተከታታይ ለሦስተኛ ጊዜ ደረጃ ሦስት በማምጣት ደረጃውን ማስጠበቅ ችሏል እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስያላችሁ እያልን ለዚህ ተግባር የበኩላችሁን አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ ማለትም የት/ቤቱ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ለፖሊስ 2 መምህራን ፣ ረዳት መምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች እንዲሁም ከባልቻ ፣
ከፖሊስ 1 እና ከጌጃ ካምፓስ የተሳተፋችሁ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን።⭐⭐⭐
⭐SOA የስኬት ትምህርት ቤት⭐

በቀን 05/08/2016 ዓ.ም በወረዳ ደረጃ በተደረገው የሳይንስና ፈጠራ አውደርዕይ
ት/ቤታችን ወክለው የተሳተፉ ተማሪዎች ማለትም በስነፅሁፍ : በቅርፃቅርፅ : በልዩ ተሰጥኦ እና በሳይንስ ፈጠራ በመወዳደር በተለያየ ዘርፍ ከ1-3 ያለውን ደረጃ በመያዝ አሸናፊ ሆነዋል።