የምስራች ለተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች:-
👏👏👏👏☝✌👌
በ2015 ዓ.ም 1ኛ መንፈቅ ዓመት የትምህርት ዘመን በወረዳ ደረጃ ከሚገኙ የመንግስት እና የግል ት/ቤቶች መካከል ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የ7ኛ እና 8ኛ እንደዚሁም የ1ኛ እና 3ኛ ክፍል ተማሪዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
ከ7 እና 8 ክፍል
1. እስራኤል በእውቀቱ 99.5 1ኛ
2. ሳሙኤል ካሳዬ 99.35 2ኛ
3. አሀዱ መስፍን 99.2 3ኛ
ከ1ኛ-4ኛ ክፍል
1. ቃለአብ ዘላለም 99.25 1ኛ
2. ናሆም ክፍሉ 99.08 2ኛ በመውጣት አሸናፊዎች ሆነዋል።

ውድ የተማሪ ወላጆች እና ተማሪዎች:-
በቀን 11/07/15 ዓ.ም ተማሪዎቻችን ከETV የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ት/ት አዘል እና ሌሎች የመዝናኛ ፕሮግራሞች እንዳከናወኑ ይታወቃል። ፕርግራሙ በየሳምንቱ ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:30- 6:00 ሰዓት በድጋሚ ከሰኞ እስከ ዓርብ ባሉት ቀናቶች ይተላለፋል ስለሆነም ከፊታችን ያለው ቅዳሜ ጀምሮ ለተከታታይ ሳምንታት የሚተላለፍ ስለሚሆን ፕሮግራሙ እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።
👉👉 ETV መዝናኛ የልጆች አለም
Freq_11105
pol_Horizontal
symbol rate_45000

ተቋማችን (SOA) ከተማሪዎች ከመምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ጋር በመሆን የበጎ አድራጎት ስራን አከናውኗል። ለዚህም በቦረና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ ማለትም ፓስታ : መኮሮኒ: ሩዝ: ዱቄት እና ሌሎች የምግብ አይነቶች ከዚህም በተጨማሪ አልባሳትን ጨምሮ ድጋፍ አድርገዋል። 👉👉 አስተዋጽኦ ላደረጋችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏🙏
ውድ የSOA ወላጆች፡
የፊታችን ሰኞና ማክሰኞ (ሚያዝያ 9 እና 10/2015) ትምህርት የማይኖር መሆኑን እንገልፃለን። ትምህርት የሚጀምረው ረዕቡ ሚያዝያ 11/2015 ዓ.ም ይሆናል።
ት/ቤቱ
----------------------------
Dear SOA Family
We would like to announce that there will be no school on these Monday and Tuesday (April 17,18,2023 ).
School will commence on Wednesday, April 19, 2023.
The School

Memo
To: Parents/Guardians
Re :School Closure
Due to, citywide gov't teachers conference ,there will be no school this Friday ,April 28,2023!!