SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
606 subscribers
784 photos
39 videos
81 files
34 links
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ👉👉👉SOAPO2
Download Telegram
Dear SOA Parents
Registration is on!!
ልጅዎን በክረምት የት ማዝናናት ይፈልጋሉ?
በክረምት ልጅዎ የት ማንበብ እንዳለበት ያውቃሉ? 👉👉 እንግዲያውስ እንጠቁሞት
መግቢያ በነፃ
ለህፃናት ምቹ የሆነ
እንኳን ደስ አላችሁ!!
ውድ ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች
ዛሬ 03/13/2014 ዓ.ም ት/ቤታችን SOA በጌጃ 2 ካምፓስ በ2014 የት/ት ዘመን የስራ አፈፃፀም ሂደት እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች 100% በማሳለፍ እንደዚሁም በ/ክ ከተማ ካሉ ት/ቤቶች መካከል ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የወረዳ 09 ት/ት/ፅ/ቤት የዋንጫ ሽልማት አበርክቶልናል። በመጨረሻም እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን መጪውን ዘመን የፍቅር እና የሰላም እንዲያደርግልን ተመኘን።