Forwarded from SOA COMMUNITY GEjA 2 CAMPUS
በቀን 25/07/18 ዓ.ም በልደታ ክፍለ ከተማ በተማሪዎች መካከል በተካሄደው የፈጠራ ስራ ውድድር ተማሪ ኖላዊ ዮናስ እራሱ በሰራው Software ከሁሉም ት/ቤቶች መካከል አንደኛ በመውጣት የወርቅ ሜዳሊያ እና ሰርተፍኬት አሸናፊ ሆኗል።
በቀን 30/07/18 ዓ.ም በተስፋ ኮከብ ክላስተር ማዕከል በተደረገ የጥያቄና መልስ ውድድር ተማሪ ቃለአብ ዘላለም ከ6ኛ ክፍል አንደኛ እና ስዑድ ነጋሽ ከ8ኛ ክፍል ሁለተኛ በመውጣት አሸናፊዎች ሆነዋል።