Audio
Tini telegiraamete woroommo huuro Sidaama qacce qame tuqqanno gede assatenni diiru gawajjo daafira manninkera huwanyo kalanqo. Layinkihunni, farocote qote uurrino!!
😢26👍19❤15
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ቢሆን የሲዳማ ክልል ህዝብ ወክዬ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትቴር የማነሳውን ጥያቄዎች እንደሚከተለው አቀርባለሁ።
🎯 ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ከሦስት በላይ ዙር ወደ ሐዋሳ መጥተው ከአንዴም ሁለተ ዱሜ (ታቦር) ተራራ ላይ ወጥተው ችግኝ ተክለው ወርደው ነበሩ። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር እልም ባለ በረሃ ተዓምረኛ የቱሪዝም ፕሮጀክት ሲያስቡ፣ ሲያቅዱና በፍጥነት ሲተገብሩት እያየን ነው። ታቦር ተራራ ላይ ሆነው የሐዋሳ ተራራዎች የቱሪዝም ረሃብ፣ የሐዋሳ ሐይቅ የቱሪዝም ጥማት ያልታዮች ለምን ይሆን?
🎯 በሲዳማ የፖለቲካ ታሪክ እልፍ ሲልም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ስማቸው ጎልቶ ከሚነሳ ጎምቱ ልህቃኖቻችን ከብልፅግና መዋቅር ገለል የተደረጉት በምን ስሌት ይሆን? ለአብነት አምባሳደር ዶ.ር ሽፈራው በቅርቡ ከመንግሥት የሥራ ኃላፊነት ተነስቷል። አምባሳደር ዶ.ር ማርቆስ ተክሌ ከሃያ አመት በላይ በውጭ ጉዳይ ያካበተውን እውቀት ለሀገር እንዳያበረክት ተገፍቷል። ዶ.ር በቀለ ቡላዶ በሀገራችን ከዩኒቨርስቲ እስከ ሚኒስቴር ከዚያም አሉ በተባሉ እነ ሚድሮክን በመሰሉ ተቋማት ሥራአስኪያጅ ያገለገሉ ለምን ከመዋቅሩ ገለል አሉ? ወደ ክልል ሲመጣ አቶ ቃሬ ጫዊቻ፣ አቶ ሱካሬ ሹዳና ሌሎችም ለምን ከሲዳማዊ አጀንዎች እንዲርቁ ተፈለጉ? ልህቃኑ የተቀተነበት ማህበረሰብ እንዴት ሊያድግ ይችላል?
🎯በብልፅግና የአስተዳደር ዘመን ክልሉ በተለይም በቡና ምርትና በሌሎች የግብርና ምርቶች፣ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ሐዋሳ አካባቢ ካሉ ፋብሪካዎች፣ ከሐዋሳና ይርጋለም አግሮ እንዱስትሪ ፓርኮች ወዘተ ኤክስፐርት ተደርጎ ለሀገር ከሚገባው በብሊዮን ዶላር ከሚገበት የውጭ ምንዛሬ ድርሻ በአምስ ዓመት ውስጥ አንድ ሁለት ሜጋ ፕሮጀክት በክልሉ መኖር ነበረበት። የተጀመሩ መንገዶች ሳያልቁ፣ አብዛኞቹ በእንጥልጥል በቀሩበት አዲስ የምርጫ ዘመን መጣ። በእውነቱ ይህ ለምን ሆነ?
🎯 በክልሉ በተለይም በቡና ንግድ ደህና ካፒታል ያስመዘገቡ ኢንቨስተሮች ስንቶቹ ከአዲስ አበባ የኢንቨስትመንት መሬት ተመቻቸላቸው? በሀገር አቀፍ ደረጃ ስንት የሀገር ውስጥ ኢንቨስተሮች የኢንቨስትመንት እድል ተመቻችቶላቸው ኢንቨስት አደረጉ? ስንቱ ባለሀብት ለዜጎች ምን ያህል የሥራ እድል መፍጠር ጣለ? መፍጠርንና መፍጠንን ምን ዋጠው?
🎯የሐዋሳ ከተማ የክልልሉ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ማዕከል ነው። ሲዳማ ከኢህአዴግ አገዛዝ ጀምሮ ብዙ የደማበት ከተማ ነው። በዚህ ከተማ ባህሉን፣ ማንነቱን፣ ታሪኩን የሚገልጹ ፕሮጀክት እንዲሠሩ አይፈለግም። የተሠሩም ለአብነት ፍቅር ሃይቅ አከባቢ ዪለው ሻፌታ ታወርና አፊኒ የባህል ማዕከል በተያዘለት ጊዜ ያላለቀው ገንዘብ ሰለቸገረ ወይስ የፌዴራሉ መንግሥት ስላልፈለገ? የታቦር ተራራ የቱሪዝም ፕሮጀክት ቆሞ ገቢ የማያስገኙ ሁለት ኮርደሮች ላይ በቢሊዮን የሚቆጠር በጀት እየፈሰሰ የምናየው በጤና ነውን? የሐዋሳ ሐይቅ ዳሪቻ ሳይለማ ከሳውዝ ስፕሪንግ እስከ ሻፌታ ታውር ኮርደር ቅድሚያ መሠራት ነበረበትን? መሠራቱ ክፋት ባይኖረውም አንገብጋቢ ገቢ የሚያስገኝ ወይስ ገቢ የማያስገኝ ፕሮጀክት መቅደም ነበረበት? ይህ በእውነቱ በፌዴራል መንግሥት ደረጃ አይታወቅም ወይ?
በሐገራችን አብዛኛው ክልሎች በተለይም በኦሮሚያ የምናየው የቱሪዝም ፕሮጀክት አንድ እንኳን በሐዋሳ ሲዳማ ለምን ሳይታሰብ ታለፈ?
🎯ለሐዋሳ ቱሪዝም የጀርባ አጥንት ይሆናል ተብሎ ከሚታሰበው መሠረተ ልማት ከአየር መንገዱ ቀጥሎ አንዱ የፍጥነት መንገድ ነው። በኢህአዴግ ዘመን የተጀመረውና ከአዲስ አበባ እስከ ባቱ (ዝዋይ) ለአገልግሎት ክፍት የሆነው የፍጠሰነት መንገድ ለምን ዘገየ? በተለይ ከጥቁር ውሃ ሚዶ ሐዋሳ ለፍጥነት መንገዱ የመንገድ ከፈታው ያልተጀመረው ለምንድነው? ሁሉም ነገር ከቢሻን ጉራቻ ከተማ ማዶ ለምን ቆመ? ችግሩ የቱ ጋ ነው?
🎯በዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ክልሉ በሀሳብ ለሚፎካከሩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ምህዳሩ ለምን ጠበበ? የመንግሥትን ጥንካሬና ድክመት እየለዩ መረጃና አማካይ ምክረ ሀሳብ ማቅረብ ለሚችሉ ለገለልተኛ ሚዲያ ተቋማት አስቻይ ሁኔታ መፍጠር ያልተቻለ ለምንድነው? ለቀጣይ ሀገራዊ ምርጫ በዚህ ረገድ የታሰበ ነገር ምን አለ?
ሲዳማ ዘመናትን ያስቆጠረውን ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ከግብ ሰላደረሰ ጥርስ ተነክሶበት ይሆን? ክልል ይሆን እንዴ በዚህች ሀገር የሆነብን የፍትሃዊ ተጠቃሚነት እክል?? ብዬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥያቄ አነሳ ነበር። ባይመለስም።
ሳሙኤል በላይነህ ቃ'ሜ©
ጥቅም 20, 2018 ዓ.ም
ሐዋሳ፣ሲዳማ | ኢትዮጵያ 🇪🇹

❤70👏14👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Hatto ikkite sharrante qeelte, qeellesera mitto barra nafa gamba yite hagiirrese xawissukkinni, hexxose baala albiidinni mulqine yanna baala su'mase xonsiisannorichinni calla su'ma fultanno gede assinoonnise daga.
Affinose albinni haa'ne, "Affini filme loonsummohe!" yine malu darchonna affino agambeennase gudumaale cunfeennase "Isi ani wolaphummolla yuummona ani Sidaamu maikkummo?" yite ma'litannokki assinoonnise daga mayra wodana di"ittanno!
Be'ro baarigaaru gashshe haxo hiiqqinosekki geeshsha godowisenni fultino oosose gashshite godowirese doowiroho hagginose daga hiitto dixissiissanno!
Sidaamu Buni Lekkate Kaase Boowe saalinni boshshinoonnise su'ma dawadhitukkinni, Qawalete minnanni su'mase qaraarsinoonni daga wodana ittanno!
Sidaamaho saala ba'latto assitini baalira Maganu yanna agare halaalu xa'manno'ne. Daga loossinokki shedinni kayinni ki'ne loossinoonni cubbinna xurinni saaltaanni haxo hiiqqantanni calla diheedhaanno. Mitto barra Halaalinni wolaphitanno!!

❤37👍10🥰3
ለአዲሱ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ለአቶ ጥራቱ በየነ የመልካም ምኞቴ መልዕክት!!
ሐዋሳ በሀገራችን ካሉ ከተሞች ቀዳሚ ውብ ከተማ በሆኑ የሁሉም ዓይን የሚያርፍበት ከተማ ነው። ይሁን እንጂ ሲዳማ ክልል መሆን ተከትሎ የሐዋሳ ከተማ ገፅታ መዋቅራዊና መዋቅራዊ ባልሆነ መንገድ ጎድፏል።
"ሐዋሳን ገደሉአት። ሐዋሳ ቀዘቀዘች። ሐዋሳ ሞተች። ሐዋሳ እንደ ድሮ አይደለችም።" እግርህ በረገጠ ሀገር ሁሉ ሰለ ሐዋሳ የሚወራው ወሬ ነው። ለሀዋሳም ሆነ ለሲዳማ የሚመጥን አመራር መሾምና የሾሙትን እየገመገሙ እያረሙ መሄድ የብልጽግና ፓርቲ ኃላፊነት መሆን ነበረበት። ህዝቡ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ በሲዳማ ክልልና ሐዋሳ ከተማ እየሆነ ያለውን ለመንግሥት ቢያሳውቅም ላለፉት አምስት አመታት መንግሥትም ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ቆይቷል። የረፈደ ቢሆንም መንግሥት ለሐዋሳ ከተማ ጆሮ ሰጥቷል። ዋናው የሲዳማ ክልል ጉዳይ ግን ዛሬም ተንጠልጥሎ ዘልቋል።
የሲዳማ ህዝብ ዘመናትን የፈጀ ጥያቄ ህዝቡ በከፈለ መስዋዕትነትና በብልፅግና መንግሥት ይሁኝታ መመለሱን ተከትሎ ለሲዳማ ህዝብ ጥርሱን ያልነከሰ አልነበረም። የክልሉ አመራሮች የፈጠሩት ክፍተት ለሐዋሳም ይሁን ለአጠቃላይ ለሲዳማ ክልል ችግር ዋና ምክንያት ቢሆንም የሐዋሳ ከተማ በአሉታዊ ጎን ክፉኛ ተዘምቶበታል። በሕብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ላይ ጥላቻ ያለባቸው አካላትና ሚዲያዎቻቸው ሳይታክቱ የስም ማጥፊያ ዘመቻ የከፈቱት በሐዋሳ ከተማ ላይ ነበር። በሀገሪቷ በተለያዩ መዋቅሮች በመንግሥት ስልጣን ላይ ያሉ በአመዛኙ የቀድሞ የደኢህዴን አመራሮች ለሽንፈታቸው የቂም በቀል ብትርም አርፎበታል ሐዋሳ_ሲዳማ። ለሲዳማ ክልል በተለይ ለክልሉ ማዕከል ለሆነው የሐዋሳ ከተማ እድገትና ለውጥ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት በቂ ትኩረት አለመስጠቱ ታክሎበት ከተማው ጦርነት ካለባቸው አከባቢዎች በበለጠ ተጎድቶት ቆይቷል።
ዛሬም በአንድ ወር ውስጥ ሁለት ከንቲባዎች በተፈራረቁበት ሂደት "በሂደቱ" ላይ ያለኝ ጥርጣሬና ልዩነት እንደተጠበቀ ሆኖ ለሐዋሳ ሐዋሳን የሚመጥን አመራር ተሹሞ ማየትን የሁሉም ሰው ፍላጎት ነውና በመልካም ጎኑ እቀበለዋለሁ። ይህ በእንዲህ እንዳለ አንድ ወር ያህል አገልግሎ ከኃላፊነቱ የተነሳው የቀድሞ ከንቲባ አቶ ተክሌ ጆንባ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ያመጣው ለውጥ የሚናቅ ባለመሆኑ በአጭር ጊዜ ውስጥ ላሳየው የአመራርነት ጥረት እውቅና ሰጥቶ መሸኘት፣ የግለሰቡን ሃቅ መጠበቅ ያስፈልጋል ብዬ አምናለሁ።
ዛሬ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ተደርጎ የተሾመው አቶ ጥራቱ በየነ ከተማውን ቀድሞ የሚያውቅ መሆኑ፣ ያ ሁሉ ተዓምራት በአንድ ጀንበር የሚሠራበትን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሆኖ በአመራርነት ቆይቶ የተመለሰ በሳል አመራር መሆኑ፣ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ድጋፍ እንደሚደረግለት የሚታመን ከንቲባ መሆኑና ሰፊው የሐዋሳ ነዋሪና የሲዳማ ክልል ሕዝብ የሐዋሳን ክብር የሚሻ በመሆኑ ሐዋሳ ወደ ቀድሞ ከፍታዋና ገናናነቷ ትመለሳለች ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
በዚሁ አጋጣሚ ለሲዳማ ክልልና ለክልሉ ማዕከል ለሆነው ለሐዋሳ ከተማ ሁለንተናዊ ለውጥ በግሌ ለሐዋሳ በሕግና በሀላሌ መርህ የሲዳማ ህዝብ ክብርና ጥቅም እንዲሁም የሐዋሳ ከተማ የነዋሪ ፍላጎት አማክሎ ከሚሠራ አመራር ጋር በሚያስፈልገው ሁሉ ተባብሬ ለመሥራት ዝግጁ መሆነን እየገለጽኩ ለአዲሱ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ።
ሳሙኤል በላይነህ ቃ'ሜ
ህዳር 3/2018 ዓ.ም
ሐዋሳ፣ ሲዳማ | ኢትዮጵያ 🇪🇹

❤42👍10👏5
5 Saate No| Wotasa Kasa doorre (ድምፆ ይፈለጋል)
Hiittoonni kajjeelle mitto tima hoonganni!!
Hexxo murtooti. Doori. Doori! https://vote.kelemethiopia.org/?fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAc3J0YwZhcHBfaWQPMjc1MjU0NjkyNTk4Mjc5AAEe1rpYTSqX0n_zj3dk0T9eLg5HyESFp-603yHH0Z-zZUwp9SQmajdYDrTMgAw_aem_O2cPWR44PHZEaAlHUY4kmg

❤21🥰1
Bocaasa 10, Wolaphote Barra | ህዳር 10🎯
በሐዋሳ ከተማ የሲዳማን ሕዝብ ታሪክ፣ ባህልና ማንነት የሚገልጹ ፕሮጀክቶች እንዳይገነቡ የተፈለገው ለምንድነው? ምንድነው እየታሰበ ያለው? ነገሮችን በጥርጣሬ ከማየት አንቧዝንም!!
🎯 የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ምልክት የሆነው የሻፌታ ታወር ግንባታ፣
🎯በአርበኞች ስም የሚሰየሙ ተቋማት፣ መንደሮች፣ መንገዶችና አደባባዮች፣
🎯የሲዳማን ህዝብ እሴት የሚመጥን በሐዋሳ ከተማ መሃል ትልቅ ሙዚየም ግንባታ፣
🎯የሎቄ ሰማዕታት ሃውልት፣
🎯የየአፊኒ አደራሽ
🎯የሰማዕታት ፓርክ ግንባታ ወዘተ የሲዳማን ህዝብ ታሪክ፣ ባህል፣ ማንነት የሚገልጹ በመሆናቸው ሆን ተብለው በሸፍጥና በሴራ የተጓተቱ ይመስለኛል።
የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ ጥራቱ በየነ በእሳቸው አስተዳደር ዘመን ተጀምሮ ቆሞ የቀረውንና ሦስት ከንቲባዎች የተፈራረቁበትን የሻፌታ ታወር ፕሮጀክት በፍጥነት አስጀምሮ ያስጨርሰዋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
በግሌ በብልፅግና መንግሥት ላይ ያለኝ እምነት የሚጠነክረው ከምንም በላይ ህዝቤን የሚገልጽ ምልክት በሐዋሳ ከተማ በስፋት ማየት ስችል ነው።
ሳሙኤል በላይነህ ቃ'ሜ (ሳበቃ)
ሕዳር 10, 2018 ዓ.ም

❤56👏13👍1
LUWA | የሲዳማ ህዝብ ባህላዊ ዩኒቨርስቲ ነው!!
Luwu Sidaamu daga budira mudukkoho.
Mayra mudukkoho yootto yitinoonniro, Luwu giddo ronsannikki budi hiikku no hanni? Luwu mannu oosimmatenni jawimmate (cimimmate) widira reekkamanno uurrinshaati. Mannu dagoomitte heeshsho giddo kipho tirranni gara, gutunni loosi'ne lophinanni gara, gobbate seyanyo gargadhine, utuwimma agadhine hee'nanni gara torbinanni uurrinshaati.
Luwu Sidaamu bude haammmata hanqafino gootaaraati. Luwu dibude callahona uurrinshate. Sidaamu Yunveristeeti. Xa ko Luwi may deerrira no? Luwu Maanchisira no? Luwanni noohu no? Luwa itisanni noohu no? Lolloqu no? Injuchu no? Lumbanni dargi no? Ammaa Magani!
Oromote daga GADA budenaa Yunveristete xiinxallote korse assite iillishidhu geeshsha ninke insaa ledo taalo ayimmanna taalleenyu sharrora baraha dirrine gaarammoommo daga techo wolaphinoommo yine baandeera qasi'nummo barra baaluri illenke la'anna xoanni diha'rino?
Mitte xa'mo xa'meemmo'nena dawarre"e. Gadaanni beetti Gadaanni hooode ha'ranni no? Mootete beetti mootichu ledo xaadu noosi? Waare noosi? Geelote beetti Geelo ledo hosanni no? Womu beetti annu faana no? Gaannu beetti Gaannu gallo gara gale no? Nookkiro may budi nooyya? May Sidaamimma nooyya?
Sidaamimma annunni beettoho raggennite. Annunni beettoho budunna balchoomu ragge hoogguro, sholline manca'ne hee'noommoha dilawanno'ne?
Ayti konni budi ba"a daafira xa'mamannohu? Qaete Geerchu bude beetto ofolli yee rosiisa hoongotera alba annisi halaali xa'ma diagurannosi? Wogate Biiro Sidaamu uyno hadara doogo huntinotera dhagge xa'mitannose. Yunveristubba dhaggete xa'mamaanooti. Rosino manni rosinokki anni amaxxe daynoha dancha bude huntinotera xa'mantannote. Ammanote uurrinshubba kaire baala sheexaanu ledo xaadissanni mannu hornya afi'rinokki shota manna ikkanno gede faro fante agurtinotera xa'mantannote.
Polotiku massagaano dancha bude woxunninna polotiku wolqanni bowirsa hasiissanna ba"ara facci assite agurtinotera dhaggete xa'mamaanooti. Miidiyubba budu fooli noowa hasse marte jawaachishshe dagate ledo xaadisse looso loossinokkihura xa'mamooshshunni digatanno. Ilama yannate tekinoloje calla harunsa agurte badhe higge ayimmansa xawishsha ikkinoha budensa afate hixamanya hoogansara annuwa macciishsha giwansara ga'a gaabbitannote!!
Luwu budunni fule dhagge ikke gatanni noona manna’ya daga’ya danchu budi baoonkena dawadhanno gari daafira hasaambo. Annu annunku qeechanke fullo. Luwanke xa’mammo. Lumbe hee'rate hajo daafira hasaambo! Albi Luwa darga qola nafa hoongummorono ajay ajeenna 12 kifile rosse Yunveriste hadhanno rosaano bude hasaambanni darga marte pirojekite loossanno doogo mallo!!
SBQ
Sadaasa 21, 2018
Hawaasa, Sidaama| Ethiopia 🇪🇹
📸: SBC| Abayineh Akililu🙏

❤13👍4👎1
Tenne ga'ara ilama macciishshitoe!
Konni lamu diri giddo babbaxxino korkaarinni sae sae addi addi qoqqowubba ha're hatte daga tenne gobba giddo uminsanna wole daga daafira coydhannore ofolle macciishshate kaayyo afi'roommo. Halaaleho wole daga meessi daga heedho hooggo hajo assite wole daga daafira qarrante hasaabbannoti dino. Mitootu isinni meessita shaqqado baatto adhatenna meessiha biifino quchuma anganni adhate, hoogguro gutunni gashsha hoongummoro gobbate keeru daara didandaanno yite coydhanna macca'yanni macciishshoommo.
Macciishshoommoha lowo halaale hiikku macciishshanna coyi'reemmo, dagano buxxe qarru aana nooti sagaletenni umo dandaa qarrisinoseti ma macciishshitannae yee mulla techo ille la'anno geeshshiri aana fonii'yata coyi'ranni keeshshoommo. Tenne gobba giddo Sidaamu daga horo, ayimma, dhagge, budenna afoo agarate mine cufi'ne malama hasiissannota hige hige coyi'roommo. Callinni ronse, callinni donde, callinni dadda'line ikkino deerra marrammora dandiineemmo. Yara daga giddonni fulloommore ikkinummoro mitto darga waalchu cufaminonkere ikkanke digatttanno. Balanxe Sidaamu gede worbino! yinannilla hee'noonni. Duuchu mannino yaannilla no.
Qoqqowu mootimma kalaqi'nummo gedensaanni kayinni qarru bati'rinonke. Dhiibbe batidhinonke. Duuchu wolaphonke beebbifatino. Meessi balalino techo horo calla hogoofi'rate fanino faronni seyanyo daggino. Kaayyo lowoti ba'ino. Ba'annino no.
Balaxxe seeraancho ikkitinokki doogonni meessi wolqaweelooti, mooraanonna ruukkaddu darga amaddanno. Hakkuri darga amaddu uurrinsha giddo balaxxe meessi jawa hiiqqite ka'anno. Baxxu gede moortanno. Gosooma goola kalaqqanno. Shiima yanna gedensaanni cancu ka"anno. Hakkiinni "Sidaamu massaga didandaanno!" yiisiissanno. Meessi oosono taaga meessihu hiiqqinonsa komara konni manni ledo hoo yite ka'anno. Gedensaanni "Heewisame qeelihu gashsho!" yinanniti dagganno. Tini heewisama Sidaama callaati. Jajjabba qoqqowubbara Amaaraho, Oromote, Tigiraye gedeewa diegenninoonnite. Hatte daga ooso ikkadda duuchu noohura kaayyo wolootaho diaamantanno. Konniicho meessi nafara meessi ooso rosa ajjukkinni, afa ajjulkinni, heewisante qeela hooggukkinni xagarre dagate kaayyo hawulunkanni.
Coy gedera Hawaasi Yunveriate Pirezidaantimma darga be'ro meessiri kalaqqino so'ronni hoongoonniho. Dr. Daawiti Waachamo masdinoommihura joogishamoonke mannu. Hansoonnihu Hawaasaati. Hakku dayno manni maa assanni nooro yanna yannatenni anfoonniho. Mitto widoonni meessi mooraano sharrammanna widoonni wolu daynohu meessi daga qoosso baxita assannoha olamanna horichu horrame goofanni no.
Be'ro barra Riferaalete Hospitaale heewotenni mitte dottorcho qeeltino yinoonni. Qeelihu qeelo heewo heedhu geeshsha qeelanna qeelama noote. Gano kayinni heewotenni aliidite. Tenne daga ciiggisha qara mixonsaati. Riferaale ikkadda meessi afaaleeyye gashshitoommero: afuunni tidhinanni. Lowo jiro noona mannuno hosipitaallano wodani gede horonsidhamno. Xissaminohu qarraminihu silke bilbi'le nafa qarra tidhanno. Meessi nafa diduuddinanni. Roorinni, specialist ikkotannoti rosaanonke lowo kaayyo afidhanno. Meessi manna meessi daga irki'ne kaa'linanni. Rosu Uurrinshubba massaganna polotiku uurrinshsubba massaga iimana uullati. Lowo kaayyo, lowo hexxo, dagate lowo horo noohu jajjabba uurrinshubba giddooti. Polotilahono lowo qiniite hakko hee'ne kalaqa dandiinanni. Kaayyo hatti adhantanno woyte woroonnino lowo kaayyo hawulukantanno. Hatto hattoonni assinanni daga wolqa hunnanni ga'a hasi'noonni darga Sidaama shiinshinanni deerra mara digattanno.
Umonke dandiine hiikkono heewisamme xinqi'ne hee'ra dandiineemmo. Kayinni Sidaama umo hunnanna worre la'ne di"ikkino. Manni nafarano meessi qaerano borojje ikkine mannunni maa'nine gala ninkera iqqanke dikkitino. Sidaamu daga gede jawaata ikka hoongummoro hojjinni tonaame jawaante tenne gobbara macciishshamme afi'ra didandiineemmo. Tini gobba goodantinohu daganna dagoomu hubbo hubbonniiti. Wolu ninke aana malame, halame darga amadanna meessa balala ga'a ilama waaga baatisiissanno.

👍28❤13🥰1
Konni daafira, macca noohu macciishsho!
Sidaama malami. Albira lowo gano ganne suutu suutunni haa'ne ha'nanni hee'noonnihe!!

👍36❤15👎1
ሰለፍትህ ስትጮህ “ሰብዓዊ” ይሉሃል።
ምርትና አገልግሎታቸውን፣ ወይም የእነሱ የሆነውን ነገር ስታስተዋውቅ “ምርጥ ሰው!” ይሉሃል።
የወንጌል አማኝ ሆነህ ሳለህ ሁሉንም ሐይማኖት የሚያማክል የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ስትተገብር “ሚዛናዊ” ይሉሃል።
የራህን ባህል፣ ቋንቋ፣ ታሪክ፣ ማንነት ትተህ ሰለ ከተሜው ስታወራ “ምርጥ ኢትዮጵያዊ” ይሉሃል። በአንዳች አጋጣሚ ተሳስተህ እንኳን ሰለህዝብህ ጥቅም ከተናገርክ “ዘረኛ!” ይሉሃል። 😏 ሰለ ህዝቤ መብትና ጥቅም በተናገርኩት ካሉኝ ዘረኛ፣ ይበሉኛ።🎯
አቶ ሳሙኤል በላይነህ ቃ'ሜ ሀገሩን ይወዳል። የሌሎችን መብትና ጥቅም ማክበር ያደግበት የአባቶቹ ባህርይ ነው። ያስቀጥለዋል። በሰፊው የሲዳማ ህዝብ ጥቅም በፍፁም አይደራደርም። በዚህ በአጭር ዕድሜዬ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሰለ ህዝብህ ስትናገር "ዘረኛ" ከሚሉቱ በለይ በኢትዮጵያ ምድር ዘረኛ አለመኖሩን ነው። ሲዳማነቴን ካልተቀበልክ ከአንተ ጋር የሚጋራው ኢትዮጵያዊነት ያው ፌክ ነው!! በሃላሌ (በእውነት) እንገዛለን። ዛቻ፣ ስድብ፣ ዘመቻ ፈርተን ግን ህሊናችን እያወቀ የምሸቅጠው የህዝባችን ጥቅም አይኖርም።

❤64👍9
Affini Hara …?🤔
Xa'mo Nooe: Affini Hari Hajo Amaddinoonni Woga Turizimenna Konstiraakishinete Biirora
1. 10 diri alba (2008 M.D) Affini Hara 257 miiloonenni mucuqqi assine gundannita ammanne hananfoonni. Xaa geeshsha may loosami? Mageeshshi woxi fuli? May gati? Gatinore gudate mageeshshi woxi hasiisanno? Woxu mare biiloonna iillikkinni digatannona mitte pirojekite amandoonni yanna giddo guda hoogatenni kalaqamannoha (ilamanna daga kisanno kisaara) baaxxannohu ayti? Togoo ikkito dagatenna ilamate kaayyo aana loonsoonni bayra barshe, cubbonna gafo ikkinota huwattinoonni? Tennera xa'mamooshshu ayeoo la"anno? Xa'mamooshshu nookkiha 10+ gedensa "Hagiirru duduwo!" yinanni daa mayra hasiissu?
2. Tini "Beeti Arkitekiti" yineemme amaalaancho 3.5 miiloone lende, huucci'ne goonfe abbi'nummo yinanniti, Wogate Biiro martuwa baala hanqattannokkiti. Affini Hari 10 diro keeshshi woyte ledo gadhe keeshshituti, ballaho Shawwa Sidaamu Budu Mereershi diyayne 6 agani giddo loosse shiqishshanno gede sheemaaxxineenna mama ba'e gatturo anfoommokkiti "yawaawullete birxe!" xaano Affini Hari hoode goshooshi'nannisehu mayraati? Itophiyaho mitto hara amaale gudate dhuka afidhino amaalaano wole dino? Konniicho lowo huluullo nooena xawisse"e.
3. Affini Harinna Gudumaalu Paarke noo qarqari Hawaasi garbinni muli xeertinyira afamanno. Hattoo qooxeessa Kolideretenni latinaanni hee'noonnina kisaara ajishate Hawaasi Quchumi Kantiiwi Kalaa Xiraatu ledo xaadisi'noonniri noinso dino? Kalaa Xiraatu ledo xaadisira Abbichu ledo murote doogonni xaadate gede ikkinota mannu wodanchino?
4. Mito woyte xawishsha uynikkinni hajo giddoonni guxxine dagate guma calla leellisha hasiissannoha wogga kiirsiisino ajanda mitte qaafono ha'nikkinni songonna fotta xu'mine tuuta abbine suta hoongoommero diwoyyanno? Mite mite hajo odeessate dagate alba daate saallanni hajo saala ba'ne haafare hasaaphate mooraale isi maminni daggannoro diafoommo.
Mitu mitu manni, coy iima iima techo daye uwiwa calla lae, "Hashshu ballo!" yaanni hagiidhatenni calla ha'ra agure be'ro coy galiwa, coy bainowa, halaalu go'rinowa buuxi'ra xa'mamooshshu hasiisannowa xa'mamooshshe kalaqanni qaafa hasiissannosiha lawannoe.
Anera Affini Hari Hajo, dagganno ilama Sidaamu daga aana loonsoonni dhagge habbannokki barsheeti yeemmo. Konnira mootimmanna kontirakitereno ikko amaalaano xa'mama hasiissannonsa hajooti ikkinnina sammi yine dongenna dogamme sa"a hasiissannose hajo dikkitino.

👍30❤10🥰1
የዘማሪት አስቴር አበበ ቁጥር 3 አልበም ኦዲዮ መዝሙር ቀጥሎ ያላውን የቴሌግራም ቡት መስፈንጠሪያ በመጫን ከ100 ብር ጀምሮ በቴሌብርና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ገቢ በማድረግና ደረሰኙን በዛው ሊንክ በመላክ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን። በዩቲዩብ አማራጭ ከምረቃው በኋላ የምናቀርብ ይሆናል። አገልግሎቷን በቀናነት ስለምትደግፉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
http://t.me/DWalbumbot
http://t.me/DWalbumbot
👏43❤13🥰5👎1
Maganu Galatamo| እግዚአብሔር ይመሰገን🙏
Coye baala danchummate assinoe Maganira bayru galati iillosi. Usuramummo barrinni kayissine gobba galtinoonnie daga'ya, galati'ne manna ikke geede dawarammora Maganu kaa'loe.
Huuccatto'ne, dagoomu battala sharro'ne, woxunna wolqate towanyo'ne anenna maate'yara lowo qiniiticho ikkitino. Baadono baadi baadono heedhinoonni halenna haxo ikkitinoonnie baala galateemmo'ne!
Coy day gara dayrono hasaawunninna malunni furgao afi'ranno gede mahooyyaancho qeecha fultinoonni mootimmate bisubbarano Maganu ikko'ne!
Maganu gobbanke nageesso. Dagankerano keere keeraate, kaayyo kaayyooma, alte atooma, guuta hagiirre dawaro!!
Samuel Belayneh Qaa’me
Ammajje 19, 2018 M.D

❤193👏35👍15🥰14🎉6
የሲዳማ የጊዜ አቆጣጠር ጥበብ...ይነበብ!!
የሲዳማ ዘመን አቆጣጠር መነሻው የፀሐይ፣ የጨረቃና ከዋክብት ሕግ በማጤን ላይ የተመሠረተ ነው። የሲዳማ ሀገረሰባዊ ዕውቀት ከዘመናዊ የሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ሕግጋት ጋር የሚገናኝ ነው። ያ አያንቶ (ባህላዊ አስትሮኖመር) የሰማይን ሚስጥር ያለ ቴሌስኮፕ በማጥናት ይሄንን ድንቅ ጥበብ እንዴት ለዚህ ትውልድ ማኖር ቻለ? የሚገርም ጥበብ ነው።
የሲዳማ የጊዜ አቆጣጠር ፀሐይንና ጨረቃን (Solar & Lunar Calander) መነሻ ያደረገ መሆኑን የወሥፉ አጥኚ መሠለ ካዳ "የሲዳማ ጊዜ አቆጣጠር" ለጊዜው ታትሞ ለገበያ ባልቀረበ መጽሐፉ ያትታል።
ሲዳማ የጨረቃ ካላንደር የሚጠቀመው የወቅቶችን መፈራረቅ ለመለየትና ለእርሻ ሥራ ነው። Badheessa, Hawado, Birra, Arro (በልግ፣ ክረምት፣ ፀደይ እና በጋ) የፀሐይ ካሌንደር ወቅቶች ናቸው።
በሲዳማ ማህበራዊ ሕይወት ውስጥ ትልቅ ትርጉም ያለው የጨረቃ ካሌንደር ነው። Lunar Calendar. ሲዳማ የጨረቃ ካሌንደር በሁለት ዓይነት አቆጣጠር እንደሚገለፅ ተመራማሪው መሠለ በግልጽ ያስቀምጠዋል። Siderial Lunar Cycle & Synodic Lunar Cycle.
Siderial Lunar Cycle (የአያንቶ ካሌንደር) ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን ጨረቃ በምድር ዙሪያ የምታደርገውን ዑደት ከከዋክብቶችና ከሌሎች ፕላኔቶች አንፃር የሚቆጠር አቆጣጠር ነው። በሥነ ፈለክ ዘርፍ ጨረቃ መሬትን ዞራ ለመጨረስ 27/28 ቀናት እንደሚፈጅባት የሚታወቅ ሲሆን በሲዳማ አያንቶዎች ዘንድም 27/28 ቀኖች እንዳሉ ይታወቃል። እነኝ ቀናቶች ከመጀመሪያው ቀን Argaajjima ጀምሮ Bolla Bassa, Adula ama, Adula beetto....Bita... 28 (Lao) እየተባሉ የሚታወቁ ናቸው።
ሌላው የጨረቃ ካሌንደር Synodic Lunar Cycle (የፍቼ ጫምባላላ ካሌንደር) ተብሎ ይታወቃል። በዚህ ካሌንደር አቆጣጠር ሲዳማ የጨረቃ ቅርፅ (አዲስ ጨረቃ፣ ግማሽ ጨረቃ፣ ሙሉ ጨረቃ) ብቻ መሠረት በማድረግ ቀን የሚቆጥር ቀመር ሲሆን የፍቼ ጫምባላላ ቀን የሚውልበትን ዕለት የሚለይበት አቆጣጠር ነው።
በSynodic Lunar Cycle (Calandar) መሠረት 12 የጨረቃ ወራቶች የሚኖሩ ሲሆን ፍቼ ጫምባላላ የሚውለው በ12 የጨረቃ ወር በመጨረሻው ሳምንት፣ በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ቃዋዶ ዕለት ሲሆን አሥራ ሶስተኛ ው አዲስ የጨረቃ ወር ከመጀመሩ በፊት ነው።
በአጠቃላይ የሲዳማ ህዝብ የጊዜ አቆጣጠር እጅግ የሚደንቅ የቀደምት አባቶች ጥበብ የሚገልፅ ሆኖ ብዙዎች ይሄንን ድንቅ ባህል ለማጥላላት ከጥንቆላ ወይም ከኮከብ ቆጠራ ጋር እንደሚያገናኙ ሳይሆን በሳይሳዊ ዕውቀት ማረጋገጥ የሚቻል መሆኑን ነው ተመራማሪው መሠለ ካዳ የሲዳማ አባቶች ዕውቀት ከሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ሳይንስ ጋር እያስተያዩ የሚገልፁት።
ይህ የሲዳማ ጊዜ አቆጣጠር መጽሐፍ ታትሞ በገበያ ላይ ሲውል ለአዲሱ ትውልድ ባህሉን እንዲያውቅ፣ እንዲጠብቅና እንዲያበለፅግ ትልቅ አቅም እንደሚሆነው እተማመናለሁ።
ሳሙኤል በላይነህ ቃ'ሜ
መጋቢት3/2018 ዓ.ም

👍53❤26👏2🎉2🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
QALLI YOOMMO | የናፍቆት (የትዝታ) ግጥም!!
Tenne kiiro (geewo) wirro loosoommo. Mayra?
Aye geeshshiti heeshshote jifo xaaddunsarono ayimmansanninna ayimmansa xawishsha ikkinorinni hexxo mudhitannokki baalira qaaggo ikkitoena.
Qoleno, heeshshote badaxxate manni gobbara marte daffe daafurtanni miccanna miinja kalaqidhanni, maate mannansa toyattanni, ayimmansaranna dagansara baxille leellishshanni noori roduuwira iillitoena!!
Sokka: Mannu miicankera xiiwankera dandaanno. Meessihu qole meessa diinu nafa assinokki farrito assara dandaanno. Meessihu meessa meexino daafira meessi ayimma tiyyi'ra dihasiissanno. Be'ro sa'ni doogo, lophini gara, dancha balchooma, qae qarqara, be'ro manni danchummanna fayyimma giddo maaxamme ga'a wolu barri noota hexxo gashsha hasiissanno.
Ajuujanna ajuujaamu xaaddino barra Sidaamunniti guutano hoogguro roore taaltannollana heeshshotenni hexxo dimudhineemmo!!
Samuel Belayneh Qaa'me
23/7/2018 M.D
Hawaasa, Sidaama | Ethiopia 🇪🇹
#Qalli_yoommo!

❤51👏10🥰4🎉3
Tenne macciishshanni sammi yaammora didandoommo! Cirrete Gubbo Heemmaho, Horooreessaho Babarete, Hattono Hookko Weelenna woloota qasiisote qaccuwara daganke aana hedeweelcho fannoonni urdenni ba'ino lubbora, galaaffatamino jajjiranna daramanni qarru aana noo mannira macciishshaminoe dadille xawiseemmo!
Kawa ka'aanni ba'anni noo lubbo mannu gede lowo geeshsha mararsitannote. Urde mundee Maganu badhera qolonke!
Manninke qarru aana no. Malu maati?
1. Sidaamu Mootimma Oromote mootimma ledo wiinamunni xaadde busha yannara kalaqantino urde qiissitara hasiisanno. Tenne lame "Roduuwaho" yine egenninoonni daga mereero yanna yannatenni kalaqamanno gaanci polotikanko, su'manko, be're mitteenni sayinsoonni dhaggeranni gara ikkinokkinna wolu ajiiffatanno daafira urde uurritanno doogo mala hasiissanno. Qoleno, Federaalete mootimmano gobbate gargarto olanto halashshite eessite urde tenne qiissitanno gede woxarata hasiissanno.
2. Sidaamu mootimma qarru aana noo dagara (shiidhurira, madidhurira, darantanni gobba noorira, jajjinsa weese dolle, minenna gide giiree mulla anganni shorrinoonni dagara hasiisannorichinni kaa'lanna wolu Sidaamino hiro fullanno injo kalaqara hasiisanno)
3. Gobba gobbate gede mitiimmate aana noo yanna ikkitino daafira mannu roorinni qasiisote galannohu deama agure lubbosinna jajjasi gargadhanno garire ma'la hasiissanno. Annuwa hiittoonni galtanni dagginoro xa'ma, meessaneeto
agadha hasiissanno.
Husha manna!
Hunsha yanna!

😢52❤18👍15🥰3😱2