S.A.C.S.F Channel
363 subscribers
3.65K photos
75 videos
303 files
72 links
S.A.C.S.F( Saris Area Christian Students Fellowship)
በዚህ ቻናል ውስጥ የሚከናወኑ

#SACSF_የህብረት_ማስታወሻ_ምስል
#ውድድር
#መልካም_ዜና
#ከቅዱስ_ቃሉ

ይህ ቻነል የሳሪስ እና አከባቢዋ የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ማስታወሻ እንዲሁም ታሪክ በምስል መልክ የሚቀረፅበት ሲሆን በህብረቱ ውስጥ ሲከናወኑ የነበሩ ስራዎች በሙሉ በዚህ ቻነል ላይ የሚሰፍሩ ይሆናሉ።
Download Telegram
Forwarded from Jedidiah fellowship (bulbula highschool) (Sami leader)
🔥10❤5
“ጌታ ሆይ ዛሬ ቃልህን ለመስማት ወደ ዐጥቢያ ቤተክርስቲያን ተነስቼ ሄዳለሁ። በቃልህ እምነቴን አጠነክር ዘንድ፥ በቃልህ እመከር ዘንድ፥ በቃልህ ሃጢአቴን አስተውል ዘንድ፥ በቃልህ ከወንድሞች ጋር እተናነጽ ዘንድ፥ በቃልህ አንተን መውደድ አበዛ  ዘንድ፥ በቃልህ ብዙ መጽናናት  አገኝ ዘንድ፥ በቃልህ ፍጹም ደስታን አገኝ ዘንድ 🥰 በዛሬ ቀን ወደ እውነተኛ የወንድሞች ህብረት ለሚገሰግሱ ሁሉ ይህ በረከት ይብዛላቸው። “አሜን❤️

ፀጋ እና ሰላም ይብዛላቹ😘

#Saris_fellowships
#SACSF
#Saris_fellowships
❤4
SACSF 2018 GOODBYE LAST PROGRAM🙌
🥰3