Forwarded from Jedidiah fellowship (bulbula highschool) (Sami leader)
❤12🥰1
Forwarded from Jedidiah fellowship (bulbula highschool) (Sami leader)
🔥10❤5
“ጌታ ሆይ ዛሬ ቃልህን ለመስማት ወደ ዐጥቢያ ቤተክርስቲያን ተነስቼ ሄዳለሁ። በቃልህ እምነቴን አጠነክር ዘንድ፥ በቃልህ እመከር ዘንድ፥ በቃልህ ሃጢአቴን አስተውል ዘንድ፥ በቃልህ ከወንድሞች ጋር እተናነጽ ዘንድ፥ በቃልህ አንተን መውደድ አበዛ ዘንድ፥ በቃልህ ብዙ መጽናናት አገኝ ዘንድ፥ በቃልህ ፍጹም ደስታን አገኝ ዘንድ 🥰 በዛሬ ቀን ወደ እውነተኛ የወንድሞች ህብረት ለሚገሰግሱ ሁሉ ይህ በረከት ይብዛላቸው። “አሜን❤️
ፀጋ እና ሰላም ይብዛላቹ😘
#Saris_fellowships
#SACSF
#Saris_fellowships
ፀጋ እና ሰላም ይብዛላቹ😘
#Saris_fellowships
#SACSF
#Saris_fellowships
❤4