ሩሽድ የቁርዓን እና የተርቢያ ማዕከል/مركز رُشد التربوي
228 subscribers
85 photos
20 videos
10 links
مركز رشد لتعليم القرآن والتربية الإسلامية.

Markaza Rushd Barnoota Qur'aanaa fi Guddisa Islaamaa.

ሩሽድ የቁርዓን እና የተርቢያ ትምህርቶች ማዕከል

https://linktr.ee/rushdislamicinstitute
Download Telegram
በአላህ መልካም ፈቃድና እርዳታ አረት ተማሪውቻችን «ቃዒደቱል መድኒያን» በጥሩ ሁኔታ አጠናቋል።

አላህ በዕውቀቱ ይባርከቸው፣ የቁርኣን ሐፊዝ ያድርቸገው፣ ለወላጆቾቻውም የዓይን ማቀዝቀዣ ያድርግቸው።
ለወደፊትም በዲን ዕውቀቱ የበረቱ እንዲሆኑ እንመኛለ::
👏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአላህ መልካም ፈቃድ፣ እርዳታና ችሮታ አንድ ተማሪችን "ቃዒዳ አል-ኑራኒያን" አጠናቋል።

ለመሆኑ ይህ ተማሪ ማን ይሆን?🤔

በቅርቡ ማንነቱን አብረን ይፋ እናደርገለን... ኢንሻ አላህ!
3👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
الطالب:عبدالمجيد محمد |
ተማሪ፡ አብዱልማጂድ መሐመድ

#የሲራና_የስነምግባር_ትውልድ

በተማሪዎች ልብ ውስጥ በጎ እሴቶችንና ስነምግባርን ለመትከል የሚያተኩር ተከታታይ ነው፤ ከነቢዩ (ﷺ) ሲራ ታሪኮችን በሚስብ መንገድ በመተረክ፣ እንዲሁም ወላጆችን ማክበርንና ሰላምታን ማስፋፋትን የመሳሰሉ እስላማዊ ስነምግባሮችን


Barataa: Abdulmajid Muhammad

#Dhaloota_Siiraa_fi_Naamusa

Tapha walduraa duubaa gatii fi naamusa gaarii onnee barattootaa keessatti horachuu irratti xiyyeeffate; seenaa Seeraa Nabiyyii (صلى الله عليه وسلم) irraa haala nama hawwatuun, akkasumas naamusa Islaamaa kan akka warra kabajuu fi nagaa dhaamuun ni odeessa.
5
በአላህ መልካም ፈቃድና እርዳታ ሦስት ተማሪዎቻችን «ቃዒደቱል መድኒያን» በጥሩ ሁኔታ አጠናቀዋል፦

​ያሲን ሱልጣን

​ኢምራን አንወር

​ሰሚር አብዱላህ

​አላህ በዕውቀታቸው ይባርካቸው፤ የቁርኣን ሐፊዝ ያድርጋቸው፤ ለወላጆቻቸውም የዓይን ማቀዝቀዣ ያድርጋቸው። ለወደፊትም በዲን ዕውቀታቸው የበረቱ እንዲሆኑ እንመኛለን።


Nayi Rabbiitiin Barattoonni keenya 3n «Qaa'idatul Madaniyyaa» haala gaariin xumuraniiru:

​Yaasiin Sultaan

​Imraan Anwar

​Samiir Abdullaah

​Rabbil Aalamiin beekumsa isaanii keessa barakaa haa kaahu; Haafiizaa Qur'aanaa haa taasisu; ijoollee maatii isaaniitiif gammachuu fi qabbana ijaa ta'an haa taasisu. Fuulduraafis beekumsa diiniitiin jabaatanii akka itti fufan hawwina.
👏3
የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “በጁምዓ ለሊትና በቀን ሶላወታችሁን በኔ ላይ ጨምሩ፣ ሶላወተችሁ ወደኔ ስለሚቀርቡልኝ።
2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልጃችን ያሲን ሱልጣን👑
በፊት እና አሁን
.......
ከዐብደልላህ ኢብኑ መስዑድ (ረደየልላሁ ዐንሁ) እንደተወራው፡ የላከው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
​«ከአላህ መጽሐፍ (ቁርኣን) አንድን ፊደል ያነበበ ሰው አንድ መልካም ምንዳ (ሐሰና) ያገኛል፤ መልካም ምንዳ ደግሞ በዐሥር እጥፍ ይባዛል። ‘አሊፍ-ላም-ሚም’ አንድ ፊደል ነው አልልም፤ ነገር ግን አሊፍ አንድ ፊደል ነው፣ ላም አንድ ፊደል ነው፣ ሚምም አንድ ፊደል ነው።» (ቲርሚዚ የዘገቡት ሲሆን፡ ሐዲሱ ሐሰን ሶሒሕ ነው ብለውታል)
2
በአፍሪካ ቲቪ (Africa TV) ፕሮግራም ላይ ድንቅ ተማሪዎቻችን በመሳተፋቸው በጣም ተደስተናል። ጉዞው በእውቀትና በደስታ የተሞላ ነበር፤ የእናንተም ልዩ ተሳትፎ ትልቅ አስተዋጽኦ ነበረው። ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን፤ ይህንን ስኬትና ብቃታችሁን እንኳን ደስ አላችሁ!"
8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህች ሱራ ለምን እንደወረደች ያውቃሉ? 🕌

በአንድ ደቂቃ ውስጥ፣ ከጁዝእ ዐማ ውስጥ የአንዲት ሱራ የመውረጃ ምክንያት ከቀላል ትርጓሜዋ ጋር እናገናኝላችኋለን... ምክንያቱም መሸምደድ ከመረዳት ጋር ሲያያዝ ይጠናከራልና 📖

"ተፍሲር በአንድ ደቂቃ"

ሩሽድ የተርቢያ ማዕከል
👏5