#AASTU
❇️አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡
❇️በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ካመጡ ተማሪዎች መካከል፤ ከ1 ሺህ 800 በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መመደባቸው ይታወቃል።
❇️ዩኒቨርሲቲው በ2015 ዓ.ም የተማሪዎቹ የመግቢያ ጊዜ ዛሬ የካቲት 20/2015 ዓ.ም ብቻ መሆኑን መግለፁ አይዘነጋም።
https://t.me/Remedialprogram_1

👍2❤1
#WachemoUniversity
❇️በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሬመዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከየካቲት 21 እስከ 24/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
♨️ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
✅መሰናዶ ያለፋችሁበት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒ፣
✅ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
✅የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
✅ 3×4 ፎቶግራፍ (4)፣
✅የሌሊት አልባሳትና የስፖርት ትጥቅ።
❇️ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)

👍1
#Episode2
🎯 ግቢ ላይ ውጤት እንዴት መስራት እንችላለን።
❇️
🔰Worsheet ማለት መምህሩ የሆነ chapter አስተምሮ እንደጨረሰ በተማራችሁት ትምህርት ዙሪያ ከበድ ከበድ ያሉ እና የ concept ጥያቄዎች ከተለያዩ መፅሀፍት አውጣጥቶ ፈተና ሊደርስ አካባቢ የሚሰጣችሁ ነው። በተለይ ፈለጣ የሚበዛበት ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች worksheet የተለመደ ነው። መምህሩ worsheet ከሰጣችሁ ፡ ፈተናውን በዚህ መልክ ተዘጋጁ ማለቱ ነው። ከ worksheet ቱ ላይ ጥቂት የማይባሉ ጥያቄዎች ፈተና ላይ ይወጣሉ። መምህሩ ጥያቄዎቹን የሚያወጣው ከ መፅሀፍ ስለሆነ የጥያቄዎቹን መልስ ከዛው መፅሀፍ ታገኙታላችሁ ፡ ከሌለ ደግሞ Google ማድረግ ይጠበቅባችሗል። ስለዚህ የሚሰጣችሁን worksheet ጥሩ አድርጋችሁ ከሰራችሁ ፡ ፈተናውን ትሰሩታላችሁ።
❇️የአጠናን መንገድ(ስልት)
🔰እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔?
🎯 አንዳንድ መምህሮች ሙሉ chapter ሩን እንድትፅፋ አድርገው ፈተና የሚያወጡ አሉ። ለምሳሌ ፡ List and describe , explain and discuss ምናምን እያለ handout ቱ ላይ ያሉትን ኖቶች እንድትፅፋ አድርጎ የሚያወጣ መምህር አለ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ concept ጥያቄ የሚያወጡ አሉ። የ እናንተን የመረዳት ችሎታ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን የሚያወጡ መምህሮች አሉ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው።
ስለዚህ እንዴት እናብብ🤔
🔔 የመጀመሪያው ፈተና ላይ መምህሩ ምን አይነት የፈተና አወጣጥ ስታይል እንዳለው አታውቁም🤷♀።
ከመጀመሪያው ፈተና በሗላ ግን የመምህሩን የፈተና አወጣጥ ስታይል ማወቅ ትችላላችሁ። ስለዚህ
🎯 የ ሽምደዳ ጥያቄዎችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በዛው ልክ handout ቱን በ straw ምጥጥ አድርጋችሁ ማንበብ ነው። በርግጥ ሽምደዳ boring ነው ፡ በተለያየ ስልት አንብባችሁ መያዝ ነው።
🎯 መምህሩ የ concept ጥያቄችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በቻላችሁ መጠን የብልጠት አነባበብ መከተል ነው። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ብላችሁ አንብቡ።
🎯 የ case ጥያቄዎች ከበድ ይላሉ ። ስለዚህ ስታነቡ ፡ የምታነቡት ትምህርት ተግባራዊ እውነታውን ማወቅ ፡ የት የት ቦታ apply እንደሚደረግ ፡ advantage and disadvantage ን ማወቅ ። ከዛ በዚህ መሰረት ማብራራት ነው ከእናንተ የሚጠበቀው።
🗣 ስለዚህ የአጠናን ስልታችሁ እንደመምህሩ ፈተና አወጣጥ ቢሆን ብለን እንመክራለን።
❇️የጊዜ አጠቃቀም
🔰ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን። ስለዚህ በተቻለን መጠን ፡ ሳንዘናጋ ፈተናዎች ከመድረሳቸው በፊት ብናነብ መልካም ነው።
❇️ አለመሰልቸት
🔰ግቢ ላይ ፈተናዎች ፡ አሳይመንቶች ፡ ፕሮጀክቶች ይደራረባሉ። በተለይ በቀጣይ ወደ ግቢ የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፡ ለ እያንዳንዱ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ አጭር ነው። በዚህ ምክንያት ፈተና ቶሎ ቶሎ ነው የምትፈተኑት ፡ አሳይመንት ተደራርቦ ነው የሚሰጣችሁ። ምናልባት ዛሬ ተፈትናችሁ ፡ ነገም ሌላ ፈተና ትፈተናላችሁ ። ከፈተና እንደተመለሳችሁ አሳይመንት ልትሰሩ ትችላላችሁ ምናምን። እና ይኸ መደራረብ መሰልቸን ያመጣል። ስለዚህ ፅኑ መሆን ይጠበቅባችሗል።
❇️ከመምህር ጋር ሰላማዊ መሆን።
🔰ሁሉንም ማለት ባይቻልም የግቢ መምህሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ነው። በቻላችሁ መጠን ከመምህራኖቻችሁ ጋር ሰላማዊ መሆን ፡ በትህትና መነጋገር ፡ ለመምህሩ የሚመች ክላስ መፍጠር አለባችሁ። ከመምህር ጋር የምትንገራገጩ ከሆነ ግን ፡ ሆን ብሎ ውጤታችን ያወርድባችሗል። ብዙ ገጠመኝ ስለማውቅ ነው በዚህ ጉዳይ።
❇️
🔰ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለ Google ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ😘።
😊 The End
https://t.me/Remedialprogram_1
https://t.me/Remedialprogram_1
🎯 ግቢ ላይ ውጤት እንዴት መስራት እንችላለን።
❇️
Worksheet

Google
🔰ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለ Google ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ😘።
😊 The End
https://t.me/Remedialprogram_1
https://t.me/Remedialprogram_1
👍2👏2❤1🎉1
#የጥሪማስታወቂያ
♦️Welkite University♦️ For Remedial Students
https://t.me/Remedialprogram_1
https://t.me/Remedialprogram_1
♦️Welkite University♦️ For Remedial Students
https://t.me/Remedialprogram_1
https://t.me/Remedialprogram_1
👍3
#BahirDarUniversity
🔰ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ መደበኛ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል።
🔰ዩኒቨርሲቲው በ2015 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ከየካቲት 20 እስከ 22/2015 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል።
🔰መንግስት ዘንድሮ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች
ምደባ ካደረገባቸው 15 ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከ5 ሺህ 100 በላይ ተማሪዎች በቀዳሚነት የመረጡት ዩኒቨርሲቲ ነው።

👍6❤1
#Update #UAE
🔰በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 273 ተማሪዎች የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት ሙሉ ስኮላርሺፕ መስጠቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ መናገራቸውን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።
🔰ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት ዛሬ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ወስደው ከግማሽ በላይ ውጤት ካስመዘገቡ ተማሪዎች ውስጥ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 273 ተማሪዎች እውቅና በሰጡበት ወቅት ነው።
🔰ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለተማሪዎቹ " እንኳን ደስ ያላችሁ " ካሉ በኋላ የተሰጣቸውን ፈተና በአግባቡ መስራት በመቻላቸው " ኢትዮጵያን የሚያግዙ 273 ተማሪዎች ተገኝተዋል በዚህም ደስታ ይሰማናል" ብለዋል፡፡
🔰ተማሪዎቹ እጅግ ዘመናዊ በሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን እንደሚከታተሉና ለኢትዮጵያ እና አፍሪካ የሚደርሱ እንዲሆኑም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
🔰ተማሪዎቹ በርትተው ተምረው ሀገራቸውን ሳይረሱ የሚጠቅሙ እንዲሆኑም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሳስበዋል።
🔰ዶ/ር ዐቢይ ሁሉም ተማሪ ጥበብን እንዲሻ እና ሀገሩን ለመለወጥ እንዲሰራ ጠይቀዋል፤ በተለይ " ለእውነት የቆመ ተማሪ ነገ ሃገሩን ይለውጣል፤ እናንተ የላቀ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎችም እውነትን የምትሹ መሆን አለባችሁ እንደዛ ሲሆን ደግሞ ሀገርን የምትገነቡ ትሆናላችሁ " ብለዋል።
#ኤፍቢሲ

👍11❤1
🔰የ2015 ዓ/ም ወደ ቴክኒክና ሙያ ተቋማት መግቢያ ውጤት ይፋ ሆኗል።
🔰በዚህ አመት የተዘጋጀው መቁረጨ ነጥብ የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና የተፈተኑ ተማሪዎችን ታሳቢ ተደርጎ የተሰላ በመሆኑ የሚያገለግለው ለ2015 ዓ.ም የስልጠና ዘመን ብቻ መሆኑን ተገልጿል።
🔰በ2013/2014 የሥልጠና ዘመን በተለየየ ምክንያት ወደ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስርዓት ያልገቡ ተማሪዎች የሚስተናገዱት በ2014 ዓ.ም በነበረው የመቁረጫ ነጥብ መሰረት ይሆናል ተብሏል።
(የ2015 ዓ/ም የቴክኒክና ሙያ ተቋማት መግቢያ ውጤት ከላይ ተያይዟል)
ምንጭ፦ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር

👍4❤1
🔰በደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ለማካካሻ ትምህርት ፕሮግራም የተመደባቹህ ተማሪዎች የግቢ መግቢያ ጊዜ መጋቢት 01-02/2015 መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።
♦️ተጨማሪ መረጃ ከምስሉ ይመልከቱ‼️
https://t.me/Remedialprogram_1
https://t.me/Remedialprogram_1
♦️ተጨማሪ መረጃ ከምስሉ ይመልከቱ‼️
https://t.me/Remedialprogram_1
https://t.me/Remedialprogram_1
👍5❤2🤔1
✅በ2015ዓ.ም የት/ት ዘመን በጅማ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ መደበኛ እና Remedial ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባችሁ:
👉 የካቲት 29 እና 30/2015ዓ.ም እንደሚካሄድ ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።
https://t.me/Remedialprogram_1
https://t.me/Remedialprogram_1
👉 የካቲት 29 እና 30/2015ዓ.ም እንደሚካሄድ ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።
https://t.me/Remedialprogram_1
https://t.me/Remedialprogram_1
👍6🎉2❤1
#wolkite
#ለሬሚዲያል_ተማሪዎች_በሙሉ፦
ውድ የሬሚዲያል ተማሪዎች የአጠቃላይ ውጤታችሁን የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ(Link) ተጭናችሁ የመታወቂያ ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጥሩ ውጤት እንድታስመዘግቡ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።
ውጤት የምታዩበት ማስፈንጠሪያ(Link)👇
https://www.wku.edu.et/en/index.php/en/57-anouncement/571-remwedial-exam-result
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
Share Share👆👆👆🙏🙏
https://t.me/+R1OqcLoA_eBkMmU0

👍2🤔2❤1
#ሞክሩት_ይሰራል
🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 1 ብር ይሰራሉ ።
🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r03954720380
👆👆ለ ካርድ ይሆናችኋል ይሰራል
1 ሰው ስጋብዙ 1 ብር ያገኛሉ minimum withdrawal 10 birr
Write your comment👇👇

Forwarded from Line Addis Message Hub
በተለያዩ ሀገራት በሚደረጉ የትምህርት እና የቱሪስት ጉዞ ፕሮሰስ ላይ ቪዛዎትን በእጅዎ ለማስገባት ምን አይነት እገዛ ይፈልጋሉ
👉የማማከር አገልግሎት?
👉ለቪዛ ቃለ ምልልስና የቪዛ ሰነዶችን ዝግጅት ?
👉የኤምባሲ ቀጠሮ መያዝ?
👉የግል መግለጫ የሞቲቬሽየቪዛ ክልከላ ይግባኝ ደብዳቤዎችን ማዘጋጀት ?
👉የዩኒቨርሲቲ እና ስኮላርሽፕ ማመልከቻዎችን ማከናወን? ወይንስ ሌላ
በዘርፉ የስድስት አመታት ልምድ ያለው ላይን አዲስ የቪዛ አማካሪን ዛሬ ያናግሩ
አድራሻ፦ ቦሌ ከሸገር ሕንፃ ፊትለፊት ራክሲም ፕላዛ አምስተኛ ፎቅ
📞 0942129611
📞 0115580951Telegram chat: @lineaddis2
Telegram channel: @lineaddisconsultancy
የተለያዩ ሽልማቶች የሚያሰጠውን ልዩ ውድድር ለመሳተፍ ይህንን ቦት ይጠቀሙ
@LineAddis2023_bot

Forwarded from Free Freshman Course tutor
logic validity and soundness by john.aac
15.8 MB
📚logic and Critical thinking
📚Full audio on chapter 2
📚Inductive and deductive arguments
📚Logic validity and soundness arguments
🎯 ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
@Free_Freshman_tutors
@Free_Freshman_tutors
💥💥💥💥💥💥💥💥
📚Full audio on chapter 2
📚Inductive and deductive arguments
📚Logic validity and soundness arguments
🎯 ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
@Free_Freshman_tutors
@Free_Freshman_tutors
💥💥💥💥💥💥💥💥
👍3
Forwarded from Ethio University News® (Ř€đĩ♤€)
🎯 አስደሳች ዜና
🔰ከዚህ በፊት በዚ ቻናል የ internet package ከ tele በቅናሽዋጋ ለተማሪዎችና ሰራተኞች ስናደርስ ነበር ከዛም ቴሌ ላይ ባጋጠመን የ connection ችግር ተቋርጦ ቢቆይም አሁን ሙሉ ችግሩ ተቀርፎ ወደስራ መግባታችንን ለማሳወቅ እንወዳለን: :
ከ ዛሬ ጀምሮ ለብዙ ተማሪዎች ከ *999# ትልቅ ቅናሽ ያለበትን የ GB package በመላክ ተጠቃሚ እናደርጋለን: : እናንተም አሁኑኑ 100% real የ ሆነውን እድል እንድትጠቀሙ ጋበዝናቹህ😊
🔰ብዠታዎችን ለማጥራት ያክል
የ tele agent ነኝ ከ tele በብዛት እና በቅናሽ በመረከብ ከመደበኛው ዋጋ ቀንሰን እንሸጣለን
ከ *999# በ 50 ብር 1 GB ለ ወር የሚሸጥ መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን በኔ የ Agent ፍቃድ አማካኝነት በ 35 ብር 1 GB,4 GB በ 120 ብር እና ወርሀዊ Unlimited የምታገኙ መሆኑን እንገልፃለን
♻️ጥቅሉን ለማግኘት በዚህ ያናግሩን @Redi_111
ለተጨማሪ መረጃ
በ 0905267272 ስልክ ይደውሉልን
✅ማሳሰቢያ❗️
👉የፈለጋችሁትን መጠን መግዛት ትችላላቹህ
እስከ 1 ወር ድረስ የሚቆይ ጥቅል ነው
ክፍያውን በ Bank or telebirr መክፈል ይቻላል::

👍8❤2
Forwarded from Forever
Ending JUNE 20😧
POWERED BY GLEAM NETWORK⭐️
በ TON BLOCKCHAIN የተደገፈ🤑 🤑
100% CONFIRMED 💯
ከዛ በፊት ሁሉንም Point farm አድርጋቹ ጨርሱ🫡
ጀማሪዎች👇
https://t.me/Gleam_AquaProtocol_Bot/app?startapp=cmM9ZGY2YWMzZjE
POWERED BY GLEAM NETWORK
በ TON BLOCKCHAIN የተደገፈ
100% CONFIRMED 💯
ከዛ በፊት ሁሉንም Point farm አድርጋቹ ጨርሱ
ጀማሪዎች👇
https://t.me/Gleam_AquaProtocol_Bot/app?startapp=cmM9ZGY2YWMzZjE
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ዘ Campus Life
የትናንት ተከፋፍሎ አልቆ ዛሬም ለ4ተኛ ቀን ቀጥሏል።
ያልጀመራች በዚህ Link ግቡ
https://t.me/avagoldcoin_bot?start=1edf84daa03905216a44
ልክ ከዚህ በፊት እንደገለፅነው መጠቀም ከቻሉ ይህ የ avacoin የreferral challenge በይበልጥ የሚጠቅመው ለጀማሪዋች እና አነስተኛ avacoin token ላላቸው ነው... 🤗
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱2👍1