Remedial Class
12K subscribers
188 photos
6 videos
40 files
83 links
ይህ ለ 2018 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::
Download Telegram
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤️

Join:- @Remedial2018batch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏6036🥰13🔥4😱2
የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ !

መልካም ብዓል ለሁላችንም ይሁን!
23🥰13🙏12👍4
Forwarded from Fenet
Heyy
የማትሪክ ውጤት ሳይመጣ ሲቀር በጣም ከፍቶኝ ነበር
የሪሚድያል መግቢያ ውጤት ሲወጣ ደግሞ እንዴት ባጠና የተሻለ ውጤት አመጣለው ብዬ ግራ ገብቶኝ ነበር
ብቻ ለማለት የፈለኩት በዚህ አጭር ጊዜ የተሻለ ውጤት እንዳመጣ ስለአገዛቹኝ አመሰግናለወ😊😊
4👏3👍2
Forwarded from 🄶🄶🄼🅄
Selam endet nachu...manbeb yejemerkut betam zegyche neber ena yemalf hula almeselegnm neber gn edme lenante benante short note ena tyakewoch bemetagez beneberegn achr gize tezegajche yhew lemalef bekchalew ejg betam amesegnalew yh yehonew benante nw 🙏
6👏2👍1
Forwarded from ђคғҭєұ-----!!
Alefku eko besmam betam des blognal lemn meselachihu guadegnoche ke9-12 metshafun fut adrgewut neber enegn bezih class lay bcha betelekekew /special class/bcha neber yetezegajehut gn keljoch yalanese ena yeteshale wutet ametahu besmam endewum betam bzu temari text book fut yalu altesakalachewum maryamn betam ltmesegenu yigebal 🙏🙏🙏
Benekaka ejachihu yefreshuanm neger kegonachn bthonuln🙏🙏🙏
Mnsganachin kef yale new!!
3👍2👏1
Forwarded from 
Yihen witet lameta yechalkut be fetari erdata ena be enante egeza nw beteley yemitazegajut tiyake betam arif ena le fetena be beki huneta yemiyazegaj mehonun ene miseker alehu kezihm be hual le freshman endematzegajun tesfa alegni le hulum neger amesegnalehu🙏
👏6👍42🔥2
ከላይ ያሉት feedbacks አምና በRemedial Special Class ዉስጥ ከእኛ ጋር ካሳለፉ ተማሪዎቻችን በጥቂቱ ቀጥታ ወደ እናንተ በጥቂቱ forward ያደረግናቸው ናቸው😊

✔️ታድያ እናንተስ ምን ትጠብቃላችህ? አሁንም እኛን ለመቀላቀል አልረፈደም!! Remedial አሪፍ ዉጤት አምጥታችሁ ከዚህ የተሻለ feedback እንደምትሰጡን አንጠራጠርም☺️

🎙ለመመዝገብ ➡️@Remedialtutor_bot

🔗ስለ ቲቶርያሉ ሙሉ መረጃ ለማግኘት
ይሄን➡️ Remedial በመንካት ይመልከቱ::

ለተጨማሪ መረጃ ➡️@Remedial_supportbot


©Remedial Special Class
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8🥰2🙏2👍1
#RemedialExam

በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጠው የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ከግንቦት ወር አጋማሽ ጀምሮ እንደሚሆን ይጠበቃል።

ሚኒስቴሩ እስካሁን የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በይፋ ያወጣው መረጃ ባይኖርም፤ ከዩኒቨርሲቲዎች የተገኙ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ፈተናው ከግንቦት 17-20/2018 ዓ.ም እንደሚሆን ይጠበቃል።

የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ከህዳር ወር አጋማሽ ጀምሮ በትምህርት ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል።

Join:- @Remedial2018batch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2017🥰7
ማስታወቂያ

‎ለሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ፦


‎የ2018 የትምህርት ዘመን የሪሜዲያል ተማሪዎች አገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17- 20/2018 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ፣ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

‎የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

Source :Bule Hora University Official telegram


Join:- @Remedial2018batch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
16😱15🙏10👍7👏2
💔502015🙏8
Forwarded from Remedial Special Class.
Remedial Special Class ለመመዝገብ ከታች ካሉት የክፍያ አማራጮች በሚመቻቹ Account ክፍያዎን ከጨረሱ ቦኃላ ደረሰኙን Screenshot አርገው ይላኩልን::

👉 የሚከፍሉት 400 ብር ብቻ ነው።

#CBE: 1000507759681

#Abyssinia: 171670349

#Awash: 013351138580300

#Telebirr: 0967738285

🗨️Account Name: Bereket Aschalew

🔰ክፍያ ከፈፀሙ ቦሀላ በዚህ👉 @Remedial_specials የከፈሉበትን ደረሰኝ ይላኩልን::

የክፍያ ደረሰኙን ከላኩልን ቦኃላ ቀጥታ ወደ Private channel ትቀላቀላላችሁ::

©️Remedial Special Class
15🥰3👍1
📚 በ1 ወር ውስጥ ለ Remedial Exam ብቃት ያለው ዝግጅት እንዴት ማድረግ ይቻላል?🚀

ሰላም! እንዴት ናችሁ? Remedial Exam ሊደርስ ወደ 1 ወር አከባቢ ብቻ ቀረው ብላችሁ ተጨናንቃችኋል? እኔም ድሮ ተማሪ እያለሁ ልክ እንደናንተ ይሰማኝ ነበር። ግን እመኑኝ፣ አንድ ወር (30 ቀናት) በጣም በቂ ጊዜ ነው። ዋናው ነገር "ምን ያህል ሰዓት አነበብኩ?" ሳይሆን "እንዴት አነበብኩ?" የሚለው ነው።

ብዙ ተማሪዎች ጥሩ ውጤት ያመጡበትን የ1 ወር "Action Plan" እናካፍላችሁ። 👇

1. የመጀመርያዎቹ 3 ቀናት፡ እቅድ እና ማጥራት (The Setup) 🗓

ዝም ብለህ አታንብብ! ከመጀመርህ በፊት ጠላቶችህን (Courses) ለይተህ እወቅ። ምን መሰላቹ ወዴት እንደምትሄዱ ካላወቃቹ ያሰባቹበት እንደማትደርሱ ልክ እንደዛው ከየት እንዴት ምን ማንበብ እንዳለባቹ መጀመርያ መለየት አለባቹ።

Main Topics to cover : ምን ምን እንደተማራችሁ እና የትኛው part ለፈተና እንደሚወጣ አስተማሪው የሰጠውን Outline በደንብ እይ።

ክብደቱን ለይ: በጣም የሚከብድህን ትምህርት ቀይ ቀለም 🔴፣ መካከለኛውን ቢጫ 🟡፣ ቀላል የሚባለውን አረንጓዴ 🟢 ስጠው።

ጊዜ ስጥ: ከባድ ለሆነው ትምህርት ብዙ ሰዓት ስጥ፣ ቀላሉን ደግሞ ለድካም ሰዓት አቆይ።

2. የጥናት ስልት፡ "Study Smart, Not Hard" 🧠
በቀን 10 ሰዓት መጽሐፍ ላይ መፍጠጥ ሳይሆን፣ እነዚህን methods ተጠቀም፦

🔒The Pomodoro Technique: ይሄ ነገር ህይወቴን ቀይሮታል! 25 ደቂቃ ትኩረት ሰጥተህ አንብብ፣ ከዛ 5 ደቂቃ እረፍት አድርግ። በየ 4ቱ ዙር ረዘም ያለ (20-30 ደቂቃ) እረፍት ውሰድ። አእምሮህ እንዳይዝል ይረዳል።

💎Active Recall (ራስን መጠየቅ): ዝም ብለህ highlight አታድርግ። አንብበህ ስትጨርስ መጽሐፉን ዝጋና "አሁን ያነበብኩት ምንድን ነው?" ብለህ ለራስህ ወይም ለጓደኛህ አስረዳ። ካልቻልክ አልገባህም ማለት ነው፤ ተመለስና ድጋሚ እየው።

3. ትኩረት የሚበትን ነገርን  አስወግድ (Focus Mode) 📵
እውነቱን እንነጋገር ከተባለ፣ ስልካችን ትልቁ ጠላታችን ነው።
በምታነቡበት ሰዓት ስልካችሁን "Do Not Disturb" ላይ አድርጉት ወይም ከምትቀመጡበት ክፍል አርቁት።
Notification እያየህ የምታጠና ከሆነ፣ የምታነበው ነገር short-term memory ውስጥ ብቻ ነው የሚቀረው። ፈተና ላይ ይጠፋብሃል።

4. አካላዊ እና አእምሯዊ ጤና (Fuel) 🥗😴
ይሄን እንደ ቀልድ አትዩት።
እንቅልፍ: በትንሹ 7 ሰዓት ተኙ። እንቅልፍ ስትተኙ ነው አእምሯችሁ ያነበባችሁትን ወደ Long-term memory የሚቀይረው። እንቅልፍ አትቀንስ! እንደዚህ ስትባሉ ደግሞ እንቅልፋም ሁኑ አይደለም😜

💧ውሃ: በቂ ውሃ ጠጡ። Dehydration ትኩረትን ይቀንሳል።

5. የመጨረሻው ሳምንት፡ የብቃት መለኪያ (The Final Lap) 🏁
የመጨረሻዎቹን 5-7 ቀናት ለአዲስ ንባብ አታውሉ።

Past Papers: የባለፈው ዓመት ፈተናዎችን ፈልጋችሁ ስሩ። አወጣጣቸው ብዙ ጊዜ ተመሳሳይ ነው።

Summary Notes: ያዘጋጃችሁትን አጭር ማስታወሻ ብቻ እየደጋገማችሁ እዩ።

ወሳኝ ምክር:
አትፍሩ! ፍርሃት የምታውቁትንም ነገር ያስረሳችኋል። "እችላለሁ!" ብላችሁ ጀምሩ። ዛሬ፣ አሁን ጀምሩ። ነገ አላነብም፣ ዛሬ አንድ topic መጨረስ አለብኝ ብላችሁ ወስኑ። ደግሞ ለ Entrance ከአንድ ወር በላይ ስላላቹ አሁንም ለመዘጋጀት ጊዜው አልረፈደም።

ፈርንጆች ምን ይላሉ መሰላቹ😁 ይህን Qoute በህይወት ዘመናቹ ለየትኛውም ረፍዷል ብላቹ ልታቆሙ ላሰባቹት ነገር በሙሉ ተጠቀሙበት በእርግጥ አልረፈደም።

“The best time to plant a tree was 20 years ago. The second best time is today.”

ትክክለኛው ጊዜ አንድን ዛፍ ለመትከል የዛሬ 20 አመት ነበር። ተክለኸው ቢሆን ዛሬ አድጎ ፍሬውንም ታየው ነበር ነው ምሳሌው😊 ግን የዛሬ 20 አመት ካልተከልከው በቃ አልፏል ሌላኛው ጥሩ ጊዜ ደግሞ ዛሬ መትከል ነው☺️ ዛሬ ከተከልክ በሚመጣው 20 አመት አድጎ ታገኘዋለህ ነው።

So እናንተም ለማጥናት ለመዘጋጀት ትክክለኛው ጊዜ ትናንት ነበረ ብላቹ ዛሬ ለማታጠኑ☹️ ዛሬውኑ ጀምሩ ችግር የለውም የጨረሳቹትን ያህል እስከ ፈተና ጊዜ አንብቡ😌 እመኑን ታመሰግኑናላቹ።

በርቱልን 😊ውጤታችሁ እንደሚያምር እርግጠኛ ነን! 💪🔥

▶️በRemedial Special Class የሚሰጠዉን ትምህርት ለመከታተል
በዚህ
😬 @Remedialtutor_bot bot ይመዝገቡ


Join:-
@Remedial2018batch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
94🙏36👍7💯4
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።

የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

በሌላ በኩል፦

- የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም

- የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም

- የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም

- የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ሚያዚያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም

Join:- @Remedial2018batch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
44👍12😱9🙏7
ቤተሰብ እንዴት ናችሁ😊ዝግጅትስ እንዴት ነዉ?
🙏64💔49🔥15🥰15😱11🫡5🤝43
ማስታወቂያ

ውድ የwolaita sodeo university አቅም ማሻሻያ ተማሪዎች በሙሉ

ከፊታችን ሰኞ (17/09/2018) እለት ጀምሮ ሊሰጥ የነበረው ሀገር አቀፍ ፈተና ወደ 27/09/2018 የተራዘመ መሆኑን አውቃችሁ ሳትዘናጉ ጥናታችሁን እንድትቀጥሉ እናሳስባለን። ኤግዚት ፈተናን በተመለከተ ምንም የተቀየረ ነገር ስለሌለ ተመራቂ ተማሪወቻችን በቀራችሁ ጊዜ ዝግጅታችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ እናሳስባለን::

Join: @Remedial2018batch 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💔149👍5🙏5
የሬሜዲል ፈተና መስጫ ቀን ተራዘመ።

ከግንቦት 17 እስከ 20 ቀን 2018 ዓ/ም ሊሰጥ ፕሮግራም ወጥቶለት የነበረው የሬሜዲያል (የአቅም ማሻሻያ) ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ/ም እንዲሰጥ ተራዝሟል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት " የሪሜዲያል ፈተና እና የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚሰጥበት ቀን ተቀይሯል " ብሏል።

" ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ምክክር በማድረግ የሪሜዲያል እና EXIT EXAM ፈተናዎች የሚሰጥባቸው ቀናት ተሸጋሽጓል " ሲል አሳውቋል።

በዚህም የሬሜዲያ ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ/ም ፤ የቅድመ ምረቃ መውጫ ፈተና ደግሞ ከሰኔ 4 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም እንደሚሰጥ ገልጿል።

Join: @Remedial2018batch👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💔3219👍10🔥6😘2
🔔 ያረጋግጡ!

የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባቹ በአስቸኳይ የማረጋገጥ ሥራ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።

የማረጋገጥ ሥራው (Self Verification) ከ2-3 ደቂቃዎች ብቻ የሚወስድና የተፈታኞችን የትምህርት ሰነዶች ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የሚያስችል መሆኑ ተመላክቷል።

ተከታዩን ሊንክ (https://verify.ethernet.edu.et/) ከተጫኑ በኋላ Remedial Examination የሚለውን ይጫኑ፣ Start Verification የሚለውን በመጫንና የሚያስፈልገውን በመሙላት ያረጋግጡ።

የሪሚዲያል ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።

Join: @Remedial2018batch 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
25👍4