ሰላምን መናፈቅ ሁሌም የሙስሊሞች ባህሪይ ሊሆን ይገባል። ጠላትን በጦርነት ለመግጠም መመኘት አይገባም። የአላህ መልዕክተኛም (ሰ.ዐ.ወ) ሙስሊሞች ጠላት መግጠምን መመኘትን ከልክለዋል። ጦርነት ሁሌም የሚያመዝነው ጉዳቱ ነው። እንደ ኢስላም አስተምህሮ እንደ ህዝብም ሆነ እንደ ሀገር ወደትጥቅ ትግል መግባት የግድ የሚሆነው ሁሉም የሰላም አማራጮች ተንጠፍጥፈው ካለቁ እና ጭቆናን ለማስወገድ ሌላ መንገድ ፈፅሞ ከሌለ ነው። ይሁን እንጂ ጦርነት አውጆ እና ገፍቶ የመጣን ጠላት እጅ አጣጥፎ ስለ ሰላም እየዘመሩ ቢለምኑትም እብሪተኛው ጠላት ፍጅቱንና ወረራውን ከመፈፀም አይመለስም። የሰላም አማራጭ በጠፋበት ጊዜ በትዕግስትና በፅናት መፋለም እንደሚገባ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) አስተምረዋል። በግድ ገፍቶ በመጣ ጦርነት ላይ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) አማኞች ለሚከፍሉት መስዋእትነት በገነት እንደሚመነዱ አስተምረዋል። ባደረጉት ትግል ጥላ ሥር ገነትን እንደሚመነዱም ግልፅ አድርገዋል። የዚያ ዘመን የትግል ስልት በአብዛኛው በሰይፍ ነበር። በመሆኑም ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
“ሰዎች ሆይ! ጠላትን መግጠምን አትመኙ። ሰላምን እንዲሰጣችሁ አላህን ጠይቁት። (የግድ ሆኖ ጠላትን) በገጠማችኋቸው ጊዜ ግን ታገሱ። ...።” (ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡት)
የሰማያትና የምድር ውርስ ለአላህ ሲኾን በአላህ መንገድ የማትለግሱትም ለእናንተ ምን አልላችሁ? ከእናንተ ውስጥ (መካን) ከመክፈት በፊት የለገሰና የተጋደለ ሰው (ከተከፈተች በኋላ ከለገሰና ከተጋደለ ጋር) አይስተካከልም፡፡ ከእነዚያ በኋላ ከለገሱትና ከተጋደሉት እነዚህ በደረጃ በጣም የላቁ ናቸው፡፡ ሁሉንም አላህ መልካሚቱን ተስፋ ቃል ገብቶላቸዋል፡፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ 57:10

አንድ ቀን አለም ያለኛ ይቀጥላል
ሞት የጀመርናቸውን ነገሮች ሁሉ እስክንጨርስ አይጠብቀንም። አንድ ቀን ስለ ነገ እያሰቡ፣ እቅድ እያወጡ፣ መልዕክቶችን እየመለሱ፣ እየሰሩ፣ ከቤተሰብ ጋር እየሳቁ ወይም ገና ማሳካት ስለሚፈልጉት ነገር እያሰቡ ከእንቅልፍዎ ሊነቁ ይችላሉ። ከዚያም፣ ምንም ማስጠንቀቂያ ሳይኖር፣ የተወሰነልዎ ጊዜ ሊደርስ ይችላል። አላህ እንዲህ ይላል፡- "ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት።" ቁርአን 3፡185
ያልተጠናቀቁ እቅዶች ስላሉዎት ብቻ ተጨማሪ ቀን አይሰጥዎትም። ዝግጁ ስላልነበሩ ብቻ ተጨማሪ ሰዓት አይኖርም። የተወሰነው ጊዜ ሲደርስ፣ ሊዘገይ አይችልም። አላህ እንዲህ ይላል፡-
"አላህም አንዲትን ነፍስ ጊዜዋ ሲደርስ አያዘገያትም..." ቁርአን 63፡11
እርስዎ ካለፉ በኋላም ዓለም መቀጠሏን ትቀጥላለች። ክፍልዎ እንደነበረው ሊቆይ ይችላል። ንብረቶችዎ አሁንም እዚያ ሊኖሩ ይችላሉ። ስልክዎ አሁንም መልዕክቶችን ሊቀበል ይችላል። ሰዎች ያዝናሉ፣ ከዚያም ህይወት ቀስ በቀስ ወደፊት ትቀጥላለች። ነገር ግን እርስዎ ወደዚህ ዓለማዊ ህይወት መመለስ የማይቻልበት እውነታ ውስጥ ገብተው ይሆናል። ለዚህም ነው "ነገ እቶብታለሁ" እያልን መቆየት የሌለብን። ነገ ዋስትና የለውም።
ዕድሉ እያለዎት ወደ አላህ ይመለሱ። አሁንም ሲችሉ ይጸልዩ። ምላስዎ መናገር ሲችል ምሕረትን ይጠይቁ። እጆችዎ መስጠት ሲችሉ ምጽዋት ይስጡ። ከዚህ ዓለም ከመውጣትዎ በፊት ሰዎችን ይቅር ይበሉ። ከሞትዎ በኋላም ጥቅም ሊሰጥዎ የሚችል መልካም ነገር ትተው ይሂዱ። "ደስታን አጥፊውን (ሞትን) አብዝታችሁ አስታውሱ።" ሱነን ኢብኑ ማጃህ 4258 - ሳሂህ
አንድ ቀን እቅዶቻችን ይቆማሉ። ንግግሮቻችን ያበቃሉ። የእግር ጉዞአችን ይቆማል። የስራዎቻችንም መዝገብ ይዘጋል። ስለዚህ ያ ቀን ከመምጣቱ በፊት፣ ነፍስ ሁሉ በመጨረሻ የምትጋፈጠውን ያንን መገናኘት እናስታውስ። አላህ ኃጢአታችንን ይቅር ይበለን፣ ንስሐችንን ይቀበለን፣ ከመጥፎ መጨረሻ ይጠብቀን፣ እና በእምነት ላይ የተመሰረተ ውብ መጨረሻ ይስጠን። የመጨረሻ ቃላቶቻችን እርሱን የሚያስደስቱ ቃላት ይሁኑ፤ እንዲሁም በቅንነት ወደ እርሱ በተመለሰ ልብ አላህን እንገናኝ።

የመስቀል በዓል
በአገራችን በየአመቱ መስከረም 17 ቀን የመስቀል በዓል ተከብሮ ይውላል። ይህ በዓል ምንም አይነት የመፅሐፍ ቅዱሳዊ ትዕዛዝ ኖሮት አይደለም ሚከበረው። የመስቀል በአል መስከረም 17 እንዲከበር ያዘዘው አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ነው። እንዳለመታደል ሁኖ ዛሬም ድረስ የአገራችን አማኞች የደመራን በአል ሚያከብሩት በሱ ትዕዛዝ ነው።
«ወአመ ፲ወ፯ ለመስከረም ግበሩ በዓለ መስቀል»
መስከረም 17 ቀን በዓሉን(የመስቀልን) አክብሩ
ብዙ ግዜ እንደምንሰማው በክርስትና ሃይማኖት "መስቀል ሃይላችን ነው" "መስቀል ቤዛችን የነብሳችን መዳኛ ነው" ወዘተ ይሉናል። ታዲያ የነብስ መዳኛ የሆነው መስቀል የሚቃጠለው ለምንድን ነው?
ካርበን ልቀትን በመቀነስ የአየር ብክለትን ለመከላከል በነዳጅ የሚሰሩ መኪኖች ታግደው የኤሌትሪክ ተሽከርካሪ ብቻ እንዲገባ ተደርጎል እዚህ ደሞ ደመራ ተብሎ እንጨት እያቃጠሉ እየሩ በሙሉ በጭስ በክለው ከፍተኛ የካርበን ይለቀቃል
በሀገራችን አረንጎዴ አሻራ እየተባለ በሚሊዮን የሚቆጠር ችግኝ በየአመቱ ይተከላል በዚህ በአል ደሞ ደን እየተጨፈጨፈ ይቃጠላል
ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነገር
እስቲ እንጨት ሰብስቦ ማቃጠል ሀይል ለማግኘት ወይም ምግብ ለማብሰል አይደል በባዶ ነገር እንጨት ማቃጠል ጉዳት እንጂ ምን ጥቅም አለው⁉️

👍4❤1
🚨 "ከዘር አጥፊዎች ጋር እጅ አንጨባበጥም!" ያለው እና እስራኤልን በሜዳም በሞራልም የረታው የአየርላንድ ብሔራዊ ቡድን ዓለምን እያነጋገረ ይገኛል⚽️
በአውሮፓ የሀገራት ሊግ (UEFA Nations League) መርሃ ግብር እስራኤልን 3 ለ 0 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት ያሸነፈው የአየርላንድ ብሔራዊ ቡድን፤ ተጫዋቾቹ በጋዛ እየተፈጸመ ያለውን ጭፍጨፋ በመቃወም በሜዳ ውስጥ ባሳዩት ጠንካራ 'የህሊና አቋም' የዓለምን ትኩረት ስቧል።
በሃንጋሪ በገለልተኛ ሜዳ በተካሄደው በዚህ ጨዋታ፣ አየርላንዳውያኑ ከተለመደው የስፖርታዊ ጨዋነት ሥነ-ሥርዓት ውጭ የእስራኤል ተጫዋቾችን እጅ ለመጨበጥ ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል። የሁለቱ ሀገራት አምበሎች የባንዲራ ልውውጥ ያላደረጉ ሲሆን፤ የእስራኤል ብሔራዊ መዝሙር በሚዘመርበት ወቅትም የአየርላንድ ተጫዋቾች አንገታቸውን በመድፋት ለፍልስጤማውያን ያላቸውን አጋርነት እና በዘር ጭፍጨፋው ላይ ያላቸውን ጥልቅ ተቃውሞ አሳይተዋል።
እንደ BBC Sport፣ የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ሄይሚር ሃልግሪምሰን ከጨዋታው በኋላ በሰጡት መግለጫ፣ ተጫዋቾቻቸው በወሰዱት ደፋር አቋም በጋዛ ስላለው ሁኔታ "በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ግንዛቤ መፍጠር ችለዋል" በማለት ድርጊታቸውን አድንቀዋል። በተለይም የቡድኑ ግብ ጠባቂ ጋቪን ባዙኑ፤ "በጋዛ የዘር ማጥፋት እየተፈጸመ ባለበት ሁኔታ ከእስራኤል ጋር መጫወት ስህተት ነው" በማለት ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ራሱን ከስብስቡ ማግለሉ በእስራኤል ላይ ያለውን ዓለም አቀፍ ጫና ይበልጥ አጠናክሮታል።
ስፖርትን ከሰብዓዊነት ነጥሎ ማየት እንደማይቻል በተግባር ያሳየው የአየርላንድ ብሔራዊ ቡድን፤ ተጫዋቾቹ ለሟቾች መታሰቢያ ያሰሩትን ጥቁር የክንድ ባንድ (Black armbands) ለብሰው ወደ ሜዳ ገብተዋል።
በጨዋታው ሶስተኛዋን ግብ ያስቆጠረው ጃክ ሞይላንም ኳስ ከመረብ ካሳረፈ በኋላ የክንድ ባንዱን በማውለቅ እና የሀገሩን አርማ በመሳም ታሪካዊ አቋሙን አንጸባርቋል።
በአየርላንድ "ጨዋታው ይቁም" (Stop The Game) በሚል በ "Irish Sport for Palestine" አስተባባሪነት የተቀሰቀሰው ይኸው ማህበራዊ ንቅናቄ፤ እስራኤልን በስፖርቱ መድረክ እንድትገለል እያደረጋት ይገኛል።
እስራኤል ከጥቅምት 2023 ጀምሮ በጋዛ በከፈተችው አረመኔያዊ ወታደራዊ ጥቃት እስካሁን ከ73 ሺህ በላይ ሰዎች መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ታማኝነቱን ያረጋገጠለት የፍልስጤም ጤና ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። የዘር ማጥፋት፣ የጦር ወንጀል እና በሰብዓዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ክሶችን በተደጋጋሚ የምታስተባብለው እስራኤል፤ በአየርላንድ ስፖርተኞች የገጠማት ይህ የተግባር ተቃውሞ በዲፕሎማሲውም ሆነ በስፖርቱ ዓለም ትልቅ ራስ ምታት ሆኖባታል።
© Brics4ethiopia

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇮🇪⚽️🇵🇸Ireland goalkeeper Gavin Bazunu is winning widespread praise after refusing to play against Israel over the Gaza war, earning support from politicians, activists, media figures, and fans online.
@PressTV
@PressTV
❤2
ከአቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ” እንደተላለፈው ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፡-“ማንም የሚወለድ ሰው በኢሥላም ላይ ሆኖ እንጅ አይወለድም”። ወላጆቹ ግን አይሁዳዊ ያደርጉታል ወይም ነሳራ ያደርጉታል አሊያም ዞሮስተርያን ያደርጉታል እንጅ ።
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم “ كُلُّ مَوْلُودٍ يُولَدُ عَلَى الْفِطْرَةِ، فَأَبَوَاهُ يُهَوِّدَانِهِ أَوْ يُنَصِّرَانِهِ أَوْ يُمَجِّسَانِهِ
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 19 ]
አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢሥላም ብቻ ነው፡፡
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 85 ]
ከኢሥላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡
وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ
[ ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 82 ]
(ከኢሥላም) ቢሸሹም ባንተ ላይ ያለብህ ግልጽ ማድረስ ብቻ ነው፡፡
فَإِن تَوَلَّوْا فَإِنَّمَا عَلَيْكَ الْبَلَاغُ الْمُبِينُ

ወሳኘ ዱአዎች
🤍 1️⃣ ለሀላል ገቢ እና መብቃቃት
اللَّهُمَّ اكْفِنِي بِحَلَالِكَ عَنْ حَرَامِكَ፣ وَأَغْنِي بِفَضْلِكَ عَمَنْ سِوَاكَ
አላሁማ ኢክፊኒ ቢሀላሊካ አን ሀራሚካ፣ ዋ አግኒኒ ቢፈድሊካ አማን ሲዋካ።
"አላህ ሆይ ከሀራም ነገር እንድርቅ ሀላልን በቃኝ።ካንተ ሌላ ማንም እንዳላስፈልገኝ ከችሮታህ አበልጽገኝ።" 📖 ጀሚዕ አት-ቲርሚዚ 3563 (ሐሰን)
2️⃣ ከዕዳ እና ጭንቀት ለመገላገል
اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْهَمِّ وَالْحَزَنِ፣ وَالْعَجْزِ وَالْكَسَلِ፣ وَالْجُبْنِ وَالْبُخْلِ ، وَضَعَدَ الرِّجَالِ አላሁመማ ኢንኒ አኡዱ ቢካ ሚነል-ሀሚ ወል-ሀዛን፣ ወል-አጅዚ ወል-ቃሳል፣ ወል-ጁብኒ ወል-ቡኽል፣ ዋ
ዳላኢድ-ዳይኒ ወ ጋለባቲር-ሪጀል። "
አሏህ ሆይ ከጭንቀትና ከሀዘን፣ ከድካምና ከስንፍና፣ ከፍርሃትና ከመናፍስነት፣ ከዕዳ ሸክም እና በሌሎች ከመሸነፍ በአንተ እጠበቃለሁ። 📖 ሳሂህ አል ቡኻሪ 6369
3️⃣ ለስኬት፣ ለጠቃሚ እውቀት እና ተቀባይነት ላላቸው ተግባራት
اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا፣ وَرِزْقًا طَيِّبًا፣ وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا
አላሁመማ ኢንኒ አስአሉካ ኢልማን ናፊአን ፣ወ ሪዝቃን ተይባን ፣ወ አማላን ሙተቀብበላን።
"አላህ ሆይ ጠቃሚ እውቀትን፣ ንጹህ ሲሳይን እና ተቀባይነት ያላቸውን ስራዎች እጠይቅሃለሁ።" 📖 ሱነን ኢብኑ ማጃህ

❤6
ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
ገላን አርብ ቀን መታጠብ በያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው. ሶሂህ አል ቡሃሪ 858
በሌላ ሀዲሳቸውም (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ ‹‹ንፅህና የእምነት (ኢማን) ግማሽ ነው፡፡ ..... ሙስሊም

#ዱአ ኢባዳ ነው በአላህ ዘንድም ምርጥ ትልቅና ተወዳጅ ተግባር ነው ነብዩ (ሰአወ) በርግጥ #ዱአ ኢባዳ ነው ብለው የሚከተለውን አነበቡ
وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ
ጌታችሁም አለ « #ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመግገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ፡፡ 40:60 ሱነን ኢብን ማጃሀ 3828
በሌላም ሀዲሳቸው ዱአ የኢባዳ ዋና ነገር ነው ብለው የሚከተለውን ቀሩ 40:60 ሱነን ተርሚዚይ 2969
ከአላህ ውጪ ያለን አካል ማምለክ ሽርክ ነው , ዱአም መደረግ ያለበት ወደ አላህ ብቻ ነው ስለዚህ ወደ የትኛውም አካል መለመን መጣራት አይፈቀድም.
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡1:5
وَٱعْبُدُوا۟ ٱللَّهَ وَلَا تُشْرِكُوا۟ بِهِۦ شَيْـًٔاۖ وَبِٱلْوَٰلِدَيْنِ إِحْسَٰنًا وَبِذِى ٱلْقُرْبَىٰ وَٱلْيَتَٰمَىٰ وَٱلْمَسَٰكِينِ وَٱلْجَارِ ذِى ٱلْقُرْبَىٰ وَٱلْجَارِ ٱلْجُنُبِ وَٱلصَّاحِبِ بِٱلْجَنۢبِ وَٱبْنِ ٱلسَّبِيلِ وَمَا مَلَكَتْ أَيْمَٰنُكُمْۗ إِنَّ ٱللَّهَ لَا يُحِبُّ مَن كَانَ مُخْتَالًا فَخُورًا
አላህንም ተገዙ፡፡ በእርሱም ምንንም #አታጋሩ፡፡ በወላጆችና በቅርብ ዝምድና ባለቤትም፣ በየቲሞችም፣ በምስኪኖችም፣ በቅርብ ጎረቤትም፣ በሩቅ ጎረቤትም፣ በጎን ባልደረባም፣ በመንገደኛም፣ እጆቻችሁም ንብረት ባደረጓቸው (ባሮች)፣ መልካምን (ሥሩ)፤ አላህ ኩራተኛ ጉረኛ የኾነን ሰው አይወድም፡፡ 4:36
إِنَّ ٱللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِۦ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَآءُۚ وَمَن يُشْرِكْ بِٱللَّهِ فَقَدْ ضَلَّ ضَلَٰلًۢا بَعِيدًا
አላህ በርሱ #የማጋራትን (ወንጀል) አይምርም፡፡ ከዚህም ወዲያ ያለውን ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡ በአላህም #የሚያጋራ ሰው (ከእውነት) የራቀን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ፡፡ 4:116
ሌሊትን በቀን ውስጥ ያስገባል፡፡ ቀንንም በሌሊት ውሰጥ ያስገባል፤ ፀሐይንና ጨረቃንም ገራ፡፡ ሁሉም እተወሰነ ጊዜ ድረስ ይሮጣሉ፡፡ ይህ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ንግሥናው የእርሱ ብቻ ነው፡፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ #የምትግገዟቸው የተምር ፍሬ ሽፋን እንኳ አይኖራቸውም፡፡
#ብትጠሩዋቸው ጥሪያችሁን አይሰሙም፡፡ ቢሰሙም ኖሮ ለእናንተ አይመልሱላችሁም፡፡ በትንሣኤም ቀን (እነርሱን በአላህ) #ማጋራታችሁን ይክዳሉ፡፡ እንደ ውስጠ ዐዋቂው ማንም አይነግርህም፡፡ 35:13-14
እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስም ለእርሱ #የማይመልስለትን (ጣዖት) ከአላህ ሌላ ከሚጠራ ሰው ይበልጥ የተሳሳተ ማነው? እነርሱም ከጥሪያቸው ዘንጊዎች ናቸው፡፡ 46:5
ምንንም የማይፈጥሩትንና እነርሱም የሚፈጠሩትን (በአላህ) ያጋራሉን
ለእነርሱም #መርዳትን የማይችሉትን ነፍሶቻቸውንም የማይረዱትን (ያጋራሉን)
(ጣዖቶቹን) ወደ ቅን መንገድ #ብትጠሩዋቸውም አይከተሉዋችሁም፡፡ ብትጠሩዋቸው ወይም እናንተ ዝምተኞችም ብትኾኑ በእናንተ ላይ እኩል ነው፡፡
እነዚያ ከአላህ ሌላ #የምትገዛቸው ብጤዎቻችሁ ተገዢዎች ናቸው፡፡ እውነተኞችም እንደኾናችሁ ጥሩዋቸውና ለእናንተ ይመልሱላችሁ፤ (መመለስ ግን አይችሉም)፡፡ 7:191-194
ከአላህ ውጪ ያለን አካል የሚጣራ በተለይ ከሙታን መካከል በጭራሽ አይድንም ከትልቁ ሽርክ ሰለሚመደብ ስራው ሁሉ ተበላሸ

👍2
እምነትህን ከቁራአንና ከሰሒሕ ሐዲስ ያዝ 📗 ኪታብ መግበያ✍
بسم الله الرحمن الرحيم
ባአላህ ስሞች ባአጠቃላይ
إن الحمد لله نحمده نحمده ونستعينه ونستغفره ونعوذ بالله من شرور انفسنا وسيئات اعمالنا من يهدي الله فلا مضل له ومن يضلل فلا هادي له
ምስጋና ሁሉ ለአላህ ነው፤ እናመሰግነዋለን እርዳታንና ምህረትንም እንጠይቀዋለን፤ ከነፋሶቻችን ክፋት እና ከመጥፎ ስራችን በአላህ እንጠበቃለን፤ አላህ የመራውን የሚያጠመው የለም፤ አላህ ያጠመመውንም የሚመራው የለም።
واشهد ان لا اله الا الله واحد هو لا شريك له واشهد ان محمدا عبده ورسوله
ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ እደሌለ እመሰክራለሁ። ብቸኛ ነው አጋር የለውም። ሙሐመድም የእርሱ ባሪያና መልእክተኛ መሆናቸውን እመሰክራለሁ።
اما بعد
فهذه اسئله هامة في العقيدة أجيب عليها مع زكر الدليل من القران والحديث ليطمئن القارئ إلي صحة الجواب لأن عقيدت التوحيد أساس سعادة الإنسان في الدونيا والاخرة .
ከዚህም በመቀጠል፦ ይህ በዐቂዳ ርእስ ላይ አንገብጋቢ የሆኑ ጥያቄዎችን የያዘ [መፅሀፍ] ነው። በእርሱ ላይም አንባቢው የመልሶቹን እርግጠኝነት እንዲተማመንበት ከቁራአን ሐዲስ ማስረጃ በማጣቀስ መልስ ተሰጥቶበታል።
ምክንቱም የተውሒድ እምነት ለሰው ልጅ በዚህም ሆነ በቀጣዩ ዓለም የእድለኝነት [ደስታ] ምንጭ በመሆኑ ነው።
والله أسأل أن ينفع بها المسلمين ويجعلها خلصة الله تعالي
በመፅሐፋ ሙስሊሞች የሚጠቀሙበት እና ለእርሱ ብቻ ጥርት ተደርጋ የተሰራች እዲያደርጋት አላህን ብቻ እጠይቀዋለሁኝ።
حق الله علي العباد
የአላህ መብት በሮች ላይ
س ١: لِماذا خلقنا الله ؟
#ጥያቄ 1⃣: አላህ ለምን ፈጠረን ?
ج ١: خَاقَنا لِنعبدَهُ ولا نشرك بِهِ شَئا
መልስ 1: አላህ የፈጠረን እርሱን በብቸኝነት እንድናመልከውና በእርሱ ላይ ማንንም እንዳናጋራ ነው
والدليل قوله تعالي في سوره ازاريات (٥٦)
ማስረጃው የአላህ ንግግር ነው።በሱረቱ ዛሪያት ላይ እንዲህ ብሎዋል ፦
وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ
''ጂንንና ሰውንም ሊገዙኝ እንጂ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም።''[አል ዛሪያት 56]
وقوله ﷺ حق الله علی الیباد أن یعبدوه ولا يشرك به شيئا
{متفق علي}
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "የአላህ መብት በባሮቹ ላይ እርሱን ሊያመልኩና በእርሱ ላይ አንዳችንም ነገር (አካል) ላያጋሩ ነው።"
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።)
س ٢: ما هيالعبادة ؟
#ጥያቄ :2⃣ አምልኮ (ዒባዳ)ምን ማለት ነው?
ج :٢ العبادة اسم جامع لما يحبه الله الأقوال والأفعال كاالدعاء واصلاة والزبح وغيرها
መልስ #2: አምልኮ ማለት ፦ አላህን ለሚወዳቸውና ለሚቀበላቸው ግልፅም ሆነ ድብቅ ንግግርና ተግባራት፤ እንደ ዱዓ፣ ሰላት፣ እርድና የመሳሰሉትን የተሰጠ ጥቅል የሆነ ስያሜ ነው።
قل الله تعالي
አላህ እዲህ ብሎዋል፦
قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
(الأنعم162)
"ስግደቴ፣ መገዛቴም፣ ሕይወቴም፣ ሞቴም ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ ነው ።"
(አል አንዓም: 162)
(نٔسٔكِي زبحي للحيوانت) ناقه شات غنم بقر )
(ኑሱክ)ማለት ፦እንሰሳን (ግመል፣ከብት በግ እና ፋየል)ማረድ ማለት ነው።)
وفل ﷺ وما تقرب إلي عبدي بشيء أحب إلي مما افترضته عليه
(حديث قدسي رواه البخارى)
መልእክተኛው ﷺ በሐዲሠል ቁድሲይ ላይ አላህ እድዲህ ማለቱን ተናግረዋል፦
" ባሪያዬ በእርሱ ላይ ግዴታ ካደረግኩበት (ተግባር)የበለጠ እኔ ዘንድ በጣም የተወደደ በሆነ በአንዳንች ነገርም ወደ እኔ አይቃረብም።"
(ሐዲሡ ቁድሲይ ነው ቡኻሪ ዘግበውታል።)
.........................

👍3
የሰው ልጅ በእጁ ጣኦት ቀርፃ ስእላስእል ሰርቶ አምላኬ ናቸው ወይም ወደ ፈጣሪ ያቃርብኛል ብሎ በፊታቸው ይዋደቃል በስማቸው ይለማምናል
እስቲ ትንሸ ብናስተውል በእጃችን ከቀረነፅናቸው ከሳልናቸው የነዚህ ነገሮ ፈጣሪ ቢያንስ የቀረፃቸው የሳላቸው ነው,
ቀብር ወስጥ ያሉ ፃድቃን ናቸው ብሎ የሚያስባቸውንም ሰዎች ይጣራል ያመልካል የሆነ ነገርም ያደርጉኛል ብሎ ያስባል
እነዚህ ቅርፃቅርፃች, ሙታኖች አይናገሩ አይሰሙ አይንቀሳቀሱ አንተ ግን ታያለህ ትሰማለህ ትናገራለህ ትቀሳቀሳለህ ታዳይ በዚህ ነገሮች ተሸለህ እንዴት የሆነ ነገር ያደርጉልኛል ብለህ ታስባለህ
አላህ በሱ ማጋራት(ከአላህ ውጪ ሌሎቾ ነገሮችን ማምለክ) በጭራሽ አይምርም
إِنَّ ٱللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ ۦ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِٱللَّهِ فَقَدِ ٱفْتَرَىٰٓ إِثْمًا عَظِيمًا
አላህ በእርሱ #ማጋራትን በፍጹም አይምርም፡፡ ከዚህ ሌላ ያለውንም (ኀጢአት) ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው ታላቅን ኀጢአት በእርግጥ ቀጠፈ፡፡ 4:48
አንድ ሰው የፈለገውን ያክል ሀጢያት ቢሰራ በአላህ ላይ #እስካላጋራ ድረስ ወጀሉን አላህ ሊምርለት ይችላል ባይምርለት እንኳን በጥፋቱ ልክ ጀሀነም ተቀቶ ጀነት መግባቱ አይቀርም
ከአላህ ወጪ እያመለክን ሞት ያገኘን እንደሆን ዋናውን #ቀይ መስመር ስለታለፈ ውሀ ሳይሆን #እሳት ይበላናል
#ጠዖት ማለት ከፈጣሪ ውጪ የሚመለኩ እንደ ተቀረፀ, አንደተሳለ ያሉ ቁሶች, መለአክት, ነብይ ፆድቅ, ፕሮፌሰርም ይሁን ቢሊየነር ሰው የሚመለክ ከሆነ ከጣዖት ውስጥ ይመደባል
የሚገርመው ነገር እነዚህ ከአላህ ውጪ የሚመለኩ ነገሮች እንደ ኢየሱስ, ማርያም, ጅብሪል, ቃጥባሬ, ሸከና ሁሴን ሌሎችም ወልይ የሚባሉ እኛ ፈጥረናችሁዋል ወይም አምልኩን ወይም እናማልዳለን አላሉም ሰይጣን የሆነ ራሳቸውን ማሳመኛ ምክንያት ይወረውርላቸዋል ያችን ይደገፉና እንደዛ እንደዚ ስመሆኑ በሚል ራሳቸውን ጥመት ውስጥ ይከታሉ
አላህ ግን በርካታ ጊዜ እኔ ፈጣሪ ነኝ እኔን ብቻ አምልኩኝ ይላል
የመመለክ መብት ያለው #የፈጠረ ብቻ ነው ከዛ ውጭ ያለ መለአክም በለው ነብይ ፍጡር ነው ሊመለኩ አይገባቸውም

ይድረስ ለተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስተር!
በአሕመዲን ጀበል
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
ዳግም የኢትዮጵያ የመሪነት አደራ በትከሻዎ ላይ የተቀመጠው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ የስልጣን ዘመንዎ የፍትህ፣ የስኬት፣የአንድነት፣ የኢትዮጵያና ሕዝቦችዋ የልዕልና ዘመን እንዲሆንልዎ ከልብ እመኛለሁ።
የመልካም ምኞት መልዕክቴ የተሟላ ይሆን ዘንድ ከዚህ በታች የተያያዘውን ከ13 ክፍለ ዘመናት በፊት ለታላቁ መሪ ዑመር ኢብኑ አብዱልአዚዝ የተጻፈው ጥልቅ፣ትውልድ ተሻጋሪና ዉስጥን የምያርስ ደብዳቤ ዛሬም ቢሆን ለመሪዎች መካሪነቱ ብርቱ በመሆኑ ሙሉውን እንዳለ ከስር አያይዣለሁ።
ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ የተስማሙባቸውን ምክረ ሀሳቦችን እንዳለ ቅድሚያ ሰጥተው ተግባራዊ ያደርጉ ዘንድ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ። መልካም የኃላፊነት ዘመን ይሁንልዎ!
📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶
በኢስላም ታሪክ እጅግ ፍትሃዊ አመራርን በተግባር ካሰዩት አንዱ የኡመያውያን ኸሊፋ ዑመር ኢብኑ ዐብዲልዐዚዝ ነበሩ።
እ.ኤ.አ 717 ወይም በሒጅራ አቆጣጠር በ99 ዓ.ሂ ዑመር ኢብኑ አብዱልአዚዝ በመሪነት ሲመረጡ ሰዎች "የእንኳን ደስ ያለዎ!" ምርቃት ፣መልካም ምኞትና ደስታቸውን በብዛት አደረሷቸው። ዑመር ኢብኑ አብዱልአዚዝ ቅን ነበሩና በሰዎች ዉዳሴ፣ምርቃትና አዘናጊ ንግግሮችና ወከባዎች ሳይታለሉ ስለአመራር ዘመናቸው ቆም ብለው በጥልወት አሰቡ። ኃላፊነቱ ከብዶ ታያቸው።ተጠያቂነታቸው አስፈራቸው።
የመሪነት አስኳሉ ፍትሃዊነት በመሆኑ ፍትሃዊ መሪ ለመሆን ካላቸው የላቀ ጉጉት የተነሳ ስለፍትሃዊነት ቁርኣን የሚወሳውን አስታወሱ። የአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ) ያስተማሩት በማስተዋል በህሊናቸው አስታወሱ።
በዓይነ ህሊናቸው ፍትሃዊ መሪ ባህሪያትን ለመሳል ሞከሩ።ቀጥሎም ለተጨማሪ ማብራሪያ ለታላቁ የበስራው ታቢዒ ሀሰን አልበስሪ "ፍትሃዊ መሪ ማን ነው?" በሚል ስለፍትሃዊ መሪ ባህሪያት እንዲያብራራላቸው ለተጨማሪ መረዳት መልዕክት ላኩ።
ሀሰን አልበስሪም መልዕክቱ ሲደርሳቸው ብዕራቸውን አንስተው ስልጣን አደራና ተጠያቂነት መሆኑን የሚያስገነዝብ፣ ፍትሃዊ መሪ እንዴት ያለመሆኑን የሚያስረዳ ጥልቅ ደብዳቤ ጽፈው ላኩላቸው።
ዑመር ኢብኑ አብዱልአዚዝም በሁለተኛው ኸሊፋ ዑመር ኢብኑ አልኸጣብ(ረዐ) አርኣያነት ተከትለው ፣የተሰጣቸውን የሀሰን አልበስሪን ምክር ስንቃቸው በማድረግ መሪነቱን ጀመሩ።በየእለቱ ራሳቸውን እየገመገሙ ፍትህን አሰፈኑ።በመሪነት በቆዩበት ዘመንም በታሪክ ዉስጥ በፍትሃዊ ዘመንነት የሚጠቀስ ሆነ።
የዑመር ኢብኑ አብዱልአዚዝ የኸሊፋነት ዘመን በጊዜው ቅደም ተከተል ከአራቱ ቅን ከሊፋዎች ቀጥሎ ባይሆንም የነርሱ አይነት ፍትኻዊ ዘመንን ሕዝቡ በማሳለፉ እርሳቸው በኢስላም ታሪክ «አምስተኛው ቅን ኸሊፋ» ተብለው በታሪክ ሊመዘገቡ ችለዋል።
ይህን ጥልቅና ዘመን ተሻጋሪ ምክር ዛሬ የዉድቱ ሀገራችን ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆነው ለተሰየሙት የተከበሩ ዶክተር አብይ አሕመድና በመንግስታቸው ዉስጥ በክልልም ሆነ በፌደራል በተለያዩ እርከኖች የአመራርነት ኃላፊነትን ለተረከቡት ምክር ይሆን ዘንድ እንደሚከተመው ተርጉሜ አቅርቤያለሁ።
♥♥♥♥♥✅✅✅✅✅✅✅
ይድረስ ለተከበርከው የአማኞች መሪ
ከሐሰን አል-በስሪ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የአማኞች መሪ ሆይ!
ልብ በል፤ አላህ ፍትሐዊ መሪን የጠመመ ማቅኛ፣ ያፈነገጠ ማስተካከያ፣ የበሰበሰ ማረሚያ፣ የደካሞች ምርኩዝ፣ የተበደሉ ወገኖች አለኝታና የዳከሩ ሁሉ መጠጊያ አድርጎታል።
ፍትሐዊ መሪ ለግመሎቹ እንደሚሳሳ እረኛ ነው፤ ለም የግጦሽ መስክ ይመርጥላቸዋል፣ ወደ ጥፋት አፋፍና ገደል እንዳይሄዱ ይመልሳቸዋል፣ ከአዳኝ አውሬ ይታደጋቸዋል፤ ከሚያቃጥል ፀሐይና ከሚቆረቁር ብርድ ጥላ ይሆንላቸዋል።
ፍትሐዊ መሪ ለልጆቹ አሳቢ እንደሆነ አባት ነው፤ በሕፃንነታቸው ይደክምላቸዋል፣ ሲያድጉ ቀናውን ጎዳና ያሳያቸዋል፤ በሕይወት ዘመኑ ጥሮ ያተርፍላቸዋል፣ ከሞተም በኋላ የሚተዳደሩበትን ጥሎላቸው ያልፋል።
ፍትሐዊ መሪ ለልጇ የምትሳሳ ደግ እናት ነው፤ በሥቃይ አረገዘችው፣ በምጥ ወለደችው፣ በሕፃንነቱ ተንከባከበችው፤ እንቅልፍ ሲያጣ አብራው ታድራለች፣ ሲረጋጋ እረፍት ታገኛለች፤ አንዴ ታጠባዋለች፣ ሌላ ጊዜ ከጡት ታስጥለዋለች፤ በጤንነቱ ሐሴት ታደርጋለች፣ በሕመሙ ታዝናለች።
ፍትሐዊ መሪ የወላጅ አልባዎች ዋስ፣ የድሆችና የችግረኞች ጋሻ ነው፤ ታናሾቻቸውን ያሳድጋል፣ ታላላቆቻቸውንም ያስተዳድራል።
ፍትሐዊ መሪ በአካል ክፍሎች መካከል እንዳለ ልብ ነው፤ ልብ ካማረ መላ አካል ያምራል፣ ልብ ከደፈረሰ ግን ሰውነት ሁሉ ይበላሻል።
ፍትሐዊ መሪ በአላህና በባሮቹ መካከል የቆመ ነው፤ የአላህን ቃል ያዳምጣል፣ ለእነርሱም ያሰማል፤ ወደ አላህ ይመለከታል፣ ለእነርሱም መንገዱን ያሳያቸዋል፤ ለአላህ ትእዛዝ ይገዛል፣ እነርሱንም በዚያው መንገድ ይመራቸዋል።
ስለዚህ የአማኞች መሪ ሆይ! አላህ በአደራ በሰጠህ ኃላፊነት ውስጥ፣ ልክ ጌታው ንብረቱንና ቤተሰቡን በአደራ ጥሎበት ቤቱን እንዳደኸየ፣ ልጆቹን እንደበተነና ሀብቱን እንዳባከነ አገልጋይ እንዳትሆን!
ዕወቅ፤ አላህ ቅጣቶችን የደነገገው ሰዎችን ከጸያፍና ከክፉ ድርጊት ሊመልስባቸው ነው። ታዲያ ሕግ አስከባሪው ራሱ ወንጀል ውስጥ ከገባ ነገሩ እንዴት ሊሆን ነው?! አላህ ለባሮቹ ሕይወትን ለማስጠበቅ የበቀል ፍርድን ደንግጓል፤ ታዲያ ፍትሕን እንዲያስከብርላቸው የተቀመጠው ራሱ ቢገድላቸው እንዴት ሊሆን ነው?!
የአማኞች መሪ ሆይ! ሞትንና ከሞት በኋላ ያለውን አስታውስ፤ ያኔ ረዳቶችህ ምን ያህል ጥቂት እንደሆኑ፣ ወዳጆችህም ጥለውህ እንደሚሄዱ እይ። ለዚያች ዕለትና ከዚያ በኋላ ለሚመጣው ታላቅ ድንጋጤ ስንቅህን ሰንቅ።
አሁን ካለህበት ቤተ-መንግሥት ውጪ ሌላ ማረፊያ እንዳለህ ዕወቅ፤ በዚያ መቆየትህ ይረዝማል፣ የምትወዳቸው ሰዎች ጥለውህ ይሄዳሉ፣ በጨለማው ጥልቀት ውስጥ ብቸኛ አድርገው ይከቱሃል። እንግዲያውስ፦
«ሰው ከወንድሙ፣ ከእናቱና ከአባቱ፣ ከሚስቱና ከልጆቹ በሚሸሽበት ቀን» ከአንተ ጋር የሚቆም መልካም ሥራ አዘጋጅ።
በመቃብር ውስጥ ያለው ሁሉ ሲበተንና በልቦች የተሰወረው ምሥጢር ይፋ ሲሆን አስታውስ፤ ያኔ ምሥጢር ሁሉ ይገለጣል፣ መጽሐፉም አንዲትም ትንሽ አሊያም ታላቅ ጥፋት ሳያሰፍር አይተዋትም።
በአላህ ባሮች ላይ በድንቁርና ፍርድ እንዳትፈርድ፤ የበዳዮችን ጎዳና እንዳትከተል፤ ትዕቢተኞች በደካሞች ላይ እንዲሰለጥኑ እጅ አትስጣቸው፤ እነርሱ በአማኝ ላይ ዝምድናንም ሆነ ቃል ኪዳንን አያከብሩምና። ይህ ካልሆነ የራስህን ወንጀል ከሌሎች ኃጢአት ጋር፣ የራስህን ከባድ ሸክም ከሌሎች ሸክም ጋር ተሸክመህ ትመለሳለህ!
በአንተ ውድቀትና ጥፋት በሚንደላቀቁ፣ በአንተ የኋለኛይቱ ዓለም ኪሳራ የዚህችን ዓለም ድሎት በሚቀዳጁ ሰዎች እንዳትታለል!
የዛሬውን ጉልበትህን አትይ፤ ይልቁንስ በሞት ወጥመድ ታስረህ፣ ፊቶች ሁሉ ሕያውና ሁሉን አስተናባሪ ለሆነው ጌታ በተዋረዱበት፣ በመላእክት፣ በነቢያትና በመልእክተኞች ፊት በአላህ ፊት ለምርመራ በምትቆምበት የነገው ድካምህ ላይ አትኩር።
ምክሬ ከእኔ በፊት የነበሩትን ጠቢባን አንደበተ ርቱዕነት ባይደርስም፣ ቅን ፍቅሬንና እውነተኛ ምክሬን አልነፈግኩህም
ይህን ደብዳቤዬን ልክ ለታካሚው ፈውስንና ጤናን ተስፋ በማድረግ መራራ መድኃኒት እንደሚያጠጣ ሩኅሩኅ ሐኪም ተቀበለው።
የአላህ ሰላም፣ እዝነትና በረከት ባንተ ላይ ይሁን፣ የአማኞች መሪ ሆይ!
ይህ ደብዳቤ በኢብኑል ጀውዚ «ሲረቱ ዑመር ኢብኑ ዐብዲልዐዚዝ» እና በአቡ ኑዐይም «ሒልየቱል አውሊያእ» ድርሳናት ውስጥ ሰፍሮ ይገኛል።

خذ عقيدتك
እምነትህ ያዝ ከቁርአንና ከሀዲስ
س ٣: كيف نعبد الله ؟
#ጥያቄ-3:-አላህን-እዴት-ነው የምናመልከው?
ج٣: كما أمرنا الله ورسوله ﷺ
መልስ 3: አላህና መልክተኛ ﷺ ባዘዙን መልኩ ነው የምናመልከው።
قال الله تععالى :
አላህ እንዲህ ብል፦
۞ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَطِيعُوا اللَّهَ وَأَطِيعُوا الرَّسُولَ وَلَا تُبْطِلُوا أَعْمَالَكُمْ
(محمد ٣٣)
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገዙ መልክተኛውንም ታዘዙ ሥራዎቻችሁንም አታበላሹ፡፡ (ሙሐመድ 33)
وقال ﷺ من عمل عملالیس علیه أمرنا فهو رد﴿أي غیر مقبول﴾
(رواه مسلم)
የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል፦''በእርሱ ላይ የእኛ ትእዛዝ የሌለበትን ማንኛውም (የዲን)ስራ (ስራው)ተመላሽ ነው።"
[ሙስሊም ዘግበውታል።]
س ٤: هل نعبد الله خوفا وطمعا؟
#ጥያቄ-4:-አላህን-በመፍራትና-በመከጀል-ነው-ማምለክ-ያለብን?
ج٤: نعم نعبده كزلك ،
መልስ 4: አዎ አላህን በዚህ መልክ (በመፍራትና በመከጀል)ነው ማምለክ ያለብን።
قل تعالى يصف المؤمنين :
አላህ የአማኞችን ባህሪ ሲገልፅ እንዲህ ብሏል፦
تَتَجَافَىٰ جُنُوبُهُمْ عَنِ الْمَضَاجِعِ يَدْعُونَ رَبَّهُمْ خَوْفًا وَطَمَعًا وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ (السجدة ١٦)
ጌታቸውን ለመፍራትና ለመከጀል የሚጠሩት ሆነው ጎኖቻቸው ከመጋደሚያ ስፍራዎች ይራራቃሉ ከሰጠናቸውም (ጸጋ) ይለገሳሉ፡፡
(ሰጅዳ 16)
قل ﷺ أسأل الله الجنة، وأعوزبه من النار . (صحيح رواه أبوداود)
የአላህ መልክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "አላህን ጀነትን እጠይቀዋለሁ። ከእሳትም በእርሱ እጠበቃለሁ።'' (አቡ ዳውድ - ሶሒሕ )