Redu/በጥበብ/ኢስላሚክ
6 subscribers
25 photos
1 file
34 links
Download Telegram
ከዘመናት መካከል በአንደኛው ክ/ዘመን ጠላቶች የሙስሊሞችን ሀገር አንደሉስን ለመቆጣጠር አንድን ሰላይ ላኩ ይህ ሰላይ ዋና አላማው የሙስሊሞችን ሁኔታ መከታተል ነበር።
ሙስሊሞች በሚኖሩበት በአንደኛው መንደር እየተጓዘ ሳለ አንድ ህፃን ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ አስተዋለ ይሄን ጊዜ ወደ ልጁ ጠጋ በማለት ለምን እንደሚያለቅስ ጠየቀው ልጁም 《ቀስት ውርወራ ልምምድ ላይ ሳለሁ ኢላማዬን ሳትኩ》 በማለት ዳግም ማልቀስ ጀመረ ሰላዩም ቀጠል በማድረግ ታድያ ምን ችግር አለው ሌላ ቀስት ያዝና መምታት ትችላለህ በማለት ሲነግረው ልጁ እንዲህ ብሎ ንዴት በተቀላቀለበት ድምፅ ምላሽ ሰጠው 《ነገር ግን ጠላት ሌላ ቀስት ይዤ ኢላማዬን እስክመታ አይጠብቀኝም》ሰላዩ ይህን እንደተመለከተ ሙስሊሞችን ለማጥቃት ጊዜው አለመሆኑን በመገንዘብ ዘመቻው እንዲራዘም አደረገ
የተወሰኑ አመታቶች አልፈው ሁኔታዎች ተቀያይረዋል ጠላትም ሙስሊሙ ላይ ጦር ለማንሳት በማሰብ ሙስሊሙ ያለበትን ሁኔታ በማጣራት ወሬ እንዲያመጣላቸው ዳግም ሰላይን ወደ አንደሉስ ላኩ ሰላዩም ወደ ሙስሊሙ ክልል እንደገባ እድሜው 20 አካባቢ የሆነ ወጣት መንገድ ዳር ተቀምጦ ለየት ባለ ሁኔታ ሲያለቅስ ተመለከተ ወደ ወጣቱ ቀረብ በማለት ለምን እንደሚያለቅስ ሲጠይቀው ራሱን ቀና በማድረግ ህመምና ፀፀት በተሞላበት መልኩ ድምፁ ቁርጥ ቁርጥ እያለ እንዲህ ሲል መለሰ
《ንፁህ ልቤን ሰጥቼ የወደድኳት ፍቅረኛዬ እኔን ከድታ ሌላን ወደደች።》
ሙስሊሙን የማጥቂያ ጊዜ በመድረሱ ሙስሊሙን አሸንፈው የበላይነታቸውን ተጎናፀፋ።
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇

@kaliderashidde
@kaliderashidde
@kaliderashidde
ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ የኢስላማዊው ካላንደር አዲስ አመት እና የኢትዮዺያ አዲስ አመት በአንደ ቀን ማለትም ማክሰኞ ይውላል።

ለኢትዮዺያ የዘንድሮ አዲስ አመት ልዩ የሚያደርገው ከኢስላማዊ አዲስ አመት ጋር መግጠሙ ብቻ ሳይሆን የዛሬ አመት በከፍተኛ ጭቆና ውስጥ የነበረው ህዘባችን ነፃ መውጣቱ ነው። Join as @Yeyasine_wedaje
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
#update⬆️በቅርቡ አንድ ክፍል #ኮንዶሚኒየም የተገዛላቸው #ያብስራ እና #እናቷ ሌላ 230,000 ብር በGo Fund me የተሰበሰበላቸውን ገንዘብ በአቶ ጌታቸው ንጋቱ አማካኝነት ለአዲሱ ዓመት ስጧታ ተብርክቶላቸዋል።

©ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሃቅ ነው! ...
-----
"የተፈጠረውን ለውጥ እንትና አመጣው ... እንትና አመጣው የሚለው፣ ውሸት ነው። ያመጣው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው!"

[አብይ አህመድ ዶ/ር፣ ዛሬ ከሰጡት መግለጫ የተወሰደ]

#ኢትዮጵያ!
Forwarded from Tofik Yusuf (Towfiq Yusuf)
ሱረቱል– ሉቅማን
ከ 32—34👇👇
Forwarded from Tofik Yusuf (Towfiq Yusuf) via @like
ወንድሙ ሰልፍ ላይ በወታደር የተገደለበት በምሬት ሲያለቅስ የሚያሳይ አሳዛኝ ቪዲዮ ተለቀቀ
ቪዲዮውን ለመመልከት ምስሉን ይጫኑ
http://www.hijratube.live/watch.php?vid=2b9ec0ed5
Redwan Hayatu:
ታላላቅ ኡስታዞቻችን በዛሬው እለት ወደ ውብቷ ወሎ መካነ ሰላም እየተጓዙ ነው
…………
በነገው እለት ምርጥ ዳዕዋ ብርቅዬ ኡስታዞቻችን
በመካነ ሰላም ይደረጋሉ መካነ ሰላም አካባቢ ያላቹህ በሙሉ እንዳትቀሩ!
ፎቶ☞ ሪ ሀቢብ ዘ ሀበሻ
@Yeyasine_wedaje
AUMJ:
Aksum university
አዲስ ገቢ ተማሪዎች
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
እንኳን በደህና ወደ አክሱም ዩንቨርስቲ ጀመአ አበቃችሁ ሲል Aksum university Muslim Jem'a (main Campus) ላቅ ያለ ደስታውን ይገልፃል !
የምትመጡበትን ቀን በናፍቆት እየተጠባበቅን መሆኑን እየገለፅን  ከመምጣታችሁ በፊት ማወቅ የምትፈልጉትን Information ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደውላችሁ መጠየቅ እንደምትችሉ ከወዲሁ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን

1. አብዱልአዚዝ ታየ 092 365 0402
2. ኡሙር አህመድ 0923411361
3. ኢማድ ቶፊቅ 0923327500
4. ሬድዋን ሃያቱ 0939396646

ይህንን መልክት ላልደረሳቸው እህት ወንድሞች በማድረስ አዲስ ተማሪዎች ሊደርስባቸው ከሚችለው ውዝግብ ለመታደግ ሰበብ እንሁን እንላለን!!!

አክሱም ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ!!
የቴሌግራም ቻናላችን👇👇
https://t.me/joinchat/GVI9kVLpDLrJJ6Jgazl_Fg
Forwarded from Redwan Hayatu
ወንድም ሙሳ ኑረዲን በቅርብ በኣክሱም ከተማ ያደረገው ዚያራ እና ዳሰሳ በ አላህ ፍቃድ ዛሬ በዛውያ-ቲቪ አማካኝነት ይቀርባል።
(የካቲት 1ከምሽቱ 2:30 ደቡብ ጎንደር እሴቴ ወረዳ በተቃጠሉት 2 መስጅዶች ዙሪያ ከተሰራው ፕሮግራም ቡሃላ ይቀርባል።)
ምንጭ: -ኸይር ፈላጊ ፔጅ
ወንድም ሙሳ ኑረዲን በቅርብ በኣክሱም ከተማ ያደረገው ዚያራ እና ዳሰሳ በ አላህ ፍቃድ ዛሬ በዛውያ-ቲቪ አማካኝነት ይቀርባል።
(የካቲት 1ከምሽቱ 2:30 ደቡብ ጎንደር እሴቴ ወረዳ በተቃጠሉት 2 መስጅዶች ዙሪያ ከተሰራው ፕሮግራም ቡሃላ ይቀርባል።)
ምንጭ: -ኸይር ፈላጊ ፔጅ
የፍቅር ቀን አይደለም
Valentine's day ይህ ቀን በትክክል የፍቅረኛሞችን ቀን ለማሠብ
ወይስ ለ ተደበቀው አላማው የተፈጠረ ቀን ?
ስለዚህ ቀን ሲነገር እና ሲወራ ከሠማነው
የፍቅር እና የፍቅረኛሞች ቀን በመባል በአለማችን ላይ በብዙዎች
የሚታሠብ ቀን ነው
ሀሳቡን ሳትመረምር ከተቀበልከው መልካም ይመስላል
ነገር ግን ከጀርባው እጅግ በጣም የጠለቀ ድብቅ አላማ አለው
በዚህ ቀን በ February 24
በ million የሚቆጠሩ እህቶቻችንን ድንግልናቸውን በዚህ ቀን ያጣሉ
2. በርካታ ወጣቶች በስካር ምክንያት በሚያሽከረክሩት መኪና
ህይወታቸውን እና አካላቸውን ያጣሉ
3. በ በአለማችን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የአልኮል መጠጥ ሽያጭ
የሚከናወንበት ቀን ነው
በአጠቃላይ
በ ዝሙት እና ስካር
በከፍተኛ ሁኔታ ሠይጣን በደም የሚረካበት ቀን ነው Valentine day
ማለት
በጥልቅ እና እረቂቅ ውሸት ብዙዎችን የሚያጠምድበት ቀን ነው
ምርጫው ያንተ/ያንቺ ነው :-
Forwarded from 📚Islamic Online Library📚
ሶላት.pdf
921.6 KB
⇩⇩የመፅሀፍቱ ርዕስ⇩⇩
የነብዩ አሰጋገድ
ከተክቢር እስከ ተስሊም

«አሰጋገዴን አይታችሁ ስገዱ።» (ቡኻሪ ዘግበዉታል)

አዘጋጅ ⇩⇩
ዝግጅት፦ በሸይኽ ሙሀመድ ናስሩዲን አል-አልባኒ
ትርጉም፡- ኒዛሙዲን አወል

⇩⇩የገጽ ብዛት⇩⇩
52

⇩⇩Join us⇩⇩
t.me/islamic_online_library