ሳምናት
80 subscribers
792 photos
369 videos
1 file
66 links
Hi guys
We post some
#Funny videos😂😂
#Hot pic
#Old music & new music
#Video 😀😀
#Photo 😙
#Models photo
#my pic😍😍
#Dans videos
#for more in formation 🔉🔉
👇👇👇👇👇
@Rediuu
@TTYDM_17

#Love pic

Sltkelaklun tnx
Download Telegram
ምንም የሌለው
ምንም አያጣም
ያለ VPN ሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች መስራት ጀምረዋል።
😊😊😄
VPN by by by
#አይመዘንም

በእህል ሚዛን ወርቅ አይመዘንም
ልትመዝነው የሞከርክ ቀን ክብደቱንም አታውቀውም ዋጋውንም ታጣዋለህ።

ስማ ሰዎች ላንተ በሚሰጡህ ዋጋና ጥራት ልክ ሳይሆን ፈጣሪ በሰጠህ ዋጋ, ጥራት እና ሚዛን ልክህን ማንነትህን አውቀህ ኑር አለዚያ ሲያወርዱህ ተወርዳለህ ራስህን ታጣለህ ተጠንቅ።

🔴ለማማከር አገልግሎት @dehna_sew1  ይጫኑ።

ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏
@dehna_sew
ሁሉም ቀን ሁለተኛ እድል ነው።
Channel photo updated
My❤️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቆንጆ መሆኔን ከአፍህ መስማት እፈልጋለሁ ( ከ Tiktok )
በዝናብ ቅጠረኝ፣
የሰማይ መስኮቶች በተከፈቱበት፣
በረዶ ያዘለ ዶፍ በሚወርድበት፣
እመጣለሁ ፍቅሬ ቅጠረኝ
በክረምት፣
የበረዶው ክምር ጣቶቼን ይንዘረው፣
የቆምኩበት ቦታ እንዳይታወቀኝ፣
ግዴለህም ፍቅሬ በዝናብ ቅጠረኝ፣
ብትቀርስ አትበል አልቀርም
እመነኝ 🫶
ፍቅር የልጅነት ስሜት ነው
ልጅነት እውነት ነው ስሜት ደግሞ የማይዙት እና የማይቆጣጠሩት ፣ ፍቅር
የማይዙት የማይቆጣጠሩት እውነት ነው
ከተሰማ ሊክዱት የማይቻል ፣ ከሌለም ሊፈጥሩት እና ሊያስመስሉት የማይችሉት
እውነት ነው ።
ፍቅር አመፀኛ ነው በምክንያት የማይገዛ ፣ ለውይይት የማይመች፣ የማያስሩት፣ የማይጋልቡት ልጓም የሌለው ፈረስ፣ ከፊት ቀዳሚ ፣ ጋላቢ ወሳጅ፣ እምቢባይ፣ ይቅርብህ አይሆንህም የማያውቅ፣ የፈለገውን እስኪያገኝ የማይተኛ፣ የልቡን ሳያደርስ የማያርፍ ነው።
ሰው ማለት እኮ
የትዝታው እና የትውስታው
ድምር ነው
ህይወት
የመርሳት እና የማስታወስ
ሚዛን ናት
መርሳት ያለብንን
መርሳት ሲያቅተን
ህይወታችን ይመሰቃቀላል...

ደግሞ ማስታወስ
ያለብንን የህይወት ልምዶች
ጠቃሚ ሰዎች
እና ነገሮች ከረሳን
የኛነታችን መለያ
እና ስብናችን
ድንበር ይጠፋናል
ሌላ ሰው እንሆናለን።
በዚ ሰዓት እዚ መቆሜ ያስፈራኛል
የሆነ ያለፈኝ ነገር እንዳለ ይሰማኛል
ሰው ወደፊት የቀደመኝ እኔ ደግሞ
ሗላ የቀረው ይመስለኛል
ለኔ ብቻ ነው ግዜው የተጎተተው?
እደርስበታለው ካልኩት ብዙ ወደ ሗላ
የቀረሁት?
የቱ ጋር ነው የተላለፍነው
እኔ ወደ ሗላ ሰዉ ወደፊት የሄደው?
የቱ ጋር ነው ስታክ ያደረኩት?
እኔ ነኝ የዘገየሁት ወይስ እነሱ ናቸው
የፈጠኑት?
......................
አንዳንዴ ደግሞ ደስ ይለኛል
ስሬ እየተቀበረ
በብዙ ለመስፈንጠር ወደ ሗላ
እየተጎተትኩ እንደሆነ ይሰማኛል
እንደምደርስ ይታወቀኛል
ለሱም እየተሰራው እንደሆነ
ይገባኛል።
በህይወትህ እነዚህን ያዝ፡
ከታላላቆችህ አእምሯቸውን፣
ከልጆች ልባቸውን፣
ከተከበሩ ሰዎች ግርማ ሞገሳቸውን፣
ከድሆች ትዕግስታቸውን!!!
"ኣውሬ ሰው ባይሆንም
ሰው ኣውሬ ይሆናል
ስብዕናውን ሽጦ
ለሆዱ ይቆማል"


🦋Thunnn🦋
አንድ ልጅ ነበረ በጣም የሚወዳት የምትወደው ፍቅረኛ ነበረው ከዛ ግን እሷ
ሂድልኝ አልፈልግህም እንድንለያይ እፈልጋለው ትለው እና ትሄዳለች ከዛም ልጁ በጣም ያዝናል ከልቡም ያለቅሳል
ከዛ ከብዙ ጊዜ በሗላ ልጅቷ ተመልሳ ትመጣለች እናም ይቅርታ በድጋሚ አብረን እንሁን እንደበደልኩክ አውቃለሁ ትለዋለች
እሱም ሞኞች ናቸው የጎዷቸውን ሰው
መልሰው የሚያምኑት ይላታል
ከዛም ያቅፋትና እኔም ከነዛ ሞኞች መሃል
ነኝ ይላታል
አንዳንዴ ሞኝነት ዋጋ አለው🫶 🍒 🦋
የሚሰድብህን ሰው ቆመህ ሳይሆን እየሄድክ ስማው።
ሄደክ ስትጨርስ ወይ ያደንቅሃል ወይ ይተውሃል።
. . . .

*ምንሽን ነው*???



*ልቤን!!



*እንዴት ያረግሻል*???



*ያመኛል.....



*እየወጋሽ ነው*???



*አይደለም*



*እና???



*እያመመኝ*



*እኮ እንዴት አርጎ*???



*ህመም ነው በቃ*!



*ጉድ እኮ ነው!! እንዴት እንደሚያምሽ አትናገሪም?? ቆይ እያፈነሽ ነው*????



*አይደለም*



*እ???



*እያመመኝ*



*እሺ ሀኪም ጋር ልውሰድሽ*???



*አይ*!



*ታድያ እዚው ትሞቺ*???



*ሀኪም የሚያድነው አይደለም*!!



*ታድያ ማነው ሚያድነው*???



*ጊዜ*



*ማለት*???



*በጊዜ ሂደት ነው ሚድነው*



ጊዜ ደሞ ልብን ማዳን ጀመረ???




*ያድነኛል ....ጊዜ እንዳሳመመኝ ጊዜው ሲሄድ ራሱ ያድነኛል*።




ልባቸው ታሞ ከፊታቸው ፈገግታ ላልተከያቸው ሰላም በነሱ ላይ ይሁን .. . . .
ፈጣሪዬ ሆይ 🙏 እኔ ስላደረኩት ነገር ሁላ
እኔን ሳይሆን ጓደኞቼን ቅጣ😈
ሃሳቡ ሁሉ ከነሱ ነውና🫶
Beautiful peopel
are not always good
but good people are
always
Beautiful...!!!