📓🌓 ቅምሻ 🌗📓
➛ ጣይቱ :- ምን አውቀህ ነው ታድያ
አንቶኔሊን ተክተህ፣ የአገርህ
የኢጣሊያ ተወካይ ሆነህ እንደዚህ
ያለ ክብር የሚነካ ደብዳቤ
ይዘህልን የመጣሀው?
➛ ሳሊምቢኒ :- እቴጌ በታም ይክርታ እኔ
የመሰለው፣ ውቻሌ ውል አስራ
ሰባተኛው ክፍል ልክ እንደ
ኢታሊያኖ ኳንኳ፣ "የኢትዮጵያ
ንጉሠ ነገሥት፣ የውጭ ጉዳይ
ነገር ሁሉ በኢታሊያ በኩል
ሊአረጉት እሺ ብሏል" ብሎ ናው።
➛ ጣይቱ :- ትሰማኛለህ ሳሊምቢኒ?
➛ ሳሊምቢኒ :- አቤት እቴጌ!
➛ ጣይቱ :- ለመሆኑ የሀገሬን ታሪክ
ታውቀዋለህ?
➛ ሳሊምቢኒ :- መቼም በመተኑ ........
➛ ጣይቱ :- ከንግሥተ ሳባ አንስተህ
እስከ ትናንቱ አጼ ዮሐንስ
ድረስ በሀገሩ ክብርና ነፃነት
ለድርድር የሚቀመጥ የአበሻ
መሪ ሰምተህ ታውቃለህ?
➛ ሳሊምቢኒ :- አልሰምቶም እቴጌ!
➛ ጣይቱ :- ታድያ! የድሮዎቹን እንኳን
ቢረሳ! የትናንቶቹ አጼ
ቴዎድሮስና አጼ ዮሐንስ ለእፍኝ
አፈራቸው የነበራቸውን ስስት
ዘንግቶ ለኢትዮጵያዊ ክብራቸው
የከፈሉትን የሕይወት ዋጋ
ከሚዛኑ ደፍቶ ዛሬ "እባካችሁ
ሀገሬን በእናንተ ስር አድርጉልኝ!"
ብሎ የሚለምን ፤ ምኒልክ
የእነማን ልጅ ይመስልሀል!
ትውልድስ ምን ይለናል! (ንዴታቸውን መቆጣጠር እየተሳናቸው ብድግ ይላሉ።) ትሰማኛለህ ሳሊምቢኒ ........
➛ ሳሊምቢኒ :- (ሁሉም ይነሳሉ) አቤት እቴጌ!
➛ ጣይቱ :- (በንዴት እየተንጎራደዱ) እኔ
ሴት ነኝ ጦርነት አልወድም፤
ነገር ግን ሀገሬ እንደዚህ
ያለ ክብር የሚነካ ዘለፋ
ከምትሸከም ጦርነትን
እመርጣለሁ!
➾ ምንጭ :- ጌትነት እንየው ፣ እቴጌ ጣይቱ ፣ ገፅ 34-35
❣ እናመሰግናለን ❣
#አካፍሉ #ተሳተፉ #ለአስተያየት👇
@R_e_a_d_e_rs
@zhangidaa
@infho
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚

ካነበብነው📖📜📰🗞 via @like
📓🌓 ቅምሻ 🌗📓
1,ሀሳብ መጨረሻ የለውም፤ ቁም ነገሩ መኖር ነው፤ የኑሮን ጣዕም ማወቅ። ሀሳብ የፈጠረው ግብ ካልደረሰ ውጤቱ ያው ነው፤ ምሬትና ብስጭት። አዎን ሌላ ምናለና።
2,ትላንት አልነበረም፤ ነገም የለም፤ ከዛሬ ካሁን በስተቀር........
3,ላወቀበት ኑሮ ዘወትር ሰርግ ነው፤
ከበዓሉ ግራማው መጽሐፍ 'ከአድማስ ባሻገር' የተቀነጨበች

🧞♂👣 ከዚም_ከዛም 👣🧞♂
🌐እውነታዎች 🌐
🔸ሻርክ ብቸኛው የማይታመም እንሰሳ ነው።
🔸ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም።
🔸ሰዎች እንስሳቶችን በሚገሉበት ፍጥነት እርስ በራሳቸው ቢገዳደሉ አለም ላይ ያሉ ሰዎች ለመሞት 17 ቀናት በቂያቸው ነበር !
🔸ጊንጦች ለ6 ቀን ሳይተነፍሱ መቆየት ይችላሉ።
🔸የሌሊት ወፍ ምንጊዜም ከዋሻ ሲወጡ ወደ ግራ ነው የሚበሩት።
🔸እባብ አይኖቹ ቢከደኑም በአይኖቹ ቆብ ማየት ይችላል::

Forwarded from IRON EMPIRE🏋️♂️ (MR ESK3 7C6®)
ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ
እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም
መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን
በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡
3. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት
ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር
በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡
በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው
ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡
በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች #ምን ምንድን ናቸው?
1. ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ
ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት
ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል::
2. ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ
ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡ ሳምባን
በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት
የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!!
በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል?
1. የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን
ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ
መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላ
በተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን
ያስገነዝበናል፡፡
< ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በሕይወት መቆየት የሚችለው 10 ደቂቃ
ያህል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን
ይችላል፡- አይንን ማሸት፣ አፍንጫን መንካት፣ ጣቶችን ወደ አፍ መውሰድ
ወይም [እንደ ጥፍር የመመጥመጥ ክፉ ልማድ] ቫይረሱን በቀላሉ ወደ
ጉሮሮ እንዲሄድ ሊያደርገው ይችላል፡፡
< ስለዚህ ለራሳችሁና ለባልንጀራችሁ (ለሌላው ሰው) ደህንነት ስትሉ
በጣም በተደጋጋሚ እጆቻችሁን ታጠቡ፡፡
2. አፍ እና ጉሮሮን ጸረ-ተሕዋስ መድሀኒቶችን በመጠቀም
መጉመጥመጥ ቫይረሱን ሊያስወግድ ወይም ወደ ጉሮሮ የሚሄዱትን
መጠን ሊቀንስ ይችላል፡፡ አፍን መጉመጥመጥ ወደ ጉሮሮ ወደ ትራኪያ
አልፎም ወደ ሳምባ ቫይረሱ የሚያደርገውን ጉዞ ሊያግደው ወይም
ሊቀንሰው ይችላል፡፡
3. የኮምፒውተራችሁን ኪ-ቦርድ እና ማውዝ በጸረ- ተህዋስ በሚገባ አጽዱ።
© ምንጭ : ዶ/ር ቤዛ አያሌዉ የቴሌግራም ገፅ
እባካችሁ ይህን ክፉ በሽታ ወደ አገራችን እንዳይገባ ቅድሚያ ለመከላከል ከገባም ምን ማድረግ እንዳለብን ለሌሎች ግንዛቤ ለማስጨበጥ መረጃዉን ሼር በማድረግ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ ::

መደናገጥ እና አጉል ፍራቻ፣ ከበሽታው እኩል አደገኛ ሊሆኑ ይችላሉ!
ጠቃሚ ምክሮች፦
- ሳል ወይም ትኩሳት ካለው ግለሰብ ቢያንስ ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀት ያህል መራቅ
- እጅዎን በአግባቡ ሳይታጠቡ አይንና አፍንጫዎን አይንኩ
- ከሰዎችጋር አይጨባበጡ፣
- እጅን በንጹህ ውሃና ሳሙና አዘውትረው ይታጠቡ፣
- ሰዎች ወደ በሚበዙባቸው ቦታዎች በተለይም የህመም ስሜት ካልዎት አይሂዱ፣
- በሚያነጥሱበት እና በሚያስሉበት ጊዜ አፍና አፍንጫዎን በሶፍት ወይም ክርንዎን አጥፈው በመጠቀም ወደ ሌሎች እንዳያስተላልፉ ይጠንቀቁ፣ የተጠቀሙበትን ሶፍትና ተመሳሳይ ነገሮች በቆሻሻ ክዳን ባላቸው ማጠራቀሚያ ያስወግዱ፣
- በስራ ቦታ፣በትራንስፖርት እና መኖሪያ ወይም የመኝታ ክፍል መስኮት በመክፈት በቂ አየር እንዲኖር ያድርጉ፣
- መረጃዎችን ከአስተማማኝ ምንጮች ብቻ በመቀበል፣ የተሳሳቱ መረጃዎች የሚያስከትሉትን መደናገር እና ፍርሀት እርሶም ይከላከሉ!
#ሼር #SHARE
#ጤናሚኒስቴር

🚻ኢትዮጵያ በአፍሪካ 16ኛ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ሃገር ሆናለች🚻
※ ቫይረሱ የተገኘበት ጃፓናዊው ግለሰብ 48 ዓመቱ ነው።
※ የካቲት 25 ነው ከቡርኪነፋሶ ወደ አዲስ አበባ የመጣው።
※ በሽታው የጀመረው ከ 3 ቀን በፊት ነው።
※ ዛሬ ለሊት በሽታው እንዳለበት ተረጋግጧል።
※ እስካሁን የከፋ የሚባል የጤና እክል አላጋጠመውም።
የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች / Possible Symptoms
✔️ ዋና ምልክቶች (Major Indicators)
※ ትኩሳት (Fever)
※ ሳል (Cough)
✔️ የምግብ መፈጨት ችግር (Digestive Problem)
※ ማስመለስ (Vomiting)
※ ተቅማጥ (Diarrhea)
※ የምግብ ፍላጎት መቀነስ (Loss of Apetite)
✔️ የነርቭ ምልክት (Nerve Symptoms)
※ የራስ ህመም (Head Ache)
✔️ የእይታ ችግር (Vision Problems)
※ የአይን ማቃጠል ወይም መለብለብ ናቸው።
✔️ የቫይረሱ መተላለፊያ መንገዶች፦
በቻይና የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ (Coronavirus) ወረርሽኝ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ወደ ጤነኛ ሰው በሚከተሉት መንገዶች ይተላለፋል፦
※ በበሽታው የተያዘ ሰው በሚያስልበት ወይም በሚያስነጥስበት ወቅት በአየር ይተላለፋል።
※ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ከተነካካን ወይም እጅ ለእጅ ከተጨባበጥን (ሰላምታ)።
※ ቫይረሱ ያለበትን ዕቃ ወይም ቁስ ከነካን በኋላ አፋችንን፣ አፍንጫችንን ወይም አይናችንን ከነካን በቫይረሱ በቀላሉ እንያዛለን።
✔️ ቫይረሱን ለመከላከል ምን ማድረግ አለብን?
ለኮሮና ቫይተስ የሚሆን ክትባት እስካሁን አልተሰራም፤ ለኮሮና ቫይረስ ኢንፌክሽንን ለመከላከል የሚረዳን ልክ ጉንፋን እንዳይዝዎት የሚያደርጉትን አይነት ጥንቃቄ ያድርጉ፦
※ እጅዎን ለብ ባለ ውሃ እና ሳሙና ይታጠቡ ወይም ከአልኮል የተሰሩ የእጅ ሳኒታይዘሮች (Hand Sanitizer) ይጠቀሙ።
※ ህዝብ በተጨናነቀባቸው ቦታዎች ላለመሄድ ይሞክሩ
※ በሽታው ቢኖርብዎትም ባይኖርብዎትም አፍና አፍንጫዎን የሚከልል ማስክ ያድርጉ
※ አፍዎን፣ አፍንጫዎንና አይንዎን በፍጽም በእጅዎ ወይም በጣትዎ አይንኩ።
※ በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ጋር ያለዎትን ቅርርብ (ንክኪ) ይቀንሱ።
መልካም ጤንነት!! ለወዳጅ ዘመድ ሼር ማድረግ አይርሱ
@EthioBini

💫🌪 ጥቆማ 🌪💫
"ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎችም"
ጥር ወር 2012 እትም
ደራሲ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
መፅሐፉ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያጠነጠነና ብዙ ነገሮች የሚዳስስ በመሆኑ ቢያነቡት ይጠቀማሉ።
ደራሲው የፃፋቸው መፃሕፍት በቁጥር 33 ይደርሳሉ። ከነዚህም መካከል
1.የኔ ጀግና እና ሌሎች
2. የሰርቆ አደሮች ስብሰባና ሌሎች
3. ኑ! ሀገሬን እናዋልዳት እና ሌሎች
4. የአዲስ አበባ ዎሾች
እና ሌሎች ሀይማኖታዊ መፃሕፍትንም አበርክቷል።
እኛም ከዚህ መጽሐፍ ላይ ይጠቅማል ያልነውን ቀንጨብ እያረግን በሚመጡት ቀናት ልናካፍላችሁ ቀጠሮ ይዘናል ፤ እናንተም ከኛ ጋራ ቆዩ ...
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
"ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎችም"
ጥር ወር 2012 እትም
ደራሲ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
መፅሐፉ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያጠነጠነና ብዙ ነገሮች የሚዳስስ በመሆኑ ቢያነቡት ይጠቀማሉ።
ደራሲው የፃፋቸው መፃሕፍት በቁጥር 33 ይደርሳሉ። ከነዚህም መካከል
1.የኔ ጀግና እና ሌሎች
2. የሰርቆ አደሮች ስብሰባና ሌሎች
3. ኑ! ሀገሬን እናዋልዳት እና ሌሎች
4. የአዲስ አበባ ዎሾች
እና ሌሎች ሀይማኖታዊ መፃሕፍትንም አበርክቷል።
እኛም ከዚህ መጽሐፍ ላይ ይጠቅማል ያልነውን ቀንጨብ እያረግን በሚመጡት ቀናት ልናካፍላችሁ ቀጠሮ ይዘናል ፤ እናንተም ከኛ ጋራ ቆዩ ...
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
ካነበብነው📖📜📰🗞 via @like
📓🌓 ቅምሻ 🌗📓
ስንደማመጥ ነገን እናያለን
".... በጥንታዊ መሣርያ እናርሳለን፤ በዘመናዊ መሳሪያ እርስ በእርሳችን እንጫረሳለን። ብንገለብጠው በጣም ጥሩ ይሆን ነበር።......."
"....በኛ ሀገር ያነሰን ውይይት አይደለም። ያጣነው፣ የተቸገርነው፣ ስብሰባ አይደለም። በየቦታው ስብሰባ አለ። ሰዎች ይሰበሰባሉ። ነገር ግን እያዳመጥን ነው ወይ? እየተደማመጥን ነው ወይ? መሪዎች ያዳምጣሉ? ተመሪዎች ያዳምጣሉ? አንዱ ሌላውን ያዳምጠዋል? አንዱ ለሌላው የተሻለ ነገር፣ የተሻለ ሀሳብ አገኘሁ ብሎ ዕድል ይሰጠዋል? ሰው ሁሉ የራሱን ብቻ ለመናገር ከመጣ ችግሩ እዚያ ላይ ነው።......"
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 24

"....... ጥበብ አንድ ነው መገለጫው ግን ብዙ ነው። የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ጋር ያለው መስተጋብር አንድ ነው፤ የመስተጋብሩ መገለጫ ግን ልዩ ልዩ ነው። የባህልና ቋንቋ ልዩነትም በዚህ ምክንያት የመጣ ነው። አንዱ የሰው ዘር ከተለያዩ የአለም ክፍሎችና ሁኔታዎች ጋር በፈጠረው የተለያየ አይነት መስተጋብር ምክንያት የተለያዩ ባህሎችና ቋንቋዎች ፈጠረ። ብርሀን አንድ ነው መገለጫው ግን ልዩ ልዩ ነው። ፀሐይም እንበል ጨረቃ፣ ወይም ከዋክብት የአንዱ ብርሀን መገለጫዎች ናቸው። ሁላችንም ተደጋፊዎች ነን፤ ደጋፊዎች ነን፤ ተደጋጋፊዎችም ነን።....."
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 31

🤷♂ አባባል :- እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው
🚠 In 1852 an American citizen Otis invented Elevator.
🗾 ረጅሙ ወንዝ የናይል ወንዝ ሲሆን ርዝመቱም 6,670 ኪሎ ሜትር ርዝመት አለው።
⛈ መብረቅ በአመት 2,000 ሰዎችን ለህልፈት ይዳርጋል አሉ
🎖🏅 Where there are choices to make, make the one you won't regret.

"...... አንዱ እርሱ ብዙ ነው። እርሱ አንዱም ሊገለጥ የሚችለው በብዙ ህብርና መልክ ነው። ማንም ቢሆን ከብዙዎች የተነጠለ ህልውና የለውም።(The one is the many. The one is manifested only in and through the many. It has no separate existence apart from the many.)
እንደዚሁም ሁሉ ብዙ መስለው የሚታዩት ቅንጣቶች እነርሱ አንድ ናቸው። መለያየታቸው ጊዜያዊ ነው።......."
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 33

🦠🦠🦠Covid-19🦠🦠🦠
የኮሮና ቫይረስ በሽታን አስመልክቶ ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት በእነዚህ የነፃ የስልክ ቁጥሮች መደወል ትችላላችሁ፦
በአገር ደረጃ ፡ 8335 / 952
ትግራይ ክልል - 6244
አፋር ክልል - 6220
አማራ ክልል - 6981
ኦሮሚያ ክልል - 6955
ሱማሌ ክልል - 6599
ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል - 6016
ደቡብ ክልል - 6929
ሀረሪ ክልል - 6864
ጋምቤላ ክልል - 6184
ድሬዳዋ ከተማ - 6407

የኮሮና ቫይረስን🦠 [ኮቪድ-19] መግታት ቀላል ነው፦
- የእጅዎን ንፅህና በአግባቡ ይጠብቁ
👏🚰
- ሰዎች በተሰበሰቡበት አይሂዱ
👪👨👨👦👦👨👩👧👧👨👩👦👦👨👨👧👨👧👨👨👧👧
👩👩👦👨👩👦👦👨👨👦👦👨👨👦👦👩👦👩👩👦👦
❌
- ማህበራዊ ርቀትዎን ይጠብቁ
❌👫👭👬❌ ✅🚶♀ 🚶♂ 🏃♀✅
- በተጨናነቁ የትራንስፖርት አመራጮችን አይጠቀሙ
❌🚋🚋🚋🚋❌ ✅🚗 🚕✅
- የጤና ባለሞያዎችን ምክር ያዳምጡ
የጤና ሚኒስቴር መምሪያዎችን ይተግብሩ
👨⚕👩⚕🔊👂
- ስለ ኮቪድ ትክክለኛ መረጃ ከWHO፣ ከጤና ሚኒስቴር እና ከህበረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ብቻ ያግኙ!
✨Stay safe✨

".....ይህ ዘመን ተዛምደንና ተጋምደን ጠንክረን በዓለም ፊት የምንቆምበት እንጂ ታጥረን፣ ተከልለንና ተነጥለን የምንተርፍበት አይደለም። ተመሳሳይ ሰዎችና ተመሳሳይ ማህበረሰቦች የሚያደርጉት ተራክቦ የሚያመጣው ውጤት ኢንብሪዲንግ ነው። ያ ደግሞ እኛነታችን በዓለም ፊት ፀንቶና በቅቶ እንዳይቆም ማንነታችንም በታሪክ ውስጥ እንዳይቀጥል ያደርገዋል። ፍፃሜውም ከምድረገፅ መጥፋት ነው።......."
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 46
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
".....ይህ ዘመን ተዛምደንና ተጋምደን ጠንክረን በዓለም ፊት የምንቆምበት እንጂ ታጥረን፣ ተከልለንና ተነጥለን የምንተርፍበት አይደለም። ተመሳሳይ ሰዎችና ተመሳሳይ ማህበረሰቦች የሚያደርጉት ተራክቦ የሚያመጣው ውጤት ኢንብሪዲንግ ነው። ያ ደግሞ እኛነታችን በዓለም ፊት ፀንቶና በቅቶ እንዳይቆም ማንነታችንም በታሪክ ውስጥ እንዳይቀጥል ያደርገዋል። ፍፃሜውም ከምድረገፅ መጥፋት ነው።......."
ምንጭ:- "ብቻዬን እቆማለሁ እና ሌሎች" በዲያቆን ዳንኤል ክብረት 2012 ገፅ 46
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
ካነበብነው📖📜📰🗞 via @like
😂🌍 ለፈገግታ 🌎😂
እሱ: "ፍቅሬ ላንቺ ያለኝን ፍቅር ለመግለጥ ቃላት ያጥሩኛል!"
እሷ: "ቃላት ፍለጋ አትጠበብ፤ ቁጥሮችም ያገለግላሉ።"😂😂😂
(ያለውን ንብረት፣ የገቢውን መጠን ማለቷ ነው)
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚
እሱ: "ፍቅሬ ላንቺ ያለኝን ፍቅር ለመግለጥ ቃላት ያጥሩኛል!"
እሷ: "ቃላት ፍለጋ አትጠበብ፤ ቁጥሮችም ያገለግላሉ።"😂😂😂
(ያለውን ንብረት፣ የገቢውን መጠን ማለቷ ነው)
❣ እናመሠግናለን ❣
#share #participate #comment
@R_e_a_d_e_rs
📗📒📕📘📗📒📕👇
@Readers_To_Know
📚📚📚📚📚📚📚📚