#ዛሬ_ኢትዮጵያ አዲስ የማኅበራዊ ትስስር እና የዕውቀት መጋሪያ መድረክ አግኝታለች ✨
ለዓመታት ሀገሬ #ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ፣ ለፈጠራ ባለሙያዎችና ለምሁራን የሚመጥን የዲጂታል መድረክ እንዲኖራት እመኝ ነበር። ይህ ምኞቴ ዛሬ በተግባር እውን ሆኗል። እድሜዬን እና ሙያዊ ጉዞዬን በጋዜጠኝነት፣ በምርምርና በስነ-ጽሁፍ ዘርፍ ላይ ያሳለፍኩ ሰው እንደመሆኔ፣ ትልቁ ዓላማዬ አንባቢውን እና ጸሐፊውን ማገናኘት፣ ማወያየት እንዲሁም የዕውቀትና የኢኮኖሚ ትስስር እንዲፈጥሩ ማስቻል ነው!
በተለይም #የአካዳሚው ማኅበረሰብ የምርምር ውጤቶች የሚገባቸውን ያህል ተደራሽ አለመሆናቸውን እረዳለሁ። ለዚህም ዋነኛው አማራጭ ሁሉንም አሳታፊ የሆነ ስነ-ምህዳር መፍጠር ነበር። ያው #ReadersGet ለእነሱም የተመቸ ነጻ መድረክ ነው።
ምሁራን ሐሳባቸውንና ዕውቀታቸውን ያጋራሉ፤ ከአንባቢዎቻቸውና ከወዳጆቻቸው ደግሞ ተገቢውን ክፍያ እና ሙያዊ እውቅና ያገኛሉ። ዕውቀት ዋጋ ሊሰጠው ይገባል፤ ገበያው ደግሞ አሁን ተፈጥሯል።
እኔ መጻሕፍቶቼን በዚህ መድረክ ላይ በማሳተም #ጀምሬዋለሁ። እናንተም በዚህ መድረክ ላይ የራስዎን ሙያዊ ገጽ (Profile) በመክፈት ፅሁፎችን፣ አጫጭር ታሪኮችን ወይም የጥናት ውጤቶችን በነፃ፣ በሽያጭ ወይም በደንበኝነት (Subscription) ለዓለም ማጋራትና ማሳተም ትችላላችሁ።
በ #ReadersGet ላይ አንባቢዎች ዕውቀትን ይሸምታሉ፣ የይዘት ፈጣሪዎች ደግሞ የልፋታቸውን ዋጋ በቀጥታ ያገኛሉ! ገጹን በመጎብኘትና አገልግሎቱን በመሞከር አጋርነታችሁን እንድታሳዩኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ።
👉 ይጎብኙ፦ https://readersget.com
#ሪደርስ_ጌት #አካዳሚክ_ምርምር #ንባብ #መጻሕፍት #የፈጠራ_ስራ #ReadersGet #DigitalSovereignty #Ai_Powered_DigitalReading

እንግሊዝኛ ቋንቋ ንግግርዎን በአዲስ መልክ ይለውጡ!
"VIP Spoken English" አሁን በዲጂታል ኮፒ!
ታላቅ የምስራች እንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ክህሎት ማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ!
በሃርድ ኮፒ ከ150,000 በላይ ዕትሞች የተሸጠውና ከ16 ጊዜ በላይ የታተመው ተወዳጁ "VIP Spoken English - እንግሊዝኛ በአማርኛ" መጽሐፌ፣ አሁን በዲጂታል ኮፒ (E-book) በሪደርስ ጌት #ReadersGet ለሽያጭ ቀርቧል!
ለኢትዮጵያውያን ፍጹም ተስማሚ ተደርጎ የተዘጋጀው ይህ መጽሐፍ፣ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ንግግርን (Spoken English) በቀላሉና በራስ መተማመን ለማውራት ሁነኛ አማራጭ ይሆናል።
ይህ ዲጂታል መጽሐፍ ምን ያካትታል?
📚 25 ሙሉ ምዕራፎች (Chapters)፦ ከዕለት ተዕለት የንግግር ስልቶች እስከ መሠረታዊ የቋንቋ አጠቃቀም ሁሉንም የያዘ።
🇪🇹 የአማርኛ ትርጉም (Amharic Translation)፦ ትምህርቱን ይበልጥ ግልጽ፣ ቀላልና ፈጣን ለማድረግ እያንዳንዱ ክፍል በአማርኛ ማብራሪያ የተደገፈበት።
📲 የትም ቦታ ይሁኑ፦ በውጭ አገርም ሆነ በአገር ውስጥ፣ በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ሁልጊዜም እየከፈቱ ለመለማመድ ይመቻል።
እንግሊዝኛን በቀላሉ የመናገር ህልምዎን እውን ለማድረግ ጊዜ ሳይወስዱ ዛሬውኑ የዲጂታል ኮፒዎን ይግዙና ጉዞዎን ይጀምሩ!
👉 መጽሐፉን በቀጥታ ለመግዛት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦ https://readersget.com/book/vip-spoken-english-4
#VIPSpokenEnglish #ሚካኤልማስሬ #እንግሊዝኛበአማርኛ #የዲጂታልመጽሐፍ #ReadersGet

ReadersGet
VIP SPOKEN ENGLISH - እንግሊዝኛ በአማርኛ — ReadersGet
by Michael Masrie. ETB 200. VIP Spoken English is your practical guide to speaking English with confidence. Designed for Ethiopian learners, this book covers essential everyday expressions, idioms, slang, phr
የተከዜ ፖለቲካ፡ ኃይል፣ ማንነትና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ደህንነት
✍️ በዶ/ር ቹቹ አለባቸው አበበ
የአገራችንን ወቅታዊ የፖለቲካ ትንታኔ፣ የማንነት ጉዳዮችና የብሔራዊ ደህንነት ስጋቶችንና መፍትሄዎችን በጥልቀት የሚመረምር፣ ለረጅም ጊዜ የተሠራበት ድንቅ ጥናታዊ ሥራ!
👉 አገራዊ ሁነቶችን በሰፊው ለመረዳት ይህንን መጽሐፍ ማንበብ ተመራጭ ነው።
👉 የዲጂታል መጽሐፍዎን አሁኑኑ እዚህ ያግኙ፦ https://readersget.com/book/untitled

አንብብ። አሳትም። ገቢ አግኝ።
የምትወዷቸውን መጽሐፍት ያንብቡ፣ ሥራዎን ያሳትሙ፣ ከእውቀትዎ ገቢ ያግኙ።
ReadersGet ለአንባቢዎች፣ ለደራሲዎች እና ለምሁራን የተዘጋጀ ዘመናዊ ዲጂታል መድረክ ነው።
👉 ዛሬውኑ ReadersGetን ይጎብኙ! https://readersget.com
#ReadersGet #አንብብ #አሳትም #ገቢ_አግኝ