𝘿𝙄𝙊𝙍
114 subscribers
48 photos
21 videos
Download Telegram
😂😭
😁6😭2
Vro congra 😭🙏
😭3❤‍🔥2
ሰላም ለዛች አፈሯን በሸሂዶች ደም ላጠጣች  ጠላቶቿን ለመደምሰስ በድንጋይ ጥይት የሰራች የፅናትና የትዕግስት ማማ በቀይ የተነከረች አርማ  በታማኝ ሙጃሂዶቿ እንክብካቤ ከፍርስራሽ ሾር በተቀበሩ ንፁሀን ልጆቿ ያደገች ፅኑ የማትበገር የማትሰበር ሀገር! 🤍

ሰላም ለዛች  መንታ ልጆቿ በጦር ሜዳ ላይ መገደላቸው በተነገራት ጊዜ እጇን ወደ ሰማይ ዘርግታ   خُذْ مِنَّا مَا أَحْبَبْتَ (እስከወደድክ ድረስ ከኛ ውሰድ ) ባለችው እናት  💔

ሰላም ለዛ ዶክተር ህዝቡን ከ ጠላት ከቀረበለት ውል በላይ አስበልጦ ህዝቡን በማገልገል መንገድ ላይ መስዋእት ለሆነው ❤️‍🔥

ሰላም ለዛ ወጣት ቁርአንን በልቡ ተሸክሞ በባዶ እግሩ ጠላትን እየተዋጋ ሱጁድ ላይ ጌታውን ለተገናኘ ❤️‍🩹

ሰላም ለነዛ ህዝባችን ተርቦ እኛ ምግብ አንቀምስም ብለው እየተለቀሙ ለተገደሉት ለነዛ  ጋዜጠኞች 💔

ሰላም ለዛ   የቀሳሞችን ድምፅ በትከሻው ተሸክሞ ንጹሕ ደሙን እያፈሰሰ በክብር ደምቶ ለወደቀው ባለ ቀዩ ጥምጣም አባ ኡበይዳህ 💔

ሰላም ለዛ ጀግና መሪ   በጀግንነቱ ሀገር ምድሪቱን ላስደመመው  በአሟሟቱ ክብሩን አግዝፎ አለምን ጉድ ላስባለው  እውነት በመናገር ላይ ደፋር ሐሰትን በማውገዝ ላይ አንበሳ  ለዚህች አታላይ ዓለም ቅንጣት ቦታ ላልነበረው   ውድ ስጦታዎች ያማሩ ጌጣጌጦች ሲሰጡት  እርሱ ግን ያለውን ሁሉ ለ ሙጃሂድ ወንድሞቹ ላከፋፈለው ታላቅ መሪ ❤️‍🔥

ሰላም ለነዛ ወንዶች መለያቸው  "ሐስቢየላህ ወኒዕመል ወኪል" መፈክራቸው ተክቢራ የህመማቸው ማስታገሻ ተስቢህ   መፅናኛቸው ጀነት ምኞታቸው የረሱልን ጉርብትና ማግኘት  ለሆነው❤️‍🩹

በአካል ለመሳም ባንታደልም በስልክ ስክሪኖቻችን ላይ ደጋግመን ስመናችኋል  አንቱም ፈኽሩና ወዒዙና ያ አብጣል!😢
💔9❤2😢2🥰1
Ngl I lowkey get a kick outta it when my mom beats my lil sibs..idk y tho 🤷‍♀😭...Lmao I'm even happy writing ts rn 😂
😭6😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😁2😭2
Tbh there is no pressure to return a favor but being a snake is jus wack 👐🏽
🔥4🤝1
I have plans bigger than my circumstances, and some days that feels inspiring. Other days, it just feels stupid
😁6😭2
ያንተን ዘመን ቀናት ሰጥቶ የዘመንህ ሰው ላደረገኝ ጌታ፤ የአላህን ጠላቶች ልታረዳ እና አማኞችን ልታበስር በፃፍካቸውና በተናገርካቸው ቃላት ልክ እጥፍ ድርብ ሆኖ ምስጋና ይድረሰው።❤️
አንተና ወዳጆችህን ከመርሳት አላህ ይጠብቀኝ😢
❤‍🔥5❤2
7/10/3 ሂጅራ


⚫️ ወቅቱ የሂጅራ 3ኛ ዓመት ነበር በበድር ጦርነት ከሙስሊሞች በደረሰባቸውን ከባድ ሽንፈት ምክንያት የመካ ቁረይሾች በሐዘንና በበቀል ስሜት ትልቅ ሠራዊት አዘጋጁ ወደ 3ሺ የሚጠጉ ተዋጊዎችን ይዘው ከመካ ወጥተው ወደ መዲና አቀኑ መድረሻቸውም ዑሁድ ነበር።

⚫️ በተመሳሳይ ነቢዩ ﷺ ሙስሊሞችን አደራጅተው የጦር ሠራዊቱን እየመሩ ቁረይሽን ለመጣል ወደ ኡሁድ መጡ ከኋላ በኩል ያለውን ክፍተት ለመጠበቅም በአንድ ኮረብታ ላይ 50 የሚያህሉ ቀስተኞችን አስቀመጡ አብዱላህ ኢብን ጁበይርንም የ ቀስተኞቹ ሃላፊ አድርገው ሾሙት ለሱ እና ለቀስተኞቹም '' ቦታችሁን እንዳትለቁ '' ሚል ግልጽ ትእዛዝ ሰጧቸው

⚫️ ጦርነቱም ተጀመረ በአላህ ፈቃድ ሙስሊሞች ቁረይሾችን ማሸነፍ ጀመሩ የቁረይሽ ሠራዊት ወደኋላ ማፈግፈግ ጀመረ ሲፈረጥጡ በየሜዳው ጥለዋቸው የሄዱት ምርኮ መታየት ጀመረ ሙስሊሞችም ድሉ ይታያቸው ጀመረ ወኔያቸው ተሞላ ነገር ግን እዚህ ጋር ነበር ፈተናው የጀመረው ረሱሉ ከጀርባ ያስቀመጧቸው ቀስተኞች ጦርነቱ አልቋል ምርኮ እንሰብስብ ብለው ከቦታቸው መውረድ ጀመሩ መሪያቸው ዐብዱላህ ኢብን ጁበይር የነቢዩን ﷺ ትእዛዝ እያስታወሰ እንዳይወርዱ ነገራቸው
ነገር ግን አብዛኞቹ ቦታቸውን ለቀው ወረዱ።

⚫️ቁረይሾች ይህንን ክፍተት ሲመለከቱ ከኋላ በኩል በመዞር ሙስሊሞችን አጠቁ።
የድሉ ሁኔታ በአፍታ ወደ አስከፊ ፈተና ተቀየረ።
ብዙ ሰሐቦች ተገደሉ ብዙዎችም ቆሰሉ ሙስሊሞች በትልቅ ችግር ውስጥ ገቡ ።
ያን ጊዜ ነው አላህ ይህንን ክስተት በቁርአኑ እንዲህ ሲል ያስታወሰው

⚪️ وَعَصَيْتُم مِّن بَعْدِ مَا أَرَاكُم مَّا تُحِبُّونَ ۚ
“የምትወዱትን ነገር ካሳያችሁ በኋላ አመፃችሁ።”
[አሊ ዒምራን፡ 152]


⚫️ የዑሁድን ፈተና ከባድ ያደረገው የጦርነቱ ጥንካሬ ሳይሆን የሰሃባዎቹ የልብ ፍላጎት መለያየት እንደነበር አላህ በቀጣዩ ክፍል እንዲህ ሲል ገለጸ

⚪️ مِنكُم مَّن يُرِيدُ الدُّنْيَا وَمِنكُم مَّن يُرِيدُ الْآخِرَةَ ۚ
“ከእናንተ መካከል ዱንያን የሚፈልግ አለ፤ ከእናንተም መካከል አኺራን የሚፈልግ አለ።”
[አሊ ዒምራን፡ 152]

⚫️ከዑሁድ ታሪክ መማር አለብን ብዬ ማስበው ትልቁ ነገር የ አላህን ዲን ለማገልገል ስንሰራ የሁላችንም አላማ የ አላህን ውዴታ ማግኘት ብቻ መሆን እንዳለበት ነው የ ዱንያ ጥቅም ፡ዝና፡ ስልጣን፡ ምስጋና ፡መወደድ፡ መከበር ፡ሚባሉትን ነገሮች አላማችን አደረግን የተነሳን ቀን እጣ ፈንታችን ኡሁድ ላይ እንደነበሩት ቀስተኞች በገዛ እጃችን ድልን ከሚያጡት ነው ምንሆነው !

⚪️ أَلَا إِنَّ نَصْرَ اللَّهِ قَرِيبٌ
ንቁ! የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው [አል-በቀራህ፡ 214]
❤‍🔥5❤4
ጠዋት ጥርስህን ከመቦረሽህ በፊት ማስታወስ ያለብህ ነገር ቢኖር ቤተሰቡን ለማስተዳደር አንተን የሚጠብቅ የጥርስ ሃኪም መኖሩን ነው 👐
😁7🙈1
ልብነ ድንግል የፈፀመውን ዙልም ኑ እናስታውስ ብለህ አዳራሽ ብትጠራው ኡማው 6 ኩንታል ሶፍት ይዞ ገብቶ እያለቀሰ ያደምጥሃል።የዘመኑን ልብነ ድንግል በኢማሙ አህመድ መንገድ እንታገለው ብትለው ግን መጀመሪያ ጠቁሞ የሚያሳስርህ እሱ ነው😁
😭2😁1💯1
Soon Allah will turn ur inshallah into Alhamdulillah💗
❤‍🔥6💘1