Forwarded from Tikvah-University
#Update
የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና በድጋሚ በግል ለመፈተን እየተጠባበቃችሁ የምትገኙ አመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ይካሔዳል፡፡
በመሆኑም የመመዝገቢያ ሊንኩን https://exam.ethernet.edu.et በመጠቀምና የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በማሟላት ከግንቦት 08-12/2018 ዓ.ም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በቴሌብር በኩል መክፈል የሚጠበቅባችሁ ሲሆን፤ ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ የሚያስፈልግ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
የ2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 02-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል፡፡
@tikvahuniversity

❤8👍1
2017 Entry E.C. 3rd Term TVET Program.docx
106.8 KB
TVET Class Schedule
Forwarded from Yoni
❤4🙏1
https://verify.ethernet.edu.et ከላይ የተያያዘው ሊንክ (Exit exam verify) የምታደርጉበት መሆኑን አውቃችሁ Verify እንድታደርጉ እያሳሰብን ይሄን ለማድረግ የሚቸገር ካለ ሬጅስትራር ቢሮ በመምጣት ማድረግ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮን እየገለጽን
Verify ካላደረጋችሁ Username እና Password የማታገኙ መሆኑን ከወዲሁ እንድታውቁት።

❤2
የ5ኛ ዓመት ዲግሪ ዕጩ ተመራቂዎችና ኤግዚት ኤግዛም ተፈታኞች VERIFY ያላደረጋችሁ እስከ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ VERIFY እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን።
❤1
አስቸኳይ ማሳሰቢያ
ቀን፡ 28/09/2018 ዓ.ም.
ለሐና ማርያም ካምፓስ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ የተወሰናችሁ ተማሪዎች እስካሁን የፋይዳ (Fayda) ቁጥራቸውን ከኤግዚት ፈተና (Exit Exam) መረጃ ጋር ያላስተዋወቃችሁ በመሆኑ፣ በአስቸኳይ እንዲያስተዋውቁ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፡
ይህንን ትዕዛዝ ያልተገበረ ተማሪ ከሰኔ 4 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. የሚሰጠውን አገር አቀፍ የኤግዚት ፈተና መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።

#Notice
Exit exam ፈተና ከሰኔ 4/2018 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ በብሔራዊ መታወቂያ (National ID) በመጠቀም የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ (Self-Identity Verification) ከዛሬ ጀምሮ ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። ይህ ማረጋገጫ በምዝገባ ጊዜ በሰጣችሁት የFAN ቁጥር እና የግል መረጃ (Biographic Data) መሠረት ይፈጸማል።
ይህን ሂደት ለማጠናቀቅ ከ2–3 ደቂቃ ብቻ ይወስዳል። ለፈተናው መቀመጥ አስፈላጊ የሆነ ግዴታ ስለሆነ፣ የመለያ ማረጋገጫውን በተቻለ ፍጥነት በሚከተለው መግቢያ በመጠቀም ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል።
https://verify.ethernet.edu.et. On the verification page, candidates will find everything they need to complete the process, including a video guide.

verify.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | Exit Exam Verification
❤2