Forwarded from ቁስቋም ጣይቱ ብጡል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት (ሜሪ)
ቀን 23/12/2017
ማስታወቂያ
ለመምህራንና የአስ/ሠራተኞች
ከመስከረም 2018 ዓ.ም ጀምሮ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ዲጂታል ስለሚሆን ቀደም ሲል በ2016 ዓ.ም ፎቶ የአልሰጣችሁና በተደጋጋሚ እንድትሰጡን በማስታወቂያ ብንጠይቅም የአልሰጣችሁ አሁንም አላችሁ:ስለዚህ በወቅቱ በአገልግሎቱ ከአልተጠቀማችሁ ችግሩን የምትወስዱ መሆኑን እያሳወቅን አሁንም ቀድሞ የአልሰጣችሁ እስከ ሰኞ26/12/2017ዓ.ም 3 ሠዓት ድረስ ብቻ ከለር ጉርድ ፎቶ በቴሌግራም እንድትልኩልን እናሳስባለን!!
የሰዉ ሀብት አሰተዳደር

ለቁ/ጣ/ብ/ቅ/አ/መ/ደ/ት/መም/ሠራተኞች
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው ለፐብለክ ዲጂታል መታወቂያ ለማሠራት ፎቶ ግራፍ ሰለአልሰጣችሁ ሰኞ ዕለት ብቻ እንድትሰጡን እያሳሰብን ከተላለፈ በኃላ ግን ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን!
1- ተፈሪ መኮንን 7,ምህረት ተስፋዬ
2- አመዘነች ግሩም 8, ሙሉጌታ ከበደ
3-የማታዉ አበጀ 9, መብራት ሶርሳ
4-አሸናፊ ስዩም 10, ደበሌ በንቲ
5-ዝናሽ ጌቱ
6-ምስራቄ ኤፍሬም
የት/ቤቱ ሰው ሀብት አስተዳደር

ዜና ፕረስ!!!
ለ2 ሳምንት በትምህርት ቤቶች መካከል ሲካሄድ የቆየው የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የተማሪዎችና የመምህራን የስፖርት ውድድር ፍፃሜውን አገኘ።
** *
በቀን 24/04/2018
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅህፈት ቤት ወረዳ 1 የተማሪዎችና የመምህራን ውድድር ወረዳውን ለመወከል ማወዳደር መጀመሩ ይታወቃል ሆኖም የወረዳ 1 ትምህርት ቤቶች በመወከል የቁስቋም ጣይቱ ብጡል ትምህርት ቤት በተማሪዎች እና በመምህር Champion ሆነናል።።🏆🥇
# በተማሪዎች በተደረገ
የእግር ኳስ ጨዋታ ⚽️⚽️
1. በወንድ መምህራን በቼዝ
♟♟ ጨዋታ መምህር ዮሴፍ ማርቆስ በማሸነፍ 🥇🏆
2. በወንድ ተማሪዎች የእግርኳስ ⚽️ ዋንጫ በማግኘት 🥇🏆
3. በሴት ተማሪዎች የእግርኳስ ⚽️ ዋንጫ በማግኘት 🥇🏆
ለክፍለ-ከተማ ውድድር አልፈናል!!!
በመምህራንም በደጋፊም በቡድን ጥሩ ነገረ በማሳየት በቁስቋም መምህራን ና ደስ በሚል ሞራል በቁስቋም ሰራተኞች ድጋፍ ታጀቦ ጨዋታው በማሸነፍ ቁስቋም ት/ቤትን ጭምር በማስጠራት እንዲሁም በአሰልጣኛቻችን ብርቱ ጥረት ዋንጫዎችን ማሳካት ችለናል።
🏆🏆🏆🏃🏃🏃🏁
ለቁስቋም ሰራተኞች በሙሉ
እንኳን ደስ አለን አላችው!!!!

ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት ዓይነቶች የምታስተምሩ መምህራን ውጤት ከ100% ያላስተላለፋችሁ ስለሆነና እና በእናንተ ምክንያት ስም ጠሪ መምህራን ሮስተር ለመስራት ስለተቸገሩ ባስቸኳይ ዛሬ እስከ 9:00 እንድታስገቡ እያሳሰብን በሰዓቱ የማያስገባ መምህር ለሚፈጠረው ችግር ሀላፊነቱን የሚወስድ መሆኑን እንገልፃለን::
1, 4ኛ ክፍል A,B ጤሴማ
2, 4ኛ ክፍል C,D አ/ሳይንስ
3, 5ኛ ክፍል A,B,C English
4, 6ኛ ክፍል A,B,C ጤሴማ
1, 4ኛ ክፍል A,B ጤሴማ
2, 4ኛ ክፍል C,D አ/ሳይንስ
3, 5ኛ ክፍል A,B,C English
4, 6ኛ ክፍል A,B,C ጤሴማ
ለስም ጠሪ መምህራን በሙሉ
ሮስትር ተጠናቆ የሚገባ እስከ ነገ ማለትም 28/05/2018 ዓ.ም እስከ 9:00 ስለሆነ ሁሉም ስም ጠሪ መምህር ይህንን አውቆ በሰዓቱ እንዳስገባ በጥብቅ እያሳሰብን በሰዓቱ የማያስገባ ሰም ጠሪ ሀላፊነቱን የሚወስድ መሆኑን እናሳውቃለን