QDED 2015 ENTRY
1.71K subscribers
52 photos
4 videos
199 files
10 links
Queens DED 2015 batch
Download Telegram
ቀን 14/09/18
         ማስታወቂያ
ሰላም  ውድ  ተመራቂ ተማሪዎቻችን  እንዴት  ዋላችሁ እያልን   ወቅታዊ መረጃዎችን ልናደርሳችሁ እንወዳለን በለፈው ሳምንት በተለቀቀላችሁ ማስታወቂያ መሰረት የመጨረሻው ዙር ሁለተኛ የስልጠና ክላሳችሁ በ 15 እና በ16/09/2018 መሆኑ ይታወሳል ስለዚህ ሁላችሁም በተለመደው ጊዜ እና ቦታ በመገኘት እንድትከታተሉ ስንል በድጋሜ እናሳውቃለን ተጨማሪ በተለያየ ምክኒያት ለመፀሔት ፎቶ ሳትነሱ የቀራችሁ ተማሪዎቻችን በሚቀጥለው ሳምንት ማለትም በ 22 እና በ 23/09/2018 የመጨረሻ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቃችሁ ከጥዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 12:30 ለሁለት ተከታታይ ቀናት የምትነሱ መሆኑን አውቃችሁ ኬኬር ካምፓስ በመገኘት ፎቶአችሁን እንድ ትነሱ በአፅኖት እነገልፃለን።

         ማሳሰቢያ
👉 የሁሉንም  የአገልግሎት ክፍያ  ያልከፈለ እና  ደረሰኝ ያልያዘ እንዲሁም ለሚመለከተው  አካል  በስዓቱ  ገቢ ያላደረግ  ለሚፈጠረው ችግር ኮሌጁ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ  በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ   እና እንድተግብሩ  በጥብቅ እናሳስባለን ።


               ኮሌጁ !!
👇👉👂
😔☹️😞 🥳😫-🥳😞🙁🥳 👉

እንኳን ለ ኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ

⚡️⚡️ መልካም በዓል💝🎆
Forwarded from Kirub Girum
https://exitexam.queenscollege.edu.et/


Exit exam link for the students online exam
ማስታወቂያ
የፊታችን ማክሰኞ እና እሮብ ማለትም በ 25 እና በ26/09/2018 ዩዘር ኔም እና ፓስዋርድ (User Name and psward )
የምንስጥ መሆኑን አውቃችሁ ሜክስኮ ኬኬር ካምፓስ ፋይናስ ቢሮ በመምጣት እንድትወስዱ ለበለጠ መረጃ በድምፅ የተለቀቀውን በድንብ አዳምጡ
👉👂👂
መረጃው የትመህርት ሚኒስተር ነው በደንብ አዳምጡ
Forwarded from Damtie Chanie
👇👉👂👂