ቀን 10/04/18
ማስታወቂያ ለመዉጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ
እንደሚታወቀዉ መዉጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ጋር ተያይዞ መዉጫ ፈተና የonline መመዝገብያ ክፍያ ለትምህርት ሚኒስተር ሚከፈል ክፍያ ሲሆን እስከ ታሳስ 13/4/2018 ብቻ ወይም በዚህ አጭር ጊዜ ዉስጥ መክፈል ያለበት ሲሆን መከፈል ያል ቻል ተማሪ በተመለከተ ኮሌጁ አላፊነት ማይወስድ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
የክፍያ መፈጸሚያ መንገድ አቢሲኒያ ባንክ አካዉንት፡ 61787879 ብቻ ነዉ 750 bir

14/04/2018
👇👇 ማስታወቂያ
👉ለመውጫ ፈተና (Exit exam) ተፈታኝ ተማሪዎች ከዚህ በፊት የትምህርት ሚኒስተር ባወጣው ፕሮግራም ከ 6 እስከ 13/04/18 እንደ ነበር ይታወሳል ነገር ግን ምዝገባው እስከ 17/04/18 ማለትም እስከ ቀጣይ አርብ ከቀኑ 10:00 ስለ ተራዘመ ሜክስኮ ኬከር ካምፓስ ሺዋዳቦ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ እየመጣችሁ በአስቸኳይ እንድተመዘገቡ ።
ማሳሰቢያ
1. ስትመጡ የፋይዳ መታወቂያ አትርሱ
2. ሰባት መቶ ሀምሳ (750) ብር በአቢሲኒያ ባንክ አካውንት 61787879 ከፍላችሁ ደረሰኝ ያዙ
ከላይ የተዘረዘሩትን ያላሟላ ማንኛውም ተማሪ ለሚፈጠረው ችገር ኮሌጁ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በድጋሜ እናሳውቃለን።
ኮሌጁ !!

ቀን 28/04/2018 ዓ.ም
ማስታዎቂያ
ሰላም ውድ ተማሪዎቻችን እንዴት አላችሁ እያልን በበዓል ምክኒያት ማንንኛውንም የቢሮ አገልግሎት ከ 28/04/18-- 02/05/18 ዓ.ም የማንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን በድጋሜ መልካም የገና በዓል !!
ኮሌጁ

#ExitExam
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16-27/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ከየካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ትናንት ጥር 19/2018 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው መረጃ ገልጿል።
በመሆኑም የ2018 ዓ.ም ግማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ዕጩ ተፈታኞች የጊዜ ሰሌዳውን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ መባሉን በአፅኖት እናሳውቃለን መረጃው የትምህርት ሚኒስተር ነው ።

Day one For Accounting students only👇👇👇
17/06/2018 E.C (Tuesday)
Session 1
Morning 2:00 -4:30
Session 2
Morning 5:00 - 7:30
Session 3
Afternoon 8:30 - 11:00
17/06/2018 E.C (Tuesday)
Session 1
Morning 2:00 -4:30
Session 2
Morning 5:00 - 7:30
Session 3
Afternoon 8:30 - 11:00
Day Two For Management students only👇👇👇
18/06/2018 E.C
Session 1
Morning 2:00 -4:30
Session 2
Morning 5:00 - 7:30
Session 3
Afternoon 8:30 - 11:00
18/06/2018 E.C
Session 1
Morning 2:00 -4:30
Session 2
Morning 5:00 - 7:30
Session 3
Afternoon 8:30 - 11:00
ጤና ይስጠልኝ ክቡራን
የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የካቲት 17/2018 ዓ/ም መሰጠት መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ያልታሰበ የኃይል መቆራረጥ ችግር በዳታ ማዕከል ላይ በማጋጠሙ ችግሩን በመፍታት እንደገና ለማስጀመር ጥረት የተደረገ ቢሆንም የፕሮግራም መዛባትን በማስከተሉ የፈተናውን ሙሉ ፕሮግራም በአንድ ቀን ማሸጋሸግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ስለሆነም ሁሉም ፕሮግራሞች የዛሬን ጨምሮ ባሉበት ክፍለ ጊዜ ላይ ሆነው በተዋረድ በአንድ ቀን የተሸጋሸጉ መሆኑ ታውቆ ለሁሉም ተፈታኞች መረጃው እንዲደርሳቸው እንዲደረግ እያሳሰብን ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡
ማስተወሻ፡- ዛሬ ፈተና ጀምረው የነበሩ ተፈታኞች እንደሙከራ ፈተና (Moc Exam) በመውሰድ ነገ በተመሳሳይ ሰዓት እንደገና የሚፈተኑ ይሆናል።
የትምህርት
ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት