ወደፊት ብቻ 🏃♀
መቆም ባለህበት ቦታ ብቻ እንድትቀር ያደርግሀል በየቀኑ የሆነ ለውጥ ማምጣት ካልቻልክ ደግሞ ይባስ ወደኋላ እየተጎተትህ ነው ስለዚህ ነቃ በል እና ሁሌም ወደፊት ብቻ የሚያስኬድህን እውቀት ስራ !
የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏
@Psychological_Mind
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

🔥9⚡1👍1🥰1🕊1👨💻1
ማረጋገጫ አትጠብቅ 💪
አንተ ላመንክበት ራስህን ለሰጠኸው ህልምህ መጓዝህን ብቻ እርግጠኛ ሁን ማንም ላይቀበልህ ይችላል ነገር ግን አሁንም መራመድህን ቀጥል በቃ አለመቆም ይከፍላል
ማንም የልብህን አያውቅም አንተ ያመንክበትን ማንም ሊያምንበት አይችልም ስለዚህ ፈጣሪህን ያዝ እና ወደፊት 🏃♂🏃♂
ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏
@Psychological_Mind
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
አንተ ላመንክበት ራስህን ለሰጠኸው ህልምህ መጓዝህን ብቻ እርግጠኛ ሁን ማንም ላይቀበልህ ይችላል ነገር ግን አሁንም መራመድህን ቀጥል በቃ አለመቆም ይከፍላል
ማንም የልብህን አያውቅም አንተ ያመንክበትን ማንም ሊያምንበት አይችልም ስለዚህ ፈጣሪህን ያዝ እና ወደፊት 🏃♂🏃♂
ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏
@Psychological_Mind
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
👍14❤1
ጥበብን አስቀድም !
አንድ ነገር እወቅ ጥበብ ማለት በማንኛውም ሁኔታ የሰበሰብከውን እውቀት በተግባር ላይ ማዋል ነው።
ካልሆነ እውቀት ስላለህ አዋቂ ተብለህ ሰው ያጨበጭብልሃል እንጂ ጥበበኛ አትሆንም። ደሞ እኮ በ ሁለት ብር ኢንተርኔት የምታገኘውን መረጃ ማወቁ ብቻ ምን ይጠቅምሃል ?
የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏
@Psychological_Mind
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ😊

👍13❤2👏2
ዝም ብለህ ስጥ !
ዝም ብለህ ሳትጠብቅ መስጠትህን ቀጥል የምታገኘውን መቁጠር ከጀመርክ የተሰጠህ በቂ ላይመስል ይችላል !
እናም ወደኋላ እንድትመለስ ይገፋፋሀል የሰጠኸው ዋጋ ከምንም በላይ ነውና ሳትሰስትና ሳትጠብቅ መንገድህን ቀጥል የመስጠትህ ዋጋ ያለው ፈጣሪህ ጋር ነው !
ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏
@Psychological_Mind
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ዝም ብለህ ሳትጠብቅ መስጠትህን ቀጥል የምታገኘውን መቁጠር ከጀመርክ የተሰጠህ በቂ ላይመስል ይችላል !
እናም ወደኋላ እንድትመለስ ይገፋፋሀል የሰጠኸው ዋጋ ከምንም በላይ ነውና ሳትሰስትና ሳትጠብቅ መንገድህን ቀጥል የመስጠትህ ዋጋ ያለው ፈጣሪህ ጋር ነው !
ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏
@Psychological_Mind
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
1👍14❤1
ፈጣሪን አስቀድም !
ፈጣሪ ያለበት ቦታ በሙሉ ምቹ ነው ሁሉንም ነገር እርሱን አስገብተህ ስትመራው አዎ መንገድህ የቀና ቤትህ የሰመረ ህይወትህ በሙሉ ያማረ ይሆናል !
ስለዚህ ወዴትም ለመሄድ ስትነሳ አንድ ነገር በለው አንተ ቅደመኝ ያኔ በተባረከው መንገድ ትጓዛለህ !

1👍10👏4
ጠብቅ !
አንዳንዴ ከጓደኞችህ ወይ በዙሪያህ ካሉ ሁሉ ኋላ መቅረትህን አትጥላው፤ ምክንያቱም ረጅም ርቀት ለመወርወር ወደ ኋላ በደምብ መንደርደር ወሳኝ ነው።
እየታሸህ ያለኸው በደምብ እንድትበስል ነው፤ እድል ጓዟን ጠቅልላ እጅህ እስክትገባ ጥረትህን እንዳታቆም! የዚህ አለም እድለኞች አብዝተው የሚለፉ እንጂ አብዝተው የሚመኙ አይደሉም።
ሰናይ ቀን ተመኘን 🙏

1👍14🔥2👏1
ያለህን ውደደው !
❤️ ፍቅረኛ የሌለኝ ቀልድና ጨዋታ ስለማልችል ነው አትበል! ቁምነገኛነትህን የምትወድ መምጣቷ አይቀርም። ወሳኙ ነገር መጀመሪያ ብቻህንስ ሆነህ ደስተኛ ነህ ወይ ነው፤ ምክንያቱም ደስተኛ ሰው ፈላጊው ብዙ ነው።

1👍12🔥3👏2
ሰው ሁን !
ዳዊት ሰለሞንን ምን እንዳለው ሁላችንም እናስታውሳለን አይደል? 'ልጄ ሰው ሁን' አለው። ሰው ከመሆን በላይ ለኛ ምን ስጦታ አለ? ሰው የመሆን ትልቁ ትርጉም ደግሞ ማሰብ ነው። ምን እንደምትፈልግ አስብ! ከዛ የምትፈልገውን እንዴት እንደምታገኝ አስብ! በዘፈቀደ መኖር አቁመን ሰው መሆን መጀመር አለብን።
መልካም ቀን ተመኘን 🙏

1❤13👍3🔥3
ወደ ፈጣሪ ቀና በል !
ችግርህን ለሰው ሳይሆን ለፈጣሪ ንገረው ፡
እርሱ አያቃልልብህም ያሳልፍሀል ፤ አያባብልህም መፍትሄ ይሰጥኋል !
" አሸናፊዎች ችግራቸውን ከሰው በላይ ለፈጣሪ የሚያማክሩ ናቸው ማሸነፍ ከፈለግክ ፈጣሪህን ተመልከተው "

👍22🔥2💯1
ከራስህ ቅደም !
"ሁሉም ሰው ጂኒየስ ነው፤ ግን አሳ ከዛፍ ዛፍ በመዝለል ችሎታው ከተመዘነ እድሜ ልኩን የማይረባ እንደሆነ ያምናል" ይለናል አልበርት አንስታይን።
ከትላንት ግን ዛሬ ቀድመን መገኘታችንን አንርሳ ነገር ግን እኛን የሚዳኘን የራሳችን መስፈርት ነው፤ የሌሎች መንገድማ የሌሎች ነው !
በደስታ የተሞላ ቀን ተመኘን🙏

👍13❤6⚡1🔥1
ከትላንትህ ጋር ተወዳደር !
በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም።
ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።
ደስታ የሞላበት ቀን ተመኘን🙏

👍14🔥1
የምትፈልገውን ሰው ለመስራት !
መመጥፎ አመልን ለመተው ስትነሳ እነዚህን ሁለት ስህተቶች አትሳሳት ፦
☝️ ከመነሻው ስህተት የፈጠርክበት ቦታ ላይ ሆነህ ስህተቱን ለማስወገድ አትጣር !
☝️ በአንዴ ያልጀመርከውን ነገር በአንዴ ለማቆም ብለህ አትጨነቅ !

1👍11🔥3👏2
ኮርጅ !
መሆን የምንፈልገውን ነገር ምን እንደሆነ ካወቅን ብዙ አቋራጭ መንገዶች አሉ፤ ምክንያቱም ከኛ ቀድመው እኛ መሆን የምንፈልገውን ያሳኩ ሰዎች ብዙ ሰዎች ስላሉ ከነሱ የህይወት ልምድ ብዙ ነገር ለራሳችን መውሰድ እንችላለን።
'ከሌሎች ህይወት መኮረጅ ጥሩ ነገር ነው፣ መስረቅ ግን ታላቅነት ነው' ይለናል ታላቁ አርቲስት ፒካሶ።
ውብ ሰንበት ተመኘን🙏

👍14👏5❤1
ቆራጥ እና ፅኑ መሆን አለብህ!
ተመሳሳይ ሙቀት ጠንካራውን ድንች ልፍስፍስ ያደርገዋል፤ እንቁላል ደግሞ ያጠነክረዋል። በዚህ አለም ወሳኙ የገጠመህ ችግር አይደለም ያንተ ቆራጥነት እና ፅናት ነው!
ካልጠነከርክ ማንም አይፈልግህም፤ ከፈጣሪ በቀር ማንም እንዲሁ ሊወድህ ሊያከብር አይችልም፤ መበርታት ያለብህ ለዛ ነው። ስለዚህ ወዳጄ ተነስ እና ዘላለም እንደሚኖር ወጥረህ ስራ፤ ዛሬ እንደሚሞት ተደሰት!
የምትፈልገውን ሰው ለመስራት !
መመጥፎ አመልን ለመተው ስትነሳ እነዚህን ሁለት ስህተቶች አትሳሳት ፦
ተባረከ ቀን ተመኘን 🙏

❤8👍6
ራስህን አክብረው!
ጫማውን ለማየት ካልሆነ በቀር ማንንም ዝቅ አርገህ አትይ ማንንም አትናቅ! በተለይ ራስህን አትናቀው! "እኔኮ ምንም ነገር አይሆንልኝም! አልችልም! አልረባም!" አትበል!
በንግግርና በሀሳብህ የዘራኸውን በተግባር ታጭደዋለህ፤ ሰዎች እንኳን የሚያከብሩህ አንተ ለራስህ የምትሰጠውን ቦታ አይተው ነው። ራስህን ስትንቅ ይንቁሀል፤ ራስህን ስታከብር ግን ማንንም impress ለማድረግ ወይ ለመማረክ ብዙ ዋጋ አትከፍልም እነሱ ራሳቸው በማንነትህ ይማረካሉ እንጂ፤ ወዳጄ ቦታህን እወቅ! ራስህን አክብረው!

👍13❤2🔥1🎉1
አዕምሮ!
አንድ ትንሽዬ ፍሬ ጥሩ መሬት ካገኘች ከአመታት በኋላ ጫካ ልትሆን ትችላለች፤ ወሳኙ የፍሬዋ ማነስ አይደለም፤ የመሬቱ የማብቀል አቅም ነው።
አዕምሮህን እንደ መሬቱ ለማብቀል የሚመች ከሆነ በሰዎች ዘንድ የተናቀ ተራ ሀሳብ አስበህ እንኳን ታላቅ የሀገር መሪ ወይ ባለፀጋ ወይ ጠቢብ ልትሆን ትችላለህ። አዕምሮህን በይቅርታ፣ በፍቅርና በበጎነት ከሞላኸው የዘራኽበትን ትንሽም ትልቅም ምኞት ሁሉ አብቅሎ ተዓምር ያሳይሀል!

👍14
ተመስገን!
ከፍ ዝቅ የሚሉ ስሜቶችን ታግሶ ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፤ ራስን ለመለወጥ ወስኖ መንገድ መጀመር ቀላል አይደለም፤ ከባዱን እያደረክ ነው።
ለውጥ የሚጀምሩ ብዙ ሰዎች ናቸው፤ የሚጨርሱ ግን ጥቂት፤ ከጥቂቶች አንዱ ለመሆን ምስጋናን የሚያክል ሀያል ነገር የለም። ስለዚህ በዚህ የለውጥ ጉዞ እስከ ፍፃሜ መጓዝ የሚፈልግ 'ተመስገን' ይበል!

👍10❤5
ከፈጣሪ ተጣበቅ!
ያስጨነቀህ ጉዳይ የማይፈታ ሊመስል ይችላል፤ መፍትሄውን ግን አንተ አላየኸውም ማለት የለም ማለት አይደለም፤ ሁሉን ማየት ወደሚችለው ልብህን ስታዞር የተሰወረብህ ሁሉ መገለጥ ይጀምራል።
ወዳጄ ከሰዎች አጠብቅ አያስተማምኑም፤ ሁኔታዎችም ተለዋዋጭ ናቸው፤ የጭንቀትህ መድሀኒት ያለው ፈጣሪህ ጋር ነው፤ ተስፋህ እሱ ብቻ ነው! ከፈጣሪህ ስትጣበቅ ሁሉም ምርጥ ይሆናል!
@Psychological_Mind
@መልካም ቀን 🙏🙏🙏

👍4🙏4
መንገዱን ማየት ጀምር!
በበረዶ ላይ ጥቅጠቅ ባለ ጫካ የሚንሸራተቱ ሰዎች እንደዛ በፍጥነት ሲሽሎኮሎኩ ከዛፉ ጋር የማይጋጩት ለምንድነው? ልምድ ስላላቸው ወይ ስማርት ስለሆኑ አይደለም፤ መንገዱን ብቻ ነው የሚያዩት፤ ስለዚህ አይጋጩም።
ትኩረትህ ወዳለበት ጉልበትህ ይፈሳል፤ አብዝተህ ስለገጠመህ ችግር ካሰብክ ደጋግመህ ከዛ ችግር ጋር ትላተማለህ መቼም ደስተኛ አትሆንም፤ ወዳጄ አይንህን በምትቀይረው ነገር ላይ ጣል፤ መንገዱን ማየት ጀምር!
@Psychological_Mind
@መልካም ቀን ይሁንላችሁ🙏

❤7👍4
ውስጥህ ሲደሰት....
ደስታህን በኑሮህ ከሚገጥሙህ ሁኔታዎች ጋር አታገናኘው፤ ደስታ ማለት የችግር አለመኖር አይደለም፤ በችግር ውስጥ እያለፍክ መሳቅ ነው። ነገሮች ምርጥ ሲሆኑማ ሁሉም ይደሰታል እኮ፤ አንተ ግን በአምላክህ እና አጠገብህ ባሉ መልካም ነገሮች ሁሌም ደስተኛ ሁን።
ውስጥህ ሲደሰት ውጪህ ላይ ይገለጣል፤ ከዛ አንተ ደስተኛ ስለሆንክ አለም አብራህ ትስቃለች፤ ከባድ የመሰለህ ነገር ተራ ሲሆን ታየዋለህ፤ ሰዎች የደስታህን ምንጭ ለማወቅ ሲሉ አክብረው ያደምጡሀል፤ ወዳጄ መቼም የማይተው አምላክ እንዳለህ ማሰቡ ራሱ የደስታ ጥግ ነው።
@Psychological_Mind
@መልካም ቀን ይሁንላቸው 🙏

👍4❤1👏1🙏1