Prime UAT 2019
1.12K subscribers
360 photos
12 videos
50 files
84 links
Break into Addis Ababa Universty By acing UAT!

Prime UATዎች ነን ባለፈው አመት እኛ ጋር የተዘጋጁ 96% አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ተቀላቅለዋል። ዘንድሮም ታሪክ እንደግማለን!

application: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.primely.app

website: www.primeuat.app

Support: @prime_uat
Download Telegram
How to solve 80% of UAT Questions 🎉

"How to solve 80% of UAT Questions" part 1 በ applicationአችን ማግኘት ትችላላቹ! የዛሬው video በኛ ሳይሆን የተዘጋጀው በተማሪ ሰለሞን ነው።

ተማሪ ሰለሞን ከሁለት አመት በፊት ተማሪያችን የነበረ ሲሆን 94 ንጥብ (percentile 99.7) በማምጣት በPresedential scholarship AAU እየተማረ ይገኛል። ዛሬ እንዲሁም በሌሎች ቀናት እንዴት UAT ጥያቄዎችን solve ማድረግ እንዳለብን ጥያቄዎችን በመስራት እና ከራሱ ልምድ ያስተምረናል! for Pro Plus only!

To get the video: https://www.primeuat.app/open/course/038efba8-e44b-4ced-9b91-47ffc7e8d9b2

Application: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.primely.app

Website: www.primeuat.app

For Any Question or support: @prime_uat
2
UAT Mock Test 3 🎉🎉

ውድ ተማሪዎቻችን 🤗 በየሳምንቱ የምናዘጋጀው Pre UAT Mock Test (Exam Simulation) በዚህ ሳምንት ሃሙስ 12 ሰአት ይሰጣል! ፈተናው ካለፉት 2 አመታት ከ UAT ፈተና ጋር የሚቀራረብ ሲሆን በMobile applicationአችን ወይም በ website ፈተናውን መውሰድ ትችላላቹ! ለ Pro እና Pro plus ነው!

Notice: Addis Ababa University is highly preferred by students from Addis Ababa and students from special boarding schools. Therefore, recognizing this competition, you are also encouraged to start your preparation now.

Application: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.primely.app

Website: www.primeuat.app

For Any Question or support: @prime_uat

#PreUAT
🔥21👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Everything you need to know about AAU and UAT 🎉

ማሳሰቢያ: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በብዛት በአዲስ አበባ ተማሪዎችና ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ተመራጭ ስለሆነ እናንተም ይህንን ፉክክር በመገንዘብ ዝግጅታችሁን አሁን ጀምሩ ይላል

to get the app: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.primely.app

Website: www.primeuat.app

For Any Question or support: @prime_uat
AAU ማስታወቂያ አውጥቷል 🎉 🎉

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ 2019 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት አዘጋጅቷል፤ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ እንዲሁም ሙሉ መረጃ ታገኛላቹ!

በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ:
• የመግቢያ መስፈርቶች
• የማመልከቻ ሂደቶች
• የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)
• የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ)
• ስለ ምደባ መረጃ

📅ከነሐሴ 8–16፣ 2018
📍ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

ዛሬዉኑ ጀምሩ 👉https://play.google.com/store/apps/details?id=com.primely.app

For Any Question or support 👉 @prime_uat

@PrimeUAT
5👍1
Prime UAT
s it mandatory for all applicants to travel to Addis Ababa to take the exam
UAT የት ነው ምንፈተነው?

የ AAU መግቢያ ፈተና (UAT) የሚወሰደው በምዝገባ ወቅት በምትመርጡት ዩኒቨርሲቲ/የፈተና ማዕከል ነው። ስለዚህ ፈተናውን ለመውሰድ ወደ አዲስ አበባ መምጣት አያስፈልጋችሁም! በአካባቢያችሁ ወይም በክልላችሁ ካለ በአቅራቢያችሁ ያለውን ዩኒቨርሲቲ መምረጥ ትችላላችሁ። ከላይ የፈተና ማዕከላት ተመልከቱና በአቅራቢያችሁ ያለውን ዩኒቨርሲቲ ፈልጉ!

Notice: Addis Ababa University is highly preferred by students from Addis Ababa and students from special boarding schools. Therefore, recognizing this competition, you are also encouraged to start your preparation now.

Application: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.primely.app

Website: www.primeuat.app

For Any Question or support: @prime_uat
5🔥1

4👏2🔥1