This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“የአደም ልጅ አላህን ሳያወሳ (ሳይዘክር) የሚያሳልፋት አንዲትም ሰዓት አትኖርም፤ በዕለተ ቂያማ ክስረት ቢሆንበት እንጂ።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 5720
“የአደም ልጅ አላህን ሳያወሳ (ሳይዘክር) የሚያሳልፋት አንዲትም ሰዓት አትኖርም፤ በዕለተ ቂያማ ክስረት ቢሆንበት እንጂ።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 5720
❤4
አንድ ወንጀል ሰርቼ በዛ ወንጀሌ ምክንያት አንድ አመት ሙሉ ቂያመለይል ተከለከልኩ ያሉ ሰለፎች ነበሩ እኛስ😢
❤️🩹
❤️🩹
💔5
https://t.me/islamic_ab
አሰላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ join በሉት እስኪ የአንድ እህታችን ነው🫂
አሰላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ join በሉት እስኪ የአንድ እህታችን ነው🫂
Telegram
❁𝗜𝘀ℓαмιc Qṳσtε❁
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ወደ አሏህ (ሱ.ወ) የሚመሩ ውብ ኢስላማዊ ጥቅሶችና ምክሮች የሚጋሩበት ገፅ። السلفيه
join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🌸
ወደ አሏህ (ሱ.ወ) የሚመሩ ውብ ኢስላማዊ ጥቅሶችና ምክሮች የሚጋሩበት ገፅ። السلفيه
join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🌸
👍3
❤️🩹ሁሉም ነገር ያልፍና አንድ ቀን ቁጭ ብለን
ስለነዛ ከባድ ግዜያቶች እያሰብን ፈገግ ብለን
ለዚ ነበር የምንልበት ቀን ይመጣል.... ግን
ትንሽ ብቻ ሰብር ✨
ስለነዛ ከባድ ግዜያቶች እያሰብን ፈገግ ብለን
ለዚ ነበር የምንልበት ቀን ይመጣል.... ግን
ትንሽ ብቻ ሰብር ✨
🔥2❤1
አል ሺንቂጢይ رحمه الله
ቁርአን ዱንያም ላይ አኺራም ላይ ባለቤቱን አያዋርድም አንድ ባርያ ዱንያን ሲለይና በከፈኑ ተጠቅልሎ ለህድ ውስጥ ሲወርድና እስረኛ ሲሆን ቁርአን መጥቶ ያማልደዋል ይላሉ።
уα αℓℓαн✨
🥰2
ህፃን ልጅ እያጫወትክ ወደ ላይ ስትወረውረው ደስ ብሎት ይስቃል;
ምክንያቱም እንደ ማትተወው አርግጠኛ ነው።
አንተም ጉዳዩችና ክስተቶች በሚወረውሩህ ጊዜ;
አሏህ እንደ ማይተውህ እርግጠኛ ሁን!!🌸
❤1
«رضا الناسِ غايةٌ لا تدرك»
(የሰዎችን ውደታ ማግኘት ሊደረስበት የማይቻል ግብ ነው)
ሰዎች ስምህን ሊያጠለሹ ወይም ሊያከብሩ ይችላሉ፤ ዋናው ቁምነገር ግን ኣንተ ከራስህ ሕሊና ጋር ስትተያይ የምታገኘው የሰላም ስሜት ነው። ውጫዊ ድምጾች ሲበዙ የውስጥህን ድምጽ አታጥፋ፤ የሰው ማድነቅ ሐሰተኛ ክንፍ ይሰጥሃል እንጂ እውነተኛ እርምጃን ኣያስኬድህም።
(የሰዎችን ውደታ ማግኘት ሊደረስበት የማይቻል ግብ ነው)
የሰው ልጅ ውዳሴ ጊዜያዊ ነው፤ የሰዎች ትችትም እንዲሁ ኣላፊ ነው። በሰዎች ምላስ ተመዝኖ መኖር ማለት የንፋስን አቅጣጫ እየጠበቁ እንደ መርከብ መዞር ነው። እውነተኛው ነፃነት የሚገኘው የሰዎችን ውጫዊ ፍርድ ወደ ጎን በመተው በራስ ሕሊና ፊት ፀድቆ መገኘት ሲቻል ብቻ ነው ወዳጄ።ሰዎች ስምህን ሊያጠለሹ ወይም ሊያከብሩ ይችላሉ፤ ዋናው ቁምነገር ግን ኣንተ ከራስህ ሕሊና ጋር ስትተያይ የምታገኘው የሰላም ስሜት ነው። ውጫዊ ድምጾች ሲበዙ የውስጥህን ድምጽ አታጥፋ፤ የሰው ማድነቅ ሐሰተኛ ክንፍ ይሰጥሃል እንጂ እውነተኛ እርምጃን ኣያስኬድህም።
©️ኣቡ ኣልሙዞፈር
🥰2
አንድ ገጠሬ ወደ ረሱል صل الله عليه وسلم ዘንድ መጣና ያ رسول الله የጀነት ዋጋ ምንድን ነው ብሎ በጠየቀ ጊዜ ኢኽላስ ያላት
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ
ናት አሉት
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ
ናት አሉት
Path to Jannah 🤍
❤2