PS-ET
772 subscribers
235 photos
14 videos
22 files
23 links
Download Telegram
PS-ET
Photo
SOLD
👍1🕊1
PS5
NBA 2K27 4.xx-11.60 VERSION ያላቹ መማስጫን ምትፈልጉ አናግሩኝ

DM
@PS_ET_CUSTOMER_CARE

CONTRACT
+251909909977
❤1
HYPERVISOR DEFEATED.... እስከ 13.60 ተለቋል IMPLEMENT ብቻ ነው የቀረው FPKG እና linux በቅርቡ ማይቀር ነው....
❤2
ADWAxY2JB.rar
153.4 MB
ለ አዲሱ PS5 እስከ 13.60 ላለው ጄልብሬክ ከ WEBKIT ይልቅ Y2JB የተሻለ STABLE ነው....እኔም አሪፍ ኢትዮጵያዊ ይዘት እንዲኖረው አድርጌ ሰርቸዋለው... ፋይሉን ከፈለጋቹ ከላይ ይገኛል
❤5👍1
መልካም ዜና
PS5 14.10 ጄልብሬክ ተደረገ
እንደተለመደው GEZINE ነው ያገኘው
USERALAND እና አዲስ KEXPLOIT እንዳገኘ ከዚህ በፊት የነበረውን KERNEL SONY PATCH እንዳደረገው ተናግሯል. ሚያሳዝነው ነግር ግን ጌሞች DUMP ለማድረግ HYPERVISOR ያስፈልገዋል... አሁን ያለው HYPERVISOR እስከ 14.00 ብቻ ነው ሚሰራው. ለማንኛውም UPDATE እንዳታረጉ

GTA 6 🤞
❤1
PS-ET
መልካም ዜና PS5 14.10 ጄልብሬክ ተደረገ እንደተለመደው GEZINE ነው ያገኘው USERALAND እና አዲስ KEXPLOIT እንዳገኘ ከዚህ በፊት የነበረውን KERNEL SONY PATCH እንዳደረገው ተናግሯል. ሚያሳዝነው ነግር ግን ጌሞች DUMP ለማድረግ HYPERVISOR ያስፈልገዋል... አሁን ያለው HYPERVISOR እስከ 14.00 ብቻ ነው ሚሰራው. ለማንኛውም UPDATE እንዳታረጉ GTA…
ሌላው አዲስ ነገር ደሞ SONY 14.00 ላይ PATCH ያደረገው የ GEZINE KERNEL ጄልብሬክ ለማድረግ ምንም አይነት CONNECTION አይፈልግም(ያሁኑ እንደሚታወቀው ኢንተርኔት ቢኖርም ባይኖርም WIFI CONNECT ማድረግ ግድ ነበር) ስለዚህ ፍቃደኛ ሆኖ ከለቀቀው በጣም ፈጣን እና ምንም አይነት CONNECTION አይፈልግም
PS5 14.20 UPDATE ተለቋል...
14.00 እና ከዛ በታች ካላቹ በፍፁም በፍፁም UPDATE እንዳታረጉ..... FPKG 🕝
አዲስ
FPKG በቅርቡ...
SONY 14.20 ላይ PATCH አድርጎታል... በ H1 ይፋ ሲደረግ እንለቀዋለን via darkmor&ark sama
🔥1
PS5

Gran Turismo 7 (FPKG)
4.xx-11.60 VERSION ያላቹ
መማስጫን ምትፈልጉ አናግሩኝ

DM
@PS_ET_CUSTOMER_CARE

CONTRACT
+251909909977
ይነበብ 👇

አስደሳች ዜና
PS5 14.10 ድረስ ጄልብሬክ ተደርጓል
ስሙንም PROLAPSE ብለውታል
እንደሚታወቀው
እስከ 10.01 LAPSE
እስከ 13.60 RELAPSE
አሁን ደሞ 14.10 PROLAPSE ተብሏል
HYPERVISOR እስከ 14.00 ድረስ PATCH አልተደረገም
A53(FPKG) እስከ 14.10 ድረስ ይሰራል ተብሎ ይጠበቃል
GTA 6 በጄልብሬክ የመለቀቅ እድሉ በጣም ጠባብ ነው. ለማንኛውም UPDATE እንዳታረጉ
ሚሆነውን ማየት ነው
❤3👍1
እነሆ GTA 6 ሊለቀቅ 3 ሳምንታት ብቻ ቀርተውታል. ሰንቶቻቹ PRE ORDER አድርጋችሁ??

PRE ORDER ማስደረግ ከፈለጋቹ

@PS_ET_CUSTOMER_CARE

+251909909977
PS4 14.00 ጄልብሬክ ተደርጓል... ምንም እንኳን STABLE ባይሆንም...
the new entry point will be BLU-RAY DISK እስካሁን GOLDHEN አልተለቀቀም.......
መልካም ዜና ነው.
👍1👏1