በፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖር አገልግሎት ድርጅት ሰራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ19 ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ18 ጊዜ ሚያዝያ 20 ቀን 2013 ዓ.ም “እናልም እንዘጋጅ እና ለወረርሽኙ ምላሽ እንሰጥ! ለቀውስ ተገቢ ምላሽ የሚሰጥ የሙያ ደህንነት ጤንነት ሥርዓት አሁኑኑ እንተግበር” /Anticipate, Prepare and Respond to Crises! Invest Now In Resilient OSH System!/ በሚል መሪ መልዕክት የሙያ ደህንነትና ጤንነት ቀን አስበው ውለዋል።
For any Feedback and suggestion that you may have , you can use this link @PSETSE_FEEDBACK_BOT
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 27 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 17 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
Forwarded from Solomon Ambachewu
የትራንስፖርትና እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ወረዳ የዘጠኝ ወራት የፓለቲካ ስራዎች ባካሄደው የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በጣም ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ሁለተኛ ወጥቷል።
እንኳን ደስ አለን።
እንኳን ደስ አለን።
Forwarded from Solomon Ambachewu
ጠያቂው ተጠየቀ። እነሆ ያለፈበትን መንገድ ሁሉ ተናዘዘ።የፊታችን ቅዳሜ ምሽት 3 ሰአት ሀገሬ ቲቪ ኑዛዜውን አቀናብሮ አየር ላይ ይናኘዋል።