ብርሃናችን 【 نــورنـا 】
616 subscribers
167 photos
220 videos
11 files
359 links
بـــــســـم اللّه

በተቻለ አቅም ስለ ዲናችን አንድ አንድ ነጥቦችን ምንማርበት ነው። በ ውስጡም፦

✓ የ ቁርአን ቲላዋህ፣
✓ አጫጭር የ ቁርአን ትምህርቶች፣
✓ የ ነብዩን (ﷺ) ሐዲሶች ከነ አስተምህሮት ጋር፣
✓ የ ሰለፎችን ንግግር፣
✓ እና አስተማሪ የሆኑ ጥያቄ እና መልስ ለማቅረብ በ አላህ ፍቃድ ጥረት እናደርጋለን።

አላህ ለ ሁላችንም ያግራልን!!
Download Telegram
አላህ ማይወደው ሁኔታ ላይ ያለን
ሰዎች ተስፋ አንቁረጥ ስንቶች ናቸው
በቅፅበት ልቦቻቸው በኢማን
የተሞላችው ብቻ ጥረት እናድርግ🤌❤️‍🩹
👍1
አንዲት ሙስሊም ሴት ለምን ከሰዎች እርዳታ መጠየቅ ይከብዳታል? ብለን ስንጠይቅ፣ መልሱ የሚገኘው በውስጣችን በተቀረጸው የተሳሳተ
አስተሳሰብ ውስጥ ነው።
•የባህል ጫና፦ ማህበረሰባችን "ጥሩ ሚስት" የሚላትን ሴት ሲገልጽ፣ ማለዳ ተነስታ፣ ቤቱን አፀዳድታ፣ ምግብ ሰርታ፣ ልጆችን አጥባ፣ ባለቤቷን አስተናግዳ ይህን ሁሉ ስታደርግ ደግሞ “ አንዴ እንኳን ደከመኝ አትልም" ብሎ ነው የሚያሞግሳት። ይህ አደገኛ ሙገሳ አንቺን "አይደክመኝ፣ ማንም እንዲያግዘኝ አልፈልግም የሚል እስር ቤት ውስጥ ይከትሻል።

• ፍጹምነት (Perfectionism)፦ "እኔ ካልሠራሁት በስተቀር ቤቱ አይጸዳም፣ ምግቡ አይጣፍጥም፣ ልጆቹ በአግባቡ አይለብሱም የሚል እምነት አለሽ። ስለዚህ ባልሽ ወይም ሌላ ሰው እንዲያግዝሽ ከምትጠይቂ፣ ራስሽ ደክመሽ መሥራትን ትመርጪያለሽ።

• የጥፋተኝነት ስሜት (Guilt)፦ ሌላ ሰው ስትጠይቂ ሸክም የሆንሽ ይመስልሻል። "እሱም እኮ ውጭ ውሎ ደክሞታል፣ እኔ እንዴት የቤት ሥራ አግዘኝ እለዋለሁ?'' ትያለሽ።

ውድ እህቴ፣ አሏህ (ሱ.ወ) የሰውን ልጅ ሲፈጥር እርስ በርስ እንዲረዳዳ (ተዓዉን) በመካከል እንዲኖር አድርጎ ነው። ማንም ሰው ብቻውን
የተሟላ ሊሆን አይችልም።

📚ባለሽበት ሁኔታ ደስተኛ የመሆን ጥበብ📚 አዘጋጅ ሲስተር ሰባህ ሙሀመድ
👏2👍1
ኢብኑልቀይም አላህ ይዘንላቸዉና ሲናገሩ " አንድ ቀን ከሱብሂ ሰላት በኋላ ሸይኼ ኢብን ተይሚያህ ዘንድ ሔድኩኝ፤ አላህን ሲያወሱ ስላገኘኋቸዉ ላለመረበሽ ብዬ ተመለስኩኝ። ቆይቼ ብመለስም ከተቀመጡበት አልተነሱም፤ ደግሜ ደጋግሜ ብመለስም በዚያዉ ሁኔታ ላይ ናቸው። በቀኑ አጋማሽ ላይ መጣሁና በግርምት መልክ አየኋቸው እሳቸዉም-
ይህቺ ቁርሴ ናት እሷን ሳልቀምስ ብወጣ ጉልበት አይኖረኝም እወድቃለሁ።

📿ዚክር የመንፈስ ምግብ ነው፤ አላህን ማዉሳት የሩህ ቀለብ ነዉ።

መልካም ቀንን ተመኘሁላቹህ✨🤗
⚡1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Wellahi meret meker bedaneb enesemaw
👍1
አላህ ከኛ የፈለግው ትንሽ ነገር የሰጠን ብዙ ነገር

ታድያ ብዙ ኒዕማውን ተጥቅመን የሱን ውለታ የሱን ችሮታ አዉቀን ምስጋና ይግባህ ማለት እንዴት አቃተን ?

صباح الخير beautiful ኸልቅስ
🥰
👍2
አህባቢ ሁሌም ቢሆን አላህ እንዳለን እናስታውስ ።
👌1
መፍትሄ ከመስጠት በላይ፣ 'አለሁልህ' የሚል የቅርብ ሰው ማግኘት ብቻውን ለሰዎች ትልቅ ትርጉም አለው።
👌1
እስልምና ለሴት ልጅ የሰጠው ክብርና ልዕልና በምንም ሊለካ የማይችል ሲሆን፣ ሂጃብና ንጽህና የዚህ ክብር መገለጫዎች ናቸው።

▫️ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ ሒራሰቱል ፈዲለህ በተሰኘው ኪታባቸው ካሰፈሩት ...
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስነ ኒቃብ ዋጅብ ስለ መሆነ ጥርጥር ያለበት ያዳምጥ ኒቃብ ሲባል ሙሉ በሚል መሸፈን እንዳለባት አይናንም መክፈት እንደሌለባት ፈትዋ አላቸው

الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
እህትህ ላይ እንዲደርስ ማትፈልገውን ነገር የሰው እህት ላይ አታድርስ
👍5
Some one said........... ❤️‍🩹
ክስረት እና ስብራት የሌለው ግኑኝነት
ከ አላህ ጋር ያለ ግኑኝነት ብቻ ነው
👏3
እስኪ ቀናችንን በማመስገን እንጀምር ።
Alhamdulillah ከትንሹ ሞት ለቀሰቀሰን አላህ
Alhamdulilla ጤና ለሰጠን አላህ
Alhamdulillah 🌸🌸
ወደ አላህ ቅርብ ስትሆን ሁሉም ነገር ተራ ይሆንብሃል… ለጊዚያዊ ነገር ልብህን አትሰጥም… አኼራህን ታስቀድማለህ…
👌2
✨ኢብኑል ቀይም..رحمه الله


“አላህ ዱአህን ሊቀበልህ ባይፈልግ ኖሮ መጀመሪያውኑ ወደ ዱዐ አያመላክትህም (እንድትጠይው አይገጥምህም) ነበር” ይላሉ
👌3
የቀልብ መሰበር የሚመጣዉ ከ አላህ ነዉ።

የሚጠግነዉም አላህ ነዉ።
👌2👍1
✅    የወጣትነትን ስሜት መግታት ቱሩፋት !

يقول ابن الجوزي – رحمه الله –

" واعلم أنه لما كان جهاد الشباب ومخالفة الطبع صعبا صار الشاب التائب حبيب الله – عز وجل –
           التبصرة  (1/598)

ኢብኑል ጀውዝይ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" ወጣትነትና የወጣትነትን ተፈጥሯዊ ባህርይ መታገል ከባድ ስለሆነ በወጣትነቱ ተውበት አድርጎ የሚመለስ የአላህ ውድ (ባሪያ) ሆነ "  ።
👍1
ለትውስታ ያክል ነገ ሰኞ ነው 

የቻለ ይጹም ያልቻለ አሏህ
እንዲያስችለው ዱአ ያድርግ።

      አላህ ያግራልን
👍1
እኛ ቀላል ነገር የመሰለን አፊያ
ሌላው ሰው ደግሞ....✪
ዱኒያ ላይ ትልቁ ዱዐው ነው

     
አፊያ...
👌1
ልባቹሲፈራ እና ሀዘን ሲሰማቹ ሁሌም አላህ እንዳለን አስታውሱ ።