"ጌታ ሆይ እርሻውን አቃጥለህ ሰብሉን ብትባርክ ምን ይጠቅማል? ዛፉንስ ቆርጠህ ቅርንጫፉን ብትባርክ ምን ይረባል? እናቴ እርሻ ናት እኔ ሰብል ነኝ:: እናቴ ዛፍ ናት እኔ ቅርንጫፍ ነኝ:: እባክህን እናቴ ብትክድ እኔ ባምን ምን ይጠቅማል:: ጌታ ሆይ የእናቴን ልብ በሃይማኖት አጽናልኝ"
(ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ስለ እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ የጸለየው ጸሎት)
ቅዱስ ቂርቆስ ሆይ አንተ ሕፃን ሆነህ ትልቅ ነበርክ:: ትልቅ ሆነን ሕፃን የሆንን እኛን በምልጃህ አስበን!
"የእግዚአብሔር ምስክር የታመነ ነው፤ ሕፃናትን ጠቢባን ያደርጋል" መዝ 19:7
(ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ)
(ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ስለ እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ የጸለየው ጸሎት)
ቅዱስ ቂርቆስ ሆይ አንተ ሕፃን ሆነህ ትልቅ ነበርክ:: ትልቅ ሆነን ሕፃን የሆንን እኛን በምልጃህ አስበን!
"የእግዚአብሔር ምስክር የታመነ ነው፤ ሕፃናትን ጠቢባን ያደርጋል" መዝ 19:7
(ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ)
ቅድስት ኢየሉጣን አላዊው ንጉሥ እስክንድሮስ "ስምሽ ማን ይባላል?" ባላት ጊዜ "ክርስቲያን እባላለሁ፤ መዋቲ ስሜን ከፈለግህ ግን ኢየሉጣ ይባላል" አለችው። ልጇም ቅዱስ ቂርቆስም ተመሳሳይ ጥያቄ በተጠየቀ ጊዜ "ከማይደፈርስ ከንጹህ ምንጭ የተቀዳ ጥሩ ምንጭ ስሜ ክርስቲያን ይባላል፤ መዋቲ ስሜን ከፈለግክ ግን ቂርቆስ ይባላል" አለ።
እኛም ሕያው ስማችንን በገቢር መስክረን ርስተ መንግሥተ ሰማያትን እንድንወርስ አምላከ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወኢየሉጣ ወቂርቆስ ይርዳን!!
እኛም ሕያው ስማችንን በገቢር መስክረን ርስተ መንግሥተ ሰማያትን እንድንወርስ አምላከ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወኢየሉጣ ወቂርቆስ ይርዳን!!
በርካታ ኦርቶዶክሳዊ ጽሁፎች፣ምስሎች፣ትረካዎችና መዝሙሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው
ይቀላቀሉን @LezaOrthodox
ይቀላቀሉን @LezaOrthodox
ጉዞ ወደ እግዚአብሔር የተሰኘው የብፁዕ አቡነ ሺኖዳ መፅሃፍ ትረካ ጀምረናል ይቀላቀሉን
ለዛ ኦርቶዶክስ
@LezaOrthodox
https://t.me/LezaOrthodox
ለዛ ኦርቶዶክስ
@LezaOrthodox
https://t.me/LezaOrthodox
Telegram
ለዛ ኦርቶዶክስ
ኦርቶዶክሳዊ ጽሁፎች፣ምስሎች፣ትረካዎችና መዝሙሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መልካም አዲስ ዓመት
🌼🌼🌼
“በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
— መዝሙር 65፥11
🌼🌼🌼
ለሁላችሁም በዓሉ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ።
ይህችን ቀን ሊያዩ የናፈቁ ግን ያላዩ ብዙዎች ናቸው እንደ አባትነቱ እስካሁን የጠበቀን አምላክ በቸርነቱ ይመስገን።
አዲሱን ዓመት በክርስቶስ እንደክርስቶስ የሚኖሩ የተግባር ክርስቲያኖች ለመሆን ያብቃን።

⭕️የግእዝን ቋንቋ በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ⁉️
👍አዎን እፈልጋለሁ የምትሉ
ከሁለት ዓመት በላይ ያስተማረ
👌 አሪፍ የቴሌግራም ቻናል ልጋብዛችሁ
❤️🔥ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯%
✳️JOIN አድርጉና ግእዝን በአማረኛ ይማሩ✅@LESANGEEZ128
@LESANGEEZ128
@LESANGEEZ128
@LESANGEEZ128
@LESANGEEZ128
👇🏽የግእዝ ትምህርት በYOUTUBE👇🏽
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@lesangeez128
@Orthodox_Addis_Mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

ጥቅምት 27 "በዓለ ስቅለት እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
ጥቅምት 27 በዚህች ዕለት የአምላካችን የመድኃኔዓለም የስቅለቱ መታሰቢያ ነው።
መድኃኒታችን ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና በቸርነቱ ስለኹላችን ድኅነት ሲል ራሱን ወድዶ ፈቅዶ ለሞት አሳልፎ በመስጠት ፍጹም ፍቅሩን አሳይቶናል። በቅዱስ ወንጌልም እርሱም መድኃኒታችን " ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም" ብሎ ነግሮናል። እውነት ነው፣ ራስን ነፍስን ስለጠላት ነፍስ አሳልፎ ከመስጠት በላይ ምን ድንቅ ነገርና ምን ድንቅ ፍቅር አለ?
ቸሩ አምላካችንን የአስቆሮቱ ይሁዳ ሊያስይዘው የሊቃነ ካህናቱን አገልጋዮች እየመራ አመጣቸው። እነርሱንም ማንን ትፈልጋላችሁ ሲላቸው የናዝሬቱ ኢየሱስን አሉት፣ እኔ ነኝ ቢላቸው የቸሩን አምላክ ድምጽ ሰምቶ አይደለም መቆም በሕይወት መጽናት የሚቻለው የለምና ወደ ኋላቸው ተስፈንጥረው ወደቁ። ደጋግሞም እንዲህ ኾነ። በኋላ ግን እኔ ነኝ ብሎ በፈቃዱ ይሁዳ ስሞ አሳልፎ ሰጣቸው።
ከያዙት በኋላ እያዳፉና እየጎተቱ በሰንሰለት አስረው ወደ ቀያፋና ሐና ግቢ ወሰዱት፣ እስከ ሦስት ሰዓትም አላሳረፉትም ሲያሰቃዩት አድረዋል፣ በራሱም ላይ ሰባ ሦስት ስቊረት ያለው ወደ ሦስት መቶ እሾኾችን የያዘ የእሾህ አክሊል ጎንጉነው ቢያደርጉበት የራስ ቅሉን ቀዶ ገብቶ እስከ ልቡ ዘልቋል። እንደምን ጭንቅ ነው? እንዲህም አድርገው ደግሞ እያፌዙ ርኲስ ምራቃቸውን ይተፉበትና በዘንግም ደጋግመው ይመቱት ነበር። እየተፈራረቁ ያለ ምንም ርኅራኄ ቸሩን አምላክ ሥጋው እየተቆረጠ እስኪወድቅ ድረስ ስድስት ሺህ ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ጽኑዕ ግርፋትን ገርፈውታል። የገረፉበትም ጅራፍ በላዩ ላይ ሥጋን እየጎመደ የሚጥል፣ ሕመሙ አንጀት ሰርሥሮ የሚገባ በስለት የተያያዘበት ነበር።
በኋላም አላሳረፉትም እንዲህ አድርገውትም በሊቶስጥራ አደባባይ ያንን ዕርጥብ መስቀል አሸክመው ወደ ቀራንዮ ወሰዱት። እርሱ ግን ይህን ኹሉ ግፍ ሲያደርሱበት አንድም አልተናገረም ነበር። በቀራንዮም በአምስት ጽኑዕ ቅንዋት (ሳዶር፣ አላዶር፣ ዳናት፣ አዴራ እና ሮዳስ) ቸንክረው ዕርቃኑን ሰቀሉት።
በዚህች ቀን ድንግል ማርያም ልቧ በሐዘን ተሰበረ መጽናናትንም አልፈለገች ነበር፤ ወዳጁ ቅዱስ ዮሐንስም ፍፁም ለቅሶን አለቀሰ እናቱንም እናት ትሆነው ዘንድ በእግረ መስቀሉ አደራን ተቀበለ። ቅዱሳት አንስት በፍጹም ሀዘንና በዋይታ ዋሉ። በስልጣኑም ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው ለየ። ሰባት ድንቅ የኾኑ ተአምራትንም አድርጎ አምላክ መኾኑን ገለጠ። ይህም ጽኑዕ የኾነ ለሰማይ ለምድር የከበደ ነገር ሲከሰት ፀሐይ አምላኬን ዕርቃኑ እንዴት አያለሁ ብላ ጨለመች። ጨረቃ ደም ኾነች፣ ከዋክብቱም ረገፉ፣ ንዑዳን ክቡራን ንጹሐን መላእክትም ትዕግስቱን እያደነቁ በጽኑዕ ሐዘንና መደነቅ ከቅዱስ ዕፀ መስቀሉ ፊት እንደሻሽ ተነጠፉ።
አስራ አንድ ሰዓት በሆነም ጊዜ ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከታላቅ ክብርና ሐዘን ጋር ቅድስት ሥጋውን ከመስቀሉ አውርደው በክብር ገንዘው በአዲስ መቃብር ቀበሩት። በሦስተኛውም ቀን እንደተናገረ ተነሳ።
በዛሬዋ ቀን ቤተ ክርስቲያን የመድኃኔለምን የስቅለት በዓል በደማቁ ታከብራለች፤ ይህም የለውጥ በዓል ነው፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው ስጋውን የቆረሰው መጋቢት 27 ቀን ነው፤ ይህ በዓል ግን በዐቢይ ጾም ስለሚውል በዐቢይ ጾም ሀዘን እንጂ ደስታ ስለሌለና በዓል ማክበር ስለማይፈቀድ፤ ወደ ጥቅምት 27 ተዛውሮ ደስ ብሎን እንድናከብረው ቤተ ክርስቲያን ስርዓት ሰርታልናለች፡፡
ከበዓሉ ረድኤት በረከት ይክፈለን💛💚❤

🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች 🔔
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔
የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል
በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️
🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር
🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር
🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው
🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ
ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉን።
➲ @Orthodox_mezemur
መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር
OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔
የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል
በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️
🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር
🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር
🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው
🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ
ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉን።
➲ @Orthodox_mezemur
መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር
OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✝ ኦርቶዶክስ ኖት ?
📚 የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖
█🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
█🔰 ድርሳናት
█🔰 ገድላት
█🔰 ተዓምራት
█🔰 መልከዐት
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 መዝሙረ ዳዊት
█🔰 ህማማት
█🔰 መፅሀፈ ቅዳሴ
█🔰 የሰዶም መጨረሻ
█🔰 ባህረ ሀሳብ
█🔰 የሳጥናኤል ጎል
█🔰 አንድሮሜዳ
█🔰 እመጓ ዝጎራ
█🔰 መርበብት ሰበዝ
█🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 የወጣቶች ህይወት
█🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
█🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
█🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
█🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
█🔰 ሐይማኖተ አበው
█🔰 ራዕየ ማርያም
█🔰 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ
█🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
█🔰 መርበብተ ሰሎሞን
█🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
█🔰 ባሕረ ሐሳብ
█🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖
█🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
█🔰 ድርሳናት
█🔰 ገድላት
█🔰 ተዓምራት
█🔰 መልከዐት
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 መዝሙረ ዳዊት
█🔰 ህማማት
█🔰 መፅሀፈ ቅዳሴ
█🔰 የሰዶም መጨረሻ
█🔰 ባህረ ሀሳብ
█🔰 የሳጥናኤል ጎል
█🔰 አንድሮሜዳ
█🔰 እመጓ ዝጎራ
█🔰 መርበብት ሰበዝ
█🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 የወጣቶች ህይወት
█🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
█🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
█🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
█🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
█🔰 ሐይማኖተ አበው
█🔰 ራዕየ ማርያም
█🔰 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ
█🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
█🔰 መርበብተ ሰሎሞን
█🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
█🔰 ባሕረ ሐሳብ
█🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ፍቅረኛ ለመያዝ ቀና ልብ ይፈልጋል። ከዛ ደግሞ አስተዋይ መሆን አለብን። ምክንያቱም ዘው ብለን የምንገባው የሰው ህይወት ውስጥ ነው።
ስንወጣ ደግሞ የሰውን ልብ እና ቅስሙን ሰባብረን... ህይወቱን አመሰቃቅለን ... ስሜቱን ጎድተን ተስፋ አስቆርጠን ነው የምንወጣው።
ይህን ሁሉ በደል ከማድረሳችን በፊት እስክንበስል ፍቅረኛ አንያዝ።
- ይኸውልሽ <አርግዣለሁ > ብለሽ ፍቅረኛሽን የመፈተን እድሜ ላይ ካለሽ ፍቅረኛ ይቅርብሽ...ሙሉውን ለማንበብ
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
@BINIGIRMACHEW 👈🏾
ስንወጣ ደግሞ የሰውን ልብ እና ቅስሙን ሰባብረን... ህይወቱን አመሰቃቅለን ... ስሜቱን ጎድተን ተስፋ አስቆርጠን ነው የምንወጣው።
ይህን ሁሉ በደል ከማድረሳችን በፊት እስክንበስል ፍቅረኛ አንያዝ።
- ይኸውልሽ <አርግዣለሁ > ብለሽ ፍቅረኛሽን የመፈተን እድሜ ላይ ካለሽ ፍቅረኛ ይቅርብሽ...ሙሉውን ለማንበብ
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
@BINIGIRMACHEW 👈🏾
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች 🔔
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔
የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል
በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️
🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር
🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር
🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው
🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ
ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉን።
➲ @Orthodox_mezemur
መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር
OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔
የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል
በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️
🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር
🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር
🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው
🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ
ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉን።
➲ @Orthodox_mezemur
መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር
OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📖 ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍት 📖
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🔔
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🖥 ኦርቶዶክሳዊ ፊልም 🖥
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
☎️ ኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪ ☎️
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
💒 ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች 💒
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
.
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🔔
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🖥 ኦርቶዶክሳዊ ፊልም 🖥
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
☎️ ኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪ ☎️
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
💒 ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች 💒
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
.