የወልድያ ኦርቶዶክሳዊያን ሕብረት
102 subscribers
1 link
Download Telegram
ተወዳጆች ሆይ ቅናት ከዝሙትም ከመዳራትም በላይ ክፉ ነች ምክንያቱም ዝሙት የምትጎዳው ባለቤቱን ብቻ ነው። ቅናት ግን ክርስቲያንን እና ዓለምን ሙሉ ነው ቃየል አቤል የገደለው ኤሳው ያዕቆብን ያሳደደው፣ የያዕቆብ ልጆች ዮሴፍን የሸጡት ዲያብሎስ አዳምን ከገነት ያወጣው በቅናት ነው ከዚች መሸሽ አለብን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ https://t.me/Ortedo
❤11👍1