የአማራ ፋኖ በጎጃም የ24 ስዓት አበይት ሁነቶች
===ሀ/ አውደ ውጊያዎች
1/ 1ኛ ክፍለጦር ኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ በሜጫ ወረዳ ብራቃት ጋፊት ገብሬኤል በተባለ ቦታ ሰፍሮበት የነበረውን ካንፕ መቆጣጠር ችሏል።
2/ ሀዲስ አለማየሁ 7ኛ ክፍለጦር አባይ ብርጌድ እና የክለጦሩ ተወርዋሪ ሃይል ደብረማርቆስ ቁይ መገንጠያ ላይ የነበረውን የአብይ አህመድ አሸባሪ ሃይል በደፈጣ ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል።
3/በላይ ዘለቀ 8ኛ ክፍለጦር የሶማ ብርጌድ የብልፅግና ተጠባባቂ ሃይል በመሆን ያገለግሉ የነበሩ የአረጋ ከበደ እና ሸገው ምናለ ቤተሰቦች ከፋኖ ጋር ሁኑ ተቤለው ከአመት በላዬ ቢጠየቁም እንቢ ብለው የነበር በመሆኑ ህግ ለማስከበር እቅስቃሴ በማድረግ 6 ቱን በመማረክ ፣7ክላሽ ፣1 ኢንፎርቲ እና የበርካታ ተተኳሽ ሲማረኩ ቀሪዎቹ ሩጠው መከላከያ ገብተዋል።
4/ በ5ኛ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ክፍለጦር ወደ ገጠሩ ክፍል እወጣለሁ ያለው ያሰበው አሸባሪው ሃይል በጀግኖቹ ሲቀጠቀጥ ውሏል። ከሽንዲ የተነሳው አሸባሪ ሃይል አስፍቶ ቢንቀስም ወላውሊት፣ ቆጥላን ፣ሎማን እና አንበር ላይ ከፍተኛ ምት ደርሶበታል።
=====ለ/ አቅምን የመገንባት ስራዎች ተሰርተዋል።
በ2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር ደጋዳሞት ብርጌድ አመራርን የማብቃት ስልጠና እና የቀጣይ አቅጣጫ ማስቀመጥ ተችሏል።
====ሐ/ ህዝብን የማንቃትና ማህበረሰባዊ ችግሮችን መፍታት
የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክፍለ ጦር በአዋበል ወረዳ የየሰንበት ቀበሌ እና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር የምክክር መድረክ አዘጋጂቶ ህዝብ እና ፋኖ ያለውን መስተጋብር:የጎበዝ አለቆች የስራ እንቅስቃሴ እና ህዝብ ለፋኖ እያደረገ ያለውን ድጋፍ በተመለከተ አመርቂ ውይይት አድርጓል።
የአማራ ፋኖ በጎጃም
አዲስትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!

አማራ አንድ ሁን !
ትግላችን ለህልውናችን ፣ ትግላችን ማንነታችን ።
አሁን ባለው የሜድያ ስራዊታችን በአንድ ወጥ አቋም የማይፀናው የሜድያን የጥላትን የፕሬፓጋንዳ አካሄድ ስለማረዳንነው ። ይህንን በጥቅም ማወቅ ይጠበቅብናል ። ትግላችን የጎጥ ሳይሆን ጠንካራ የአማራ ብሃርተኝነት መፍጠር ነው የአማራ ብሄርተኝነት ስንል የአማራን ማህበረሰብ በኢኮኖሚም ፣ በፓለቲካዊም በባህልም ማሰባሰብ ማለት ነው። ስለዚህ ይህንን እውን ለማድረግ ሁላችንም አማራ ብለን መነሳት እና መሰባሰብ አለብን ። ሁላችንም አማራ ብለን እንዳነሳ ያደረግን የጥላትን የሜድያ ፕሮፓጋንዳ አካሄድ አለማወቅ እና አለመረዳት ነው ። ስለዚህ አሁን ሁላችንም ከጎጥ አመለካከት ወጥተን ወደ አንድ አማራ ብንል ለመሰለፍ የሜድያ አመለካከታችንን እና አሰላለፋችንን ማስተካከል ነው ።
በሜድያ ፕሮፓጋንዳ ሁለት አይነት የሀሳብ ልውውጦች አሉ ።
እነሱም :- √ mis information ( የተሳሳተ ሀሳብ )
√ dis information ( እውነት የሚመስሉ ሀሳቦች )
√ misinformation (የተሳሳተ ሀሳብ ) ማለት ውሸት የሆኑ ዘገባዋችን እውነት አስመስሎ በሜድያ በማሰራጨት ይህንን ውሸት የሆና የጠላት ሀሳብ እውነቱን ሳናረጋግጥ እውነት አስመስለን በሜድያ በማራገብ ለተከታዬቻችን ካሰራጨን በኃላ ጥላት መልሶ እኛን አሳስቶ እሱ ለራሱ ፕሮፓጋንዳ ውሸት መሆኑን በመዘጋብ እኛን ከተከታዬችንን እንድንርቅ በማድረግ ለራሱ ይጠቀምብናል ። ታማኝንነትን ያሳጣናል ማለት ነው ።
ስለዚህ ይህንን አይነት የሀሳብ ልውውጥ በጥንቃቄ ካላራመድነው ለኛም መከፋፈልን እና ታማኝነትን ይፈጥራል ማለት ነው ።
√ disinformation (እውነት የሚመስሉ ሀሳቦች ) ይህ ማለት ደግሞ እውነት የሚመስሉ ሀሳቦችን በመፍጠር ህዝቡን ሀሳቡ እንድበታተን እና እንድወዛገብ በማድረግ ለህዝባችን ስራ መስጠት ማለት ነው ። ለምሳሌ አሁን ብልፅግና እያደረገው ያለው የሶማሊያ የወደብ ጥያቄ እና አሁን ደግሞ የኤርትራ አሰብ ወደብን ሀሳብ እውነተኛ ጥያቄ በማስመሰል ህዝብን ባተለያየ ሀሳብ በማወናበድ ህዝቡ አንድ አይነት አቋም እንዲኖረው እና እንድከፋፈል ያደርጋል ።ስለዚህ እኛ አማራዋች ከእንደዚህ አይነት የተሳሳተ የሜድያ ፕሮፓጋንዳዋች በደንብ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።
አሁን ያለው የሜድያ ስራዊታችን የእነዚህ የሜድያ ፕሮፓጋንዳዋች የተለከፈ ስለሆነ ራሱን ከዚህ አደንጃ ማውጣት አለበት ። አንድ እንሁን ። በአንድነት እንነሳ !
አማራን አማራ ያድነው ።
ታጋይ የህዝብ ልጅ!!

❤1
🔥#ቋሪት💪
የአማራ ፋኖ በጎጃም ም/ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥ ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው እና ም/ወታደራዊ አዛዥ ሻለቃ የኔዓለም ዘለቀ ቀጥታ በመሩት ኦፕሬሽን #ቋሪትን ለመያዝ በአዴትና በጅጋ እንዲገባ ግዳጅ የተሰጠው የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ያልጠበቀው ከባድ ኪሳራ ደርሶበታል።
የዐፋጎ 5ኛ ክ/ጦር አንድ አካል የሆነው ወርቅ አባይ ብርጌድ በትናንትለናው እለት ከሌሊቱ 4:00 ሰአት አምበር ከምትባለዋ የገጠር ቀበሌ 3ዐ በላይ የጠላትን ሀይል ሙት እና ቁጥሩ የማይታወቅ ቁስለኛ ያደረጉት ሲሆን ከዚህ ውስጥም 5 ባንዳ ሚኒሻ ናቸው።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!
©የአፋጎ 5ኛ ክ/ር የሚዲያ ባለሙያ ፋኖ ዮሴፍ ሀረገወይን
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
29/06/2017 ዓ.ም

👍1
🔥የአማራ ፋኖ በጎጃም የ24 ስዓት አበይት ሁነቶች‼️:-
ሀ. አሸባሪው አብይ አህመድ ንፁሀንን ጨፈጨፈ
ትናንት ከመሸ ከ11:00 ሰዓት በኋላ በምዕራብ ጎጃም ቋሪት ወረዳ ልዩ ስሙ ገነት አቦ በሚባል ቀበሌ ላይ በነበረ አውደ ውጊያ ከ4 በላይ ንፁሃንን ጨፍጭፏል። የበርካታ ገበሬዎችን እህል እና የከብት መኖን በማቃጠልና ሀብት ንብረትን ዘርፏል። በሰቃቂ ሁኔታ ከተረሸኑት ንፁሃን መካከልም አለሙሽ በሪሁን እና ዋለ አድገህ ተጠቃሽ ሲሆኑ ስማቸው ያልተጠቀሰ በርካቶችን ረሽኖና አቁስሎ መሄዱን አረጋግጠናል። በተለይ ዋለ አድገህን የግል መሳሪያ አለህ አምጣ ፣አማራ የሆነ ሁሉ መሳሪያ አለው ስለዚህ አንተም ይኖርሃል በማለት እንደረሸኙት አረጋግጠናል።
ይህ አሸባሪ መንግስት አላማው ህዝብን መጨፍጨፍ ነው። ለዚህም ነው በአዊ ዞን በፋግታ ሎኮማ ወረዳ በዛምብላ ቀበሌ ህፃን ቀረብሽ አዲሱን ጨምሮ በርካታ የአካባቢው ኗሪዎችን በዚ-23 እና ሞርተር አቁስሏል።
በተመሳሳይ በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ በጃማይካ ቀበሌ ኗሪዎችን ቤት በመስበር ሀብት ንብረታቸውን በመዝረፍ የግፍ ተግባሩን አጠናክሮ ቀጥሎበታል።
የአብይ አህመድ ዋና አላማ አማራን ማጥፋት ነው። አማራን ከርስቱ ፣ከቀየው ማፈናቀል ፣በቁጥር መቀነስ ፣በኢኮኖሚ ማደህየት እና ከሞት የተረፉትን ባሪያ አድርጎ መግዛት ነው አላማው።
የአዲሱ ትውልድ አካል የሆነው ፋኖ ደግሞ ህዝባችንን ከህልውና ለመታደግ አንድየ ነፍሱን አስይዞ እየተፋለመ ይገል። መላው ህዝባችንም ይህንን ፀረ- ህዝብ ፣አሸባሪ መንግስት ከዚህ የበለጠ እንዲታገለው ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ቤት ብንቀመጥም አማራ በመሆናችን ብቻ እየገደለን ስለሆነ ያለንን ይዘን እንፋለመው እንላለን። ለዚህ ማሳያም ዛሬ ከቤት አውጥቶ የረሸናቸው የገነት አቦ አማራዎች ማሳያ ናቸው። ስለሆነም ጀግናው የአማራ ህዝብ ሆይ ተፈጥሯዊ ራስን የመከላከል መብትህን ተጠቅመህ ጉልበትህን እንድታሳየው ስንል ጥሪ እናስተላልፋለን።
ለ. የጠላት ኃይል እየፈራረሰ ነው
የአሸባሪው አብይ አህመድ ሰራዊት ቀን በቀን እየከዳው ነው ። አብይ ከቀናት በኋላ የሚያዋጋው ኃይል አይኖረውም።
በዛሬው ዕለት ብቻ ከፈረስ ቤት ከተማ ውስጥ ከመሸገው የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት አባላት መካከል 3 የጠላት ሰራዊት አባላት ከስምሪት ቀጠናቸው በመውጣት የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ክ/ጦር ደጋዳሞት ብርጌድን ተቀላቅለዋል።
ከተቀላቀሉት መካከል ''የፋኖ የትገግል አላማ ገብቶናል የሚታገለፁ ለነፃነት ፣ ለፍትህ እና እኩልነት መሆኑ ስለገባን እና የአማራ ህዝብ ሲጨፈጨፍ አብረን ወገናችንን መጨፍጨፍ አንፈልግም ብለን ከአመንን ብዙ ጊዜ ቢሆንም በዋርድያና በኮሚቴ ስለሚያስጠብቀን እስካሁን ብንቆይም ጊዜ አመቻችተኝ ወደ ፋኖ በመቀላቀላችን በጣም ደስተኛ ነን ''ሲሉ ገልፀዋል።
በተመሳሳይ ከደጀን ከተማ ሰብጀንጎ ቀበሌ ተጠርንፈው የነበሩ 27 ሚኒሻዎች ከድተው ግማሾቱ ዛንብራ ብርጌድን ሲቀላቀሉ ቀሪዎቹ ጠፍተዋል በዚህ የተናደደው አሸባሪ ሃይል የቀሩትን ሚኒሻዎች ትጥቅ አስወርደው እንጠረንፋለን ሲሉ 15 ተጨማሪ ሚኒሻዎች ጠፍተው አድረዋል ። ለዚህም እንደገና የተበሳጨው አሸባሪ መንግስት ነኝ ባይ የሚኒሻ ቤተሰቦችን እያሰረና እያሰቃያቸው ይገኛል። የ27ቱን ስም ዝርዝርም የምንለቅ ይሆናል።
ሐ. አውደ ውጊያ
- ከ113 በላይ አሸባሪ ሀይል ደምስሰናል ።
- ከ35 በላይ ክላሽ ማርከናል።
- 10 በላይምርኮኛ ማርከናል።
1. ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለጦር
ነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድ ታላቅ ትንቅንቅ አድርጓል።
እብሪተኛው ፣አሸባሪው እና ፀረ-ሕዝብ የሆነው የአብይ አህመድ ሰራዊት በትናንትናው ዕለት ከጅጋ ከተማ በመነሳት ወደ ቋሪት ገነት አቦ ከተማ በመንቀሳቀስ ህዝብን ሳያሸብርና ሲጨፈጭፍ አምሽቷል። በዚህ የተናደዱት የህዝብ ልጅ የሆኑት የነበልባሉ ገረመው ወንዳወክ ብርጌድ ፋኖ አባላት ጠላትን በልኩ አናግረውታል። በዚህ ውጊያም ከ13 በላይ ጠላት በመደምሰስ አካባቢውን መቆጣጠር ችለዋል። ጠላት ሬሳውን እንኳ ማንሳት አልችል በማለቱ በዛሬው እለት ማህበረሰቡ እሬሳውን በክብር ቀብሮታል።
2.ጎጃም አገው ምድር 3ኛ ክፍለጦር የአሸባሪውን ኃይል መደምሰስ ችሏል።
፲ አለቃ ኤፍሬም አጥናፋ ብርጌድ ፣ ስሜነህ ደስታ ብርጌድ እና መንገሻ ጀንበሬ ብርጌድ በአይን ጥቅሻ በመናበብ ወደ ገዘኸራ የመጣውን ጠላት መደምሰስ ችለዋል።
በተጠናና በታቀደ መልኩ የተመራው ይህ ውጊያ ጠላትን መግቢያ መውጫ በማሳጣት ከ35 በላይ ክላሽ መማረክ ሲቻል ከ73 በላይ ጠላት በመደምሰስ እና ምርኮኛ በመማረክ ታሪክ ሰሪዎቹ ዛርም ታሪካቸውን በደማቅ ቀለም ፅፈዋል። ይህን ያየ ጠላት የፈሪ በትሩን ዙ-23 እና ሞርተር ወደ ንፁሃን ማህበረሰብ በማስወንጨፍ ንፁህን አቁስሏል።
3. በላይ ዘለቀ 8ኛ ክፍለጦር
ዛምብራ ብርጌድ ደጀን አባይ ድልድይ ላይ በፌደራል ካምፕ ላይ ጥቃት ፋፅመዋል ።
በትላንትናው ዕለት ማለትም የካቲት 29/2017 ዓ.ም የዛምብራ ብርጌድ አናብስት ፋኖዎች የአባይ ድልድይን ተሻግረዉ የጠላትን ሃይል ከጥቅም ዉጭ አድርገዉታል ።
ትቃቱን የፈፀሙት ከጠዋቱ 12:00 ስዓት ገደማ ሲሆን የፌደራል ፖሊሶችን በ Rpg በመምታት ከጥቅም ዉጭ ሲያደርጉት የቀሩትን ደግሞ በስናይፐር እና ብሬን ለቃቅመዋቸዋል።
ከ30 በላይ መደምሰስ ሲቻል ቀሪውን ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል ። የዛምበርሃ ብርጌድ ፋኖዎችን ምት መቋቋም ያልቻለዉ ወራሪ ሰራዊት በየቀኑ እየተበተነ ይገኛል።
መ. ሕዝባዊ ውይይቶች እየተደረጉ ነው።
የአማራ ፋኖ ይዞ የተነሳው የሕዝብን ጥያቄ ነው። ስለሆነም ነው ህዝባችን ሁለነገራችን ሆኖ ከኛ ቀድሞ እየተዋደቀ የሚገኛው። ሕዝባችን በየመድረኩ ይህን ጨፍጫፊና ዘረኛ የሆነ ስርዓት ከምንም ከማንም በፊት ሆነን እንታገለዋለን ሲል ይገልፃል።
በዛሬው ዕለትም የገደማላ አካባቢው ማህበረሰብ ጋር በነበረው ውይይት ፋኖ የሚሰጠውን አስተዳድር አድንቀው ፣ፋኖ ከመጣ ወዲህ ሰላም አግኝተናል፣ ሌባ ጠፍቶልናል ከፋኖ ጋር ሆነን ይህን ዘረኛ ስርዓት እናስወግዳለን ሲሉ ተደምጠዋል።
አዲስ ትውልድ ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ !
[የአማራ ፋኖ በጎጃም!]
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
30/06/2017 ዓ.ም

🔥#ሰበር_ዜና‼️
ጀግኖቹ በሸዋ ቀጠና የሚንቀሳቀሱት የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለጦር የነበልባል ብርጌድ በሃምሳ አለቃ ፍቃዱ ጥላሁን ዋና ጦር አዛዥነት በምክትል ለኦፕሬሽናል ምክትል ጦር አዛዥ አስር አለቃ ሸዋቀና ኦርጌሳ የሚመሩት የብርጌዱ ቃኚና መሃንዲስ ከሺ አለቃ ሁለት በጋራ በመሆን በባለገድሎቹ በሃምሳ አለቃ መክት ዋና ሺአለቃ መሪና በምክትል የሺአለቃዋ መሪ እምሽ በጋሻው በተጠና መልኩ ከሺ አለቃ ሁለት እና የብርጌዱ ቃኚና መሃንዲስ በጥምረት ለልዩ ኦፕሬሽን ወደ አረርቲ ከተማ የተላኩት ክንደ ብርቶቹ እንደ ረመጥ እሳት ጠላትን የሚገላምጡት የሸዋዎቹ ቆንጅዬዎች የአባቶቻችን የእምዬ ሚኒሊክ ግርፎች የካቲት ወር መሰናበቻ በቀን 30/6/2017ዓ.ም ከምሽቱ 3:20 ገደማ መሀል አረርቲ ከተማ አዲሱ ከብት ተራ አካባቢ ለቅኝት የወጣው የአብይ ወንበዴ አማራ ጠሉ ስመ መከላከያ ሰራዊት ላይ እሳቶቹ የነበልባል ብርጌድ አራት ፋኖች በከፈቱት ተኩስ የአገዛዙ ሁለት ከፍተኛ አመራሮች ከነአጃቢዎቻቸው በነፍጣቸው ጠላትን በሚያበራዩት የሸዋ ፈርጦች እስከወዲያኛው ተሸኝተዋል።
ቀጫጭኖቹ ፋኖች እስከወዲያኛው ከዚህ ምድር ከሸኟቸው የአብይ ወንበር ጠባቂዎች ሁለት ከፍተኛ አመራሮች ከነአጃቢዎቻቸው አምስት ክላሽ ኮቭ እና አንድ መገናኛ ሬድዮ ማርከው ግዳጃቸውን በተገቢ መንገድ ፈፅመው ወደ ሰላም ቀጠና እየተገማሸሩ የወጡ መሆኑን የብርጌዱ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አሳውቋል።
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
ነፃነታችንን በተባበረ አማራዊ ክንዳችን።
ዘላለማዊ ክብር ስለነፃነት ለተሰው ሰማዕታት።
©የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክ/ጦር የነበልባል ብርጌድ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
01/07/2017 ዓ.ም

🔥#ለደምበጫና_አካባቢው_ማህበረሰብ_በሙሉ‼️
የአማራ ህዝብ የተደቀነበትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ መላው ህዝባችን ሁሉን አቀፍ ተጋድሎ በማድረግ ላይ ይገኛል።ይሁን እንጅ የጨፍጫፊውን የብልፅግና ስርዓት ለማስቀጠል ሀገሪቱን በብድር ለትውልድ እዳ ማስገባቱ ሳያንሰው የነጠበፈትን የበጀት ቋት ለመሙላት በከተማችን ውስጥ ያለውን የህዝብ መሬት ለመሸጥ በዝግጅት ላይ እንደሆነ ተደርሶበታል። ስለሆነም ለመላው ህዝባችን የሚከተለውን መልዕክት እናስተላልፋለን።
1ኛ. በዚህ የተጋድሎ ወቅት ጨፍጫፊው ስርዓት በሚያወጣው ማንኛውም የመሬት ሽያጭ ጫራታ መሳተፍ ፈፅሞ የተከለከለ ነው።
2ኛ. ይህንን ስራ እንድትሰሩ ተገዳችሁም ሆነ በፈቃደኝነት እየተሳተፋችሁ ያላችሁ ሰራተኞች ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ እናስጠነቅቃለን።
3ኛ. ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ወዲህ በምሪት ሆነ በጫራታ የተያዘ የትኛውም መሬት ከህዝብ እንደተዘረፈ ተቆጥሮ ለባለቤቱ የሚመለስ ይሆናል።
ይህንን ማስጠንቀቂያ ተላልፎ ያጫረተና የተጫረተ አካል ላይ የማያዳግም እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ከወዲሁ ያሳውቃል ሲል ብርጌዱ ደምበጫ ከተማ በበተነው በራሪ ወረቀትና በንስር አማራ ባስተላለፈው መልዕክት ገልጿል።
ክብርና ሞገስ ለአማራ ህዝብ ነፃነት ሲዋደቁ ለተሰው ጀግኖች!
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
©የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዬፍታሔ ንጉሴ ክ/ጦር የኢ/ር ክበር ተመስገን ብርጌድ

ሰበር ዜና!
60 የመከላከያ ሰራዊት ሲማረክ፤ 110 ክላሽንኮቭ፤ 10 ብሬን፣ 12 ስናይፐር ተማርኳል!
የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ድብ ጠለምት ተከዜ ክፍለጦር እና ጭና ክፍለጦር መጋቢት 2 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት የጀመረ ውጊያ እስከ ዛሬ መጋቢት 3 ቀን 2017 ዓ.ም በሰሜን ጎንደር ዞን ማዕከላዊ ደባርቅ እና አዲርቃይ ወረዳ ከባድ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን የድብ ጠለምት ተከዜ ክፍለጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ፋኖ እሸቱ ዘነበ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል።
የተደረገው ውጊያ ከባድ የሚባል ቢሆንም ሸማቂዎች የጎንደር አማራ አናብስቶች የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላን ሰራዊት ድባቅ በመምታት 60 የመከላከያ ሰራዊት ሲማረክ፤ 110 ክላሽንኮቭ፤ 10 ብሬን፣ 12 ስናይፐር ተማርኮ ወደ ፋኖ ቋት መግባቱን ፋኖ እሸቱ ዘነበ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል።
ከጠላት ሰራዊት ምን ያህል እንደተደመሰሰ ለማወቅ ባንችልም ከዚህ በፊት በጎንደር ቀጠና ከመደምሰስ የተረፉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ክፍለጦሮች የተውጣጡ የሰራዊት አባላት ይሄን ቃለመጠይቅ በመስጥበት ሰዓትም ገሚሱ እየተደመሠሠና ቀሪውን ደግሞ እጅ የማሰጠት ሥራ የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የድብ ጠለምት ተከዜ ክፍለጦር እና የጭና ክፍለጦር የሰራዊት አባላት እየሰሩ ነው፤ ተጋድሏችንም ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የድብ ጠለምት ተከዜ ክፍለጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ እሸቱ ዘነበ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል።

ሰበር ዜና
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) የብልፅግና ወታደሮች በተጨባጭ ማስረጃ ከ115 በላይ የሞቱበትና በርካቶች የቆሰሉበት እንዲሁም የጦር ካምፕ የተቃጠለበትና ሙሉ ለሙሉ የወደመበት ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
ሰሜን ወሎ ዞን ወልድያ ከተማ እና በዙሪያው ባሉ ታዳጊ ከተሞች በተደረገ ከባድ ተጋድሎ ፋሽስታዊ አገዛዙ እንደተለመደው ከባድ ኪሳራ ደርሶበታል:: ከወልድያ በቅርብ ርቀት መቻሬ እስከ መርጦና ስሪንቃ እንዲሁም ከፀሃይ መውጫ በኩል ጉባላፍቶ ወረዳ ደንጎላ ኮረታ ድረስ ባሉ ቀጠናዎች ማጥቃት ያደረገው የብልፅግና ጦር ከንስሮቹ የዋርካው ምሬ ወዳጆ ልጆች በገጠመው ፀረ ማጥቃት በመቶዎች የሚቆጠር ሰራዊቱ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ አስከሬንና ቁስለኛዉን እየጣለ ወደመጣበት ፈርጥጦ ተመልሷል::
የምስራቅ አማራ ኮር ሁለት አሃዶች ዞብል አምባ ክፍለጦር ታጠቅ ክፍለጦር እንዲሁም ዲቢና ወርቄ ባለሽርጡ ብርጌድ በመርጦ በኩል ካላኮርማ ክፍለጦር በኮረታ እንዲሁም ከምስራቅ አማራ ኮር አንድ ባለሽርጡ ክፍለጦር እና ከአሳምነው ክፍለጦር ሶስተኛ ሻለቃ በቅርቡ የተመሰረተው የጁ ክፍለጦር ብሎም ልዩ ዘመቻ አሃዶች በጥምረት ባደረጉት ሰፊ ቀጠና የሸፈነ ከባድ ተጋድሎ በርካታ ድሎች ተመዝግበዋል::
ባለ ሽርጡ ክፍለጦር እና የጁ ክፍለጦር ስሪንቃ ከተማን በመቆጣጠር የአገዛዙ የጦር ካምፕ ላይ ጥቃት በመፈፀምና በማቃጠል ሙሉ ለሙሉ ያወደሙት ሲሆን አሁንም ከተማዋን እንደተቆጣጠሩ ናቸው:: ከተማው ሰላማዊ እንቅስቃሴው ተጠብቆ የትራንስፖርት እንቅስቃሴዉም በሰላማዊ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው:: አሳምነው ክፍለጦር ሶስተኛ ሻለቃ ወልድያ መቻሬ እስከ መብራት ሃይል በመዝለቅ ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ገድል ፈፅመዋል::
በተጋድሎው በዞብል አምባ ክፍለጦር በኩል 43 ክላሽ አንድ ብሬን አንድ ስናይፐር ከ7500 በላይ የብሬን ከ10000 በላይ የክላሽ ተተኳሽ እንዲሁም በርካታ ቦምብ እና የወገብ ትጥቅ መማረክ ችለዋል:: ከአስር ያላነሱ ምርኮኞችም ያሉ ሲሆን ቆስለው የተማረኩ የዙፋን ጠባቂ አባላቱም በፋኖ እየታከሙ ይገኛል::
ይህንን የፋኖ ክንድ መቋቋም አቅቶት ከመርጦ ወደ ጥቁር አስፓልት በመሸሽ ላይ እያለ መርጦ ሚካኤል አካባቢ አንድ ቤት ዉስጥ ያሉ ንፁሃኖች ላይ የቦምብ ጥቃት በመፈፀም አራት ገሎ ሶስት አቁስሎ የተለመደዉን ግፍ ፈፅሟል::
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ)
መጋቢት 3/2017 ዓ.ም

ኮሬብ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች!
በደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሚሊሻ እና የአድማ ብተና ኃይል የሰፈረባት ኮሬብ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር መግባቷን ለማረጋገጥ ተችሏል።
በከተማዋ ሰፍረው የነበሩ ከ300 በላይ የሚሊሻና የአድማ ብተና አባላት ገሚሱ ሲማረክ ቀሪዎቹ ደግሞ ህይወታቸውን ለማትረፍ ሽሽት ላይ መሆናቸው ታውቋል።
በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ ከማሻ ከተማ በ20 ኪሎ ሜትር ርቀት ገደማ ላይ በምትገኘው ታዳጊዋ ኮሬብ ከተማ ዛሬ መጋቢት 06/2017 ዓ/ም እኩለ ቀን ጀምሮ ከባድ ውጊያ የተካሄደ ሲሆን፡ የጠላት ኃይል ከባድ ሽንፈትን ተከናንቦ ወደ ኋላ ሲሸሽ፡ ፋኖ ከተማዋን በቁጥጥሩ ስር ማስገባቱን መረብ ሚዲያ የአማራ ፋኖ በወሎ ምዕራብ ወሎ ኮር ስር የአማራ ሳይንት መቅደላ ክ/ጦር ቃል አቀባይ የሆነው ፋኖ ቃለአብ ወርቅየ ገልጿል።
የተከፈተባቸውን ጥቃት መቋቋም ያልቻሉት የሚልሻና የአድማ ብተና አባላቱ መከላከያ ሰራዊት በሚሰጣቸው የከባድ መሣሪያ ሽፋን ተጠቅመው ህይወታቸውን ለማትረፍ ሽሽት የጀመሩ ቢሆንም ነገር ግን በርካቶች ገደል ገብተው መሞታቸውን ነው ፋኖ ቃለአብ ለጣቢያችን ጨምሮ የገለፀው።

🔥ሼይኽ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ በ24 ሰዓት ውስጥ ሁለት ከተሞችን የተቆጣጠረበት አስደናቂ ኦፕሬሽን‼️
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ አምሓራ) ምዕራብ ወሎ ኮር አማራ ሣይንት መቅደላ ክ/ጦር ሸይኽ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ 2 ከተሞችን ተቆጣጥሮ ድል ማስመዝገቡ ተገለፀ።
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በመጀመሪያ ወደ ኮሬብ ከተማ ገብቶ ብርጌዱ በሰራው ኦፕሬሽን በጠላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን፡ አንድ የታወቀ ሽፍታም ለብልጽግና ወግኖ ሀገር ሲያስለቅስ ስለነበር አፍነው ትጥቁን ተረክበውታል።የፋኖ አባላቱ የታቀደውን ኦፕሬሽን ካሳኩ በኋላ ከተማዋን ለቀው ወጥተዋል።
ከኮሬብ መልስ ወደ ደብረዘይት ከተማ ተጉዘው ጠላትን በታትነው ደብረዘይትን በቁጥጥር ስር አውለዋታል።
የአማራ ሣይንት መቅደላ ክፍለ ጦር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ እንዲሁም የሸይኽ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ አዛዥ በሆነው ሻለቃ በለጠ ምትክ የተመራው ይህ ኦፕሬሽን ደብረዘይት ያለው ጠላት ካምፕ እንዲወድም የተደረገ ሲሆን በዚህም የጠላት የሎጅስቲክስ ግብዓቶች እንዲወድሙ መደረጋቸው ታውቋል።
ሞት አይፈሬዎቹ የሸይኽ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ ፋኖዎች የጠላትን ካምፕ አቃጥለው ሲያበቁ ተጨማሪ ጠላት ከኮሬብ አቅጣጫ ወደ ደብረዘይት ሲመጣ ድርስም የተባለ ስፍራ ላይ ደፈጣ ጥለው 5 ሲያቆስሉ 1 እስከወዲያኛው እንደሸኙ የብርጌዱ ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ቃለአብ ወርቅዬ ተናግሯል‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
08/07/2017 ዓ.ም

የዛሬ የድሮ ዜናዎች ጥንቅር በአጭሩ
1) የጎንደር ቀጠና ነበልባሎቻችን አራዊት ሰራዊቱን አቅልጠው፣ የቆላድባ ከተማን ተቆጣጥረዋል።
2) በሌላ በኩል ደግሞ የጎጃም ቀጠና ነበልባሎቻችን በአዊ ዞን የቲሊሊ ከተማን ቀጨም አድርገዋል፤ በዚሁ አካባቢም በአሽፋ ከተማ ዙሪያ በርካታ አራዊት ሰራዊት ከምድር በታች ተደርጓል።
3) የደጋ ዳሞት ብርጌድ አናብስቶቻችንም ወደ ፈረስቤት ከተማ በመግባት እንደተለመደው በርካታ አራዊት ሰራዊትን አቅልጠውታል።
4) የአፋጎ አንደኛ ክፍለጦር ሁለት ብርጌዶች በቅንጅት በሰፈፀሙት ኦፕሬሽን በመርዓዊና ገርጨጭ ከተሞች እጅግ በርካታ ቁጥር ያለው አራዊት ሰራዊት ከምድር በታች ሲያደርጉት፣ ቀላል የማይባል ቁጥር ያለው ደግሞ ክራንች አንጋች መሆኑ ታውቋል። በዚህ ቀጠና በተገኘ ምርኮም የመሳሪያ ጎተራችንም ቁንጣን ይዞታል።
5) የአማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክፍለጦር ብርጌዶች በደብረብርሃን ዙሪያ በርካታ አራዊት ሰራዊቶችን ቀንድሸው ቀነዳድሸው ሽኝተዋቸዋል። በሌላ በኩል ደግሞ የከሰም ክፍለ ጦር ተናዳፊዎችም በአረርቲ ከተማ በርካታ አራዊት ሰራዊቶችን ወደ ላይ አጉነዋል።
ከድል ናዳው መረጥ መረጥ እያደረግን መዘገቡን እንቀጥላለን።

👍2❤1
🔥#ዘመቻ_አንድነት_ከጎጃም_ግንባር‼️
፲፮|16ኛ ቀን ውሎ
የአማራ ፋኖ በጎጃም በዘመቻ አንድነት በትናንትናው ዕለት ባደረገው ተጋድሎ በእየ አውደ ውጊያው ድልን ተቀዳጅቷል ።
በዚህም :-
1/ - ይልማና ዴንሳ|
አግታ ጎባ መንደር አፋፍ መንደር እና አግታ ከተማ ቀኑን ሙሉ ውጊያ ተደርጓል ። የተሳተፉ ብርጌዶች ከአንሙት ያዛቸው እና ባህርዳር ብርጌድ የተውጣጣ ሃይል።
ውጤት-ከ70 በላይ የሚሆን ጠላት ተደምስሷል።
2/ - ዳንግላ
ከቀኑ 9:30 ጀምሮ ውጊያ ተደርጓል ። መንገሻ ጀንበሬ በከፍተኛ ማጥቃት አባድራ አስለቅቆ- ወደ አፈር ማፈሻ ላይ እንዲያፈገፍግ አድርጓል። ከአባድራ ያፈገፈገው ጠላት መድሃኔአለም ቤተክርስቲያን ላይ ምሽግ አድርጎ ራሱን አትርፏል ፋኖ ወደ ቤ/ክርስቲያን መተኮስ አልቻለም። በሌላ በኩል ጠላት የያዘውን ኬላ አስለቅቋል። በመጨረሻም አባድራ ቤተክርስቲታን የነበረው ሃይል ከጫራ ተጨማሪ ሃይል ይዞ ቢመጣ ተቀጥቅጦ ፋኖ ኦፕሬሽኑን ጨርሶ ከከተማ ወጥቷል።
3/ - ሜጫ ከብራቃት ወደ ሪም ዴንሳባታ መሄጃ በተለምዶ አጣሪ ተብሎ የሚጠራው ቦታ ላይ፣ በተለይም ጋፊት እና ገብርኤል ላይ የነበረውን ምሽግ አስለቅቀዋል። ፍጣ ሚካኤል እና ብራቃት ከተማው በነበረው ውጊያ መከላከያ ፈርጥጦ የገባበት አልታወቀም።
የተሳተፉ ብርጌዶች-
አንሙት ያዛቸው ኮለኔል ታደሰ እና የጣናው መብረቅ ብርጌድ የተውጣጣ ሃይል ነው።
ከ100 በላይ የጠላት ኃይል ተደምስሷል።
4/ - መራዊ ከተማ ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ፣ አስተዳደር አካባቢ ገብተው ነበር። ምሽት 11 :30 አካባቢ ከተማ ውስጥ ውጊያ ተደርጓል ።
ከ30 በላይ የጠላት ሐይል ተመቷል።
ዘመቻ አንድነት
©የአማራ ፋኖ በጎጃም
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
25/07/2017 ዓ.ም

👍6
የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ሰብሳቢ እና የፓለቲካ መምሪያ ሀላፊ የአርበኛ ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ የፌስቡክ ገፅ ተዘግቶበታል አዲሱን የፌስቡክ ገፅ Follow በማድረግ መረጃወችን ያግኙ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/share/p/1M7yAJ2TXF/

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
❤6
ትግሬና አማራ የጋራ ህልውና ወይስ የጋራ ውድቀት ?
የአማራና የትግራይ ስትራቴጂካዊ ትብብር አስፈላጊነት!
በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ አውድ ውስጥ “ሞኝን ሁለት ጊዜ እባብ ነደፈው፤ አንዴ ሳያይ አንድ ጊዜ ደግሞ ሲያሳይ” የሚለው ብሂል አሁን ላለንበት አስገዳጅ ነባራዊ ሁኔታ ትልቅ ማስጠንቀቂያ ነው።
አንድ ትውልድ ካለፈ ስህተቱ የማይማር ከሆነ ታሪክ ራሱን በውድቀት መልክ ደጋግሞ ይከስታል። በአሁኑ አደገኛ ወቅት በአማራ እና በትግራይ ህዝቦች መካከል ያለው ግንኙነት በዚህ ብሂል የሚገለጽበት ትልቁ ምክንያት አገዛዙ ሁለቱን ህዝቦች እርስ -በእርስ አጣልቶ በማናከስ የራሱን ስልጣን ለማቆየት የሚጠቀምበት የ“ፍርሃት ፖለቲካ” በግልጽ እየታየ ስለሆነ ነው።
ኦህዴድ የአማራን ህዝብ ፣ ለባርነት መልምሎ ለማዘጋጀት የሚጠቀምበት ዋነኛ ስልት “ህወሃት መጣብህ” የሚል ተራ ትረካ ሲሆን ይህ ትረካ ህዝቡ ከገጠመው ትክክለኛ የህልውና ጠላት ይልቅ ትኩረቱን በሌላ ወገን ላይ እንዲያደርግ ታስቦ የተሰናዳ ነው።
አዲሱ የአማራው ትውልድ ግን፣ እባቡ እንዴት እንደነደፈው እያየ በዚያው እባብ ለሁለተኛ ጊዜ የመነደፍ የፖለቲካ ሞኝነት ውስጥ ሊገባ አይገባም። የዚህ መሰሉ የውሸት ትረካ ዋነኛ ግብ ሁለቱ የታሪክ ምሰሶ የሆኑ የሰሜኑ ቀጠና
ነዋሪ ህዝቦች የጋራ አቅማቸውን አቀናጅተው አገዛዙን እንዳይገዳደሩ መከፋፈል ነው።
የአማራ እና የትግራይ ኤሊቶች ነገን ታሳቢ ያላደረገ ንትርክ ውስጥ መዘፈቃቸው ለአገዛዙ ትልቅ የፖለቲካ በረከትና ሲሳይ ሆኖለት ቆይቷል።ኦህዴድ አንዱ ሲጠነክር ሌላውን እንደ ስጋት በመሳል፣ ሁለቱንም ወገኖች በዜሮ ድምር ፖለቲካ ውስጥ እንዲቆዩ ያደርጓቸዋል። በዚህ ጨዋታ ውስጥ አሸናፊ የለም፤ ይልቁንም ሁለቱም ወገኖች በሰው ኃይል በኢኮኖሚ፣ በስነ ልቦና እየደቀቁ በመጨረሻም ለገዥው አካል ፍርፋሪ እጃቸውን እንዲዘረጉ ይገደዳሉ።
ታቅዶ የተሰራበትም ይሄ ነበር አልተሳካም።
ይህ ደግሞ የሁለቱን ህዝቦች ታሪካዊ አቅምና የሀገር ባለቤትነት ሚና የሚያከስም አደገኛ አካሄድ ነው። የአማራ እና የትግራይ ኤሊቶች ከትናንትናው ቁስል በላይ የነገውን ስትራቴጂካዊ ጥቅም ማስቀደም ካልቻሉ አገዛዙ በሁለቱም መቃብር ላይ ቤተ መንግስቱን እያደሰ እድሜውን ያራዝማል።
ስለዚህ የሁለቱ ህዝቦች አብሮነት የሞራል ምርጫ ሳይሆን የወል ህልውናቸውን ለማቆየት የሚደረግ ብቸኛው እና የመጨረሻው የፖለቲካ አማራጭ ነው። እውነተኛው የሰላም ዋስትና እና አምባገነንነትን የመገዳደር አቅም የሚገኘው አማራና ትግራይ በመርህ ላይ የተመሰረተ ስትራቴጂካዊ ትብብር ሲፈጥሩ ብቻ ነው።
ይህ ትብብር ሲባል የግድ በሁሉም የታሪክ ትርክቶች ላይ መስማማት ማለት ሳይሆን የጋራ ጠላትን ለመጋፈጥና የጋራ ጥቅምን ለማስከበር በጠረጴዛ ዙሪያ መቀመጥ ማለት ነው። የአገዛዙን የከፋፍለህ ግዛ ሴራ የሚያከሽፈው የአማራ ኤሊት ከስሜታዊነት ወጥቶና የትግራይ ኤሊትም ከጥርጣሬ ነጽቶ “የጋራ ህልውናችን ያለው በጋራ መቆማችን ላይ ነው” የሚል ፅኑ እምነት ሲይዙ ነው።
ሁለቱ ህዝቦች በጋራ ሲቆሙ የሚፈጥሩት የኃይል ሚዛን ማንኛውንም ጨቅላ አምባገነን ስርአት ቀርቶ ሌላዉንም
ሃያሉንም በአጭር ጊዜ ውስጥ የማንበርከክ አቅም አለው!
በመሆኑም ታሪክ የሚመዘግበው እባቡ ተደጋጋሚ ግዜ ሲነድፋቸው የኖሩ ተላላዎችን ሳይሆን የጥፋት ወጥመዱን በልበ ሙሉነት ሰብረው የጋራ ነጻነታቸውን ያወጁ የፖለቲካ ሃይሎችን ነው።
ድል እና ፍቅር ለሁለቱ የሰሜን ሃያላን ሕዝቦች!

👍2
የአማራ ህዝብ ማወቅ ያለበት ራያ አካባቢ ያለው ነባራዊ ሁኔታና እውነታ!
አላማጣ ከተማ ራያ አላማጣ እና ኮረም ዙሪያ የነበረው የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና መከላከያ ሰራዊት እና ፌደራል ፖሊስ ያለ ምንም የጥይት ተኩስ ጥር 21/2018 ዓ.ም አካባቢውን ለቆ ወጥቷል::
ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ሚያዚያ 2016 ዓ.ም ራያ ላይ የነበረውን መዋቅር በሴራ አፍርሶ አካባቢውን አሳልፎ በመስጠት በኋላም የተወሰነ ሃይሉን የተለያዩ ቦታዎች ላይ በማስፈር አካባቢውን ከትግራይ ሃይሎች ጋር ይዞ መቆየቱ የሚታወቅ ነው::
ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና በተጠቀሱት የራያ አካባቢዎች ከሚያዚያ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከትግራይ ሃይሎች ጋር በጋራ ሰፍሮ ይኖር የነበረውን ሰራዊቱን ጥር 21/2018 ዓ.ም ያለ ምንም የጥይት ተኩስ ለቆ እንዲወጣ አድርጎ ቦታውን ሙሉ ለሙሉ ለትግራይ ሃይሎች አስረክቧል::
ከዚህ ጋር ተያይዞም አገዛዙ በዚህ መንገድ ለቆና አስረክቦ የወጣውን የራያ አካባቢዎች የሃሰት ፕሮፓጋንዳና ሴራ ሊሰራበት እንደተዘጋጀ መረጃው አለን:: ይህንን ካሁን በፊት እንዳደረገውና አሁንም እንደሚያደርግ ግን ለህዝብ የተደበቀ አይደለም::
ብልፅግና ይዞት የነበረውን የራያ መሬት በዚህ መንገድ ያስረከበ መሆኑ እየታወቀ ነገር ግን በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች ህዝብ ላይ የተለመደ ፀረ ፋኖ የውሸት ፕሮፓጋንዳውን በመስራትና አዲስ የውጊያ አጀንዳ በመፍጠር ብሎም በፀረ-ህዝብና አገር አፍራሽ ሚዲያዎቹ በማስተጋባት ለአማራው ከእልቂት በስተቀር አንዳች መፍትሄ ወደሌለው ጦርነት በማስገባት እድሜውን ለማራዘም እየሰራ ይገኛል::
ከዚህ ጋር ተያይዞም ከደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በሚሊሻ ስም የሰበሰበውን የአማራ ገበሬ እና አድማ ብተና ቀድሞ ወልድያ እና ራያ ቆቦ ዙሪያ ያሰፈረ ሲሆን ከሰሜን ወሎ ሚሊሻ ጋር በማድረግ በቀጣይ ከትግራይ ሃይሎች ጋር ሊያደርገው ባሰበው ጦርነት ከፊት ሊማግዳቸው ዝግጅቱን ጨርሷል::
*ማስታወሻ፦ አገዛዙ ባሁኑ ሰዓት ሰሜን ወሎ ዞን ባሉ ወረዳዎች የግል ታጣቂዎችን ሳይቀር ለጥር 22/2018 ዓ.ም አስቸኳይ ስብሰባ እየጠራ ይገኛል::
እየሆነ ያለው እውነታ ይሄው ነው::
ጥር 21/2018 ዓ.ም
@አበበ ፈንታው

🔥2
ሰበር ዜና.! . ሰበር መረጃ 👁️
የጥንቃቄ መልዕክት ለቆቦና ለአከባቢው!!
የአገዛዙን የክፋትና የተንኮል እጆች እየተከታተሉ ለህዝብ ማድረስና እንዲጠነቀቅ ማድረግ ያስፈልጋል።
ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ቆቦ ከተማና አካባቢው ላይ ከነ ጌታቸው ረዳ ታጣቂዎች የተመለመሉ ጥቂት ሃይሎች አስገብቶ ንፁሃን ላይ ጥቃት እንዲፈፅሙ በማድረግ ''ህወሓት አጠቃችሁ'' የሚል ተለምዷዊውን ተራና ርካሽ ፕሮፓጋንዳ ለመስራት ዝግጅት ማድረጋቸውንና ተልዕኮ መውሰዳቸውን ውስጥ አርበኞች መረጃ አድርሰውናል።
ጀምበር የጠለቀችበት ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ለፖለቲካ ትርፍና ለስልጣኑ ሲል ዛሬም እንደ ትላንቱ ንፁሃን አማራዎችን ከማስጨፍጨፍ ወደኋላ አይልምና መላው ህዝባችን አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሁሉ እንዲወስድ መልክታችንን እናስተላልፋለን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ!

ሰላም የመሰላቸው ጊዜ🤔🤔
> ፋኖዎች ጃውሳዎች ናቸው
> ፋኖዎች ሀገር አፍራሽ ናቸው
> ፋኖዎች የአማራ ህዝብ እዳ ናቸው
> ፋኖዎች ፒሪሪረም ፣ፓራራረራም
ጦርነትና ጭንቅ የመጣ ሰአት 😁😁😁
> ፋኖዎች ለምን አይዋጉም
> ለምን ጦርነትን አይመክቱም
> ለምን ለመንግስት አያገለግሉም
እኛ ~ በምን ጊዜ ነው የተፈጠራችሁት?
> ፋኖዎች ጃውሳዎች ናቸው
> ፋኖዎች ሀገር አፍራሽ ናቸው
> ፋኖዎች የአማራ ህዝብ እዳ ናቸው
> ፋኖዎች ፒሪሪረም ፣ፓራራረራም
ጦርነትና ጭንቅ የመጣ ሰአት 😁😁😁
> ፋኖዎች ለምን አይዋጉም
> ለምን ጦርነትን አይመክቱም
> ለምን ለመንግስት አያገለግሉም
እኛ ~ በምን ጊዜ ነው የተፈጠራችሁት?
🔥3
📌አማራው ያልተረዳው፣ ጠላቶቹ ግን የተረዱት የአማራው አቅም!
አማራው በሙሉ አቅም ወደ ጦርነት ከገባ እነሆ ዛሬ ሶስተኛ አመቱን ሊደፍን ሶስት ወር ብቻ ይቀሩታል። የሰሜኑ ጦርነት ያ ሁሉ የሚዲያ ጋጋታና መሰል ነገሮችን አዝሎ የተጓዘው ግን እስከ ፕሪቶሪያ ስምምነት ድረስ ሁለት አመት ብቻ ነው።
ከላይ በተጠቀሰው የጊዜ ማንጠሪያ አብይ አህመድና ቡድኑ ሜጋ ፕሮጀክቶችን አጥፎ (ኮሪደር ልማት ሜጋ ፕሮጀክት አይባልም ብዬ ነው😂) አማራው ላይ ከIMF፣ world bank እና መሰል አበዳሪ ተቋማት በአማራው ስምም እየተደበረ አማራውን ያለ እረፍት በሁሉም ወረዳ እየወጋ ይገኛል።
አማራው ያልተረዳው፣ ጠላቶቹ ግን የተረዱት የአማራው አቅም በሚል እኔም ጽሁፍ እንድከትብ ያደረገኝ በሰሜኑ ጦርነት ጊዜ ሚዲያ፣ የባለሀብት ድጋፍ፣ የሐይማኖት ተቋማትና አባቶች ድጋፍ እንደ አጠቃላይ አገሬው ከዳር እስከ ዳር ደግፎት ነበር። አማራው ጋር ጦርነት ሲያውጅ ግን ከጥቂት ባንዳዎች በስተቀር በድብቅ ካልሆነ አማራው ያነሳው የህልውና ጥያቄ ፍትሃዊ ነው ብሎ ስላመነ አንድም አካል ከጎኑ አልቆመም፣ ሊቆምለትም አይችልም። ቢቆምም በአማራው የሚደርስበትን ማህበራዊ፣ ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጥቃት አውቆ ዝም ያለው ብዙ ነው። እንደውም በተቃራኒው የአማራውን ኃይል በአገኘው አጋጣሚ የሚደግፉ ብዙዎች ናቸው።
ሌላኛው አብይ አህመድና ቡድኑ በፋኖ የሚደርስበትን በትር በጓዳ ከማንሾካሾክ ባሻገር አማራው እንደዚህ አደረገኝ ብሎ መናገር የበታችነት ስሜቱ ስለሚያገረሽበት የደረሰበት በትር የከፋ ቢሆንም ጃውሳ፣ ጽንፈኛ እና መሰል ቃላትን ከመወርወር የዘለለ የአማራውን ኃይል እውቅና መስጠት አይፈልግም። እውነተኛ ምክንያቱ ደግሞ ለፋኖ እውቅና መስጠትና አንክት፣ መክት ብሎ መውጣት ሌላውን ብሔር ብሔረሰብ አማራው እያሸነፈኝ ነው እናንተም ተነሱብኝ እንደማለት ስለሚቆጥረው ነውሩን መግለጽ አይፈልግም፣ በኢ-መደበኛ የሚዲያ ሚሊሻዎቹ ካልሆነ በስተቀር በመደበኛ ሚዲያው አማራውን አልገጠመውም፣ ወደፊትም አይገጥመውም፣ ምክንያቱም የሚደርስበትን የከፋ ነገር ያውቀዋል።
ይህ እንግዲህ ከላይ ለመጥቀስ የሞከርሁት በጣም ትንሹ ነው፣ እንዘርዘር ቢባል ብዙም ሊባል ይችላል።
የአማራው ኃይል ግን የውስጥ ባንዳዎችንም ታሪካዊ ደመኛ ጠላቶችንም አሳምሮ ያሸንፋል። አብይ አህመድና ቡድኑም ወንዝ እያሳሳቀ ይወስዳል እንደሚባለው በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) እየተመራ የጀመረውን የህልውና ትግል በድርድር ሳይሆን በአሸናፊነት ያጠናቅቃል። መቼ ለሚለው በቅርቡ!
ድል ለአይበገሬው አማራ!፣
ድል በጦርነት ተሸንፎ ለማያውቀው አማራ!
አንበርብር!
Facebook ላይ እንወዳጅ - https://www.facebook.com/share/1hG2dXZkTP/?mibextid=wwXIfr

❤2🥰2