Transpose ፈልጎ የማግኘት ችግር ያለው ብዙ ጊዜ አስራ ሁለቱን ሜጀር ስኬሎች ስለማናጠናቸው ነው አንድ ሙዚቀኛ በአስራ ሁለቱም key ሁሉንም ስኬሎች or ቅኝቶች ካጠና
transpose ፈልጎ ማግኘት በጣም ቀላል ነገር ነው ስለዚህ በአስራ ሁለቱም keyዎች በደንብ ስኬል ስሩ
ሌላ ደግሞ መድረክ ላይ ዘማሪዎች ከ ፒች ሲወጡባችሁ ቶሎ ብላቹ transposacቹን ዜሮ አድርጋቹ እና accomp....off (F F# E) ወይ (C C# F ) እነዚህ keyዎች accomp off ማድረጊያ ናቸው ስለዚህ እንደዚህ አድርጋቹ
ፈልጉ
ሌላው ነገር የቆይታ እና የልምድ ጉዳይ ነው በሂደት ይመጣል✌️
ለ ኪቦርዲስቶች ነው🤨🤨🤨
@OfficialDavo

🥰6
“ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታ እንደ ሆነ እንጂ ራሳችንን አንሰብክምና፥ ስለ ኢየሱስም ራሳችንን ለእናንተ ባሪያዎች እናደርጋለን።”
— 2ኛ ቆሮ 4፥5
— 2ኛ ቆሮ 4፥5
❤2
‼️ አስቾካይ ጥሪ ለቅዱሳን ሁሉ!
ማዳን የእግዚአብሔር ነው::
ሰላም ቅዱሳን ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ:: የምንወዳት እህታችን ዘማሪት መክሊት ግርማ Meklit Girma በደም ካንሰር ህመም በመታመም ላይ ስትሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብታ ህክምና ብትጀምርም የተሻለ ህክምና ማግኘት ስላለባት እና ህመሙ እየካፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ መታከም እንዳለባት ተብሏል:: ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ የእህታችንን ሕይወት ለመታደግ የእናንተ ድጋፍ አስፈልጎናል ::
ምንችል
በፀሎት
በገንዘብ
Share በማድረግ
Gofundme እስኪከፈት
1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት)
2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት)
3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና

🥰2❤1
https://wintub.com/?r=8668709
ሀይ ሰዎች ይሄ #Link video በማየት ብቻ የሚከፍላቹ ዌብሳይት ነው ውሸት አይደለም ገብታችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ #ከላይ ባለው link ስትገቡ 5$ ይሰጣችኋል ሞክሩት ትወዱታላችሁ
ሀይ ሰዎች ይሄ #Link video በማየት ብቻ የሚከፍላቹ ዌብሳይት ነው ውሸት አይደለም ገብታችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ #ከላይ ባለው link ስትገቡ 5$ ይሰጣችኋል ሞክሩት ትወዱታላችሁ
Wintub
Wintub: Watch Paid videos Online
Wintub is The most popular spot online to earn cash for watching videos.
ሉቃ 2
11 ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና ። እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ ደስ ብሎናል ሀጢያት እና መዘዙ ያፈረበት አቅም ያጣበት ቀን ነው ይሄ ቀን ለኛ ትልቅ ትርጉም አለው...መድኃኒት ተገኝቶ ማይደሰት ማን አለ ? ቅዱሳን እንኳን አደረሳችሁ 🙏
11 ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና ። እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ ደስ ብሎናል ሀጢያት እና መዘዙ ያፈረበት አቅም ያጣበት ቀን ነው ይሄ ቀን ለኛ ትልቅ ትርጉም አለው...መድኃኒት ተገኝቶ ማይደሰት ማን አለ ? ቅዱሳን እንኳን አደረሳችሁ 🙏
❤1
Forwarded from Musican/Band Nati 🎹🎹
https://youtube.com/watch?v=AOmO9KXFWoE&feature=shares
እሺ ይሄን ተጋበዙልኛ🙏👆👆👆like &share
እሺ ይሄን ተጋበዙልኛ🙏👆👆👆like &share
YouTube
Pastor tekste getnet የመልካም መጀመሪያ አንተ ነህ በሙዚቀኛ ናቲ instrumental_music
#fyp#tekeste_getnet#protestant_mezmur,yemelkam mejeemryia,instrumental music,tekeste getnet live worship,instrumental music by nati,marcil tv world wide,christ army tv worship,yezema gize ,mezmur fyp, true light tv worship,ethiopian music,mezmur protestant…