This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
And here is Gaza💔
🇵🇸 ፍልስጢን 🇵🇸
#የአቅሳ_ቂባብ⁴ ቁበተ ሙሳ—dome of musa ‘በመስጂድ አቅሳ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከ ከወርቃማው ቁባ በደቡብ ምእራብ በኩል እናገኘዋለን ይሄን ቁባ ፦ቁባተ ሙሳ ‘በሳሊህ ነጅሙዲን አዩብ ዘመን 1249 ግንባታው የተካሄደ ሲሆን በተለያየ ግዜ እንደ ሀዲስ ማስደመጫ መጅሊስም እንደ ኸልዋነትም አገልግሏል። ‘ቁበተ ሙሳ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ነቢዩላሁ ሙሳ ለመዘከር በማሰብ እንደሆነ ይነገራል ‘ይሄ ቁባ…
#የአቅሳ_ቂባብ⁵
ቁበተ ዩሱፍ—dome of yusuf
‘ወደ መስጂደል አቅሳ ያቀና ሰው በግቢው የደቡብ አቅጣጫ ሌላ የሚያገኝ ይህን "ቁባ ዩሱፍ" ነው።
‘በ587 የሂጅራ አቆጣጠር ለመጀመሪያ ግዜ የተገነባው ሲሆን በ1092 ሂጅሪያ በኡስማኒይ የኺላፋ ዘመን "ቁባ ዩሱፍ አጋ" ሲገነባ ለዚህኛው ቁባም እድሳት ተደርጎለታል።ማስታወሻነቱም ለዩሱፍ ቢን አዩብ ወይም በተለምዶ መጠሪያው ለሰለሀዲን አልአዩብ ነበር ።

ይህ ከጋዛ በስተምስራቅ በአሽ-ሹጃኢያ መንደር ከአንዱ ቤት ጣራ ላይ በፓርከር የሰፈረ ፅሑፍ ነው
"ለጀግንነት ከጀነት በቀር ልዋጭ የለውም" ይላል።
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
"ለጀግንነት ከጀነት በቀር ልዋጭ የለውም" ይላል።
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጋዛዊው ራሚ አቡ ሙስጠፋ በ IOF ታግቶ ተወስዶ የነበረው ሲሆን ዓይነ ስውር አድርገውና የአካል ክፍሎቹን ሰርቀው ከትናንት በፊት ለቀውታል
የማስታወስ ችሎታውም ጠፍቷል
የማስታወስ ችሎታውም ጠፍቷል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
©eye on palestine
https://youtu.be/UPbeJT_C2XM?si=1UON7nuddHHVcoKd
ከዚህ ቤት"أثير"ፖድካስትን የተወሰናቹ እንደምታውቁት እገምታለው።
በፍልስጢን ዙርያ ቆንጆ ቆንጆ ዝግጅቶችን ይለጥፋል ይሄኛውን ኢፒሶድ አድምጡትማ
ዘን ኖታቹን ቦት ላይ ብታጋሩን ዲየስ ይለናል
ከዚህ ቤት"أثير"ፖድካስትን የተወሰናቹ እንደምታውቁት እገምታለው።
በፍልስጢን ዙርያ ቆንጆ ቆንጆ ዝግጅቶችን ይለጥፋል ይሄኛውን ኢፒሶድ አድምጡትማ
ዘን ኖታቹን ቦት ላይ ብታጋሩን ዲየስ ይለናል
YouTube
النضال الفلسطيني.. من عرفات إلى السنوار | مع منير شفيق - بودكاست البلاد
في هذه الحلقة من بودكاست #البلاد تستضيف منى العمري أحد أهم المناضلين الفلسطينين الدكتور والمفكر منير شفيق ليحكي لنا قصص النضال والمقاومة طيلة ال90 عامًا، كشاهد على نكبة 48 ونكسة 67 وأحداث أيلول الأسود وتجربته في السجن وأحداث أخرى هامة كان شاهدًا عليه وليغوص…
فَٱلَّذِينَ هَاجَرُوا۟ وَأُخْرِجُوا۟ مِن دِيَٰرِهِمْ وَأُوذُوا۟ فِى سَبِيلِى وَقَٰتَلُوا۟ وَقُتِلُوا۟ لَأُكَفِّرَنَّ عَنْهُمْ سَيِّـَٔاتِهِمْ وَلَأُدْخِلَنَّهُمْ جَنَّٰتٍ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ ثَوَابًا مِّنْ عِندِ ٱللَّهِ وَٱللَّهُ عِندَهُۥ حُسْنُ ٱلثَّوَابِ
እነዚያም የተሰደዱ ከአገሮቻቸውም የተባረሩ በመንገዴም የተጠቁ የተጋደሉም የተገደሉም ክፉ ሥራዎቻቸውን ከእነርሱ በእርግጥ አብሳለሁ፡፡ በሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በእርግጥ አገባቸዋለሁ፡፡ ከአላህ ዘንድ የኾነን ምንዳ (ይመነዳሉ)፡፡ አላህም እርሱ ዘንድ መልካም ምንዳ አልለ፡፡ »
ጋዛ❤️🩹
እነዚያም የተሰደዱ ከአገሮቻቸውም የተባረሩ በመንገዴም የተጠቁ የተጋደሉም የተገደሉም ክፉ ሥራዎቻቸውን ከእነርሱ በእርግጥ አብሳለሁ፡፡ በሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በእርግጥ አገባቸዋለሁ፡፡ ከአላህ ዘንድ የኾነን ምንዳ (ይመነዳሉ)፡፡ አላህም እርሱ ዘንድ መልካም ምንዳ አልለ፡፡ »
ጋዛ❤️🩹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላሁ አክበር እያለ ይህንን ዓለም ለቀቀ። በወራሪዋ ሚሳኤል ክፉኛ ተጎድቶ መላ አካሉ እንደታሸገ አላህ አላህ እያለ ጌታውን ተገናኘ። ደጋግሞ ስሙን ጠራ እየዘከረ ዱንያን ተሰናበተ።
የዕድሜ ትናንሾቹ መጨረሻ ይህ ከሆነ ትላልቆቹ ከአላህ ጋር ያላቸውን ቅርበት እናንተው አስቡት። ድላቸውም ድል ሞታቸውም ክብር አይደለምን?!
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
የዕድሜ ትናንሾቹ መጨረሻ ይህ ከሆነ ትላልቆቹ ከአላህ ጋር ያላቸውን ቅርበት እናንተው አስቡት። ድላቸውም ድል ሞታቸውም ክብር አይደለምን?!
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
🇵🇸 ፍልስጢን 🇵🇸
#የአቅሳ_ቂባብ⁵ ቁበተ ዩሱፍ—dome of yusuf ‘ወደ መስጂደል አቅሳ ያቀና ሰው በግቢው የደቡብ አቅጣጫ ሌላ የሚያገኝ ይህን "ቁባ ዩሱፍ" ነው። ‘በ587 የሂጅራ አቆጣጠር ለመጀመሪያ ግዜ የተገነባው ሲሆን በ1092 ሂጅሪያ በኡስማኒይ የኺላፋ ዘመን "ቁባ ዩሱፍ አጋ" ሲገነባ ለዚህኛው ቁባም እድሳት ተደርጎለታል።ማስታወሻነቱም ለዩሱፍ ቢን አዩብ ወይም በተለምዶ መጠሪያው ለሰለሀዲን አልአዩብ ነበር…
#የአቅሳ_ቂባብ⁶
ቁበተ ዩሱፍ አጋ—dome of yusuf agha
‘ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው ቁባ ዩሱፍ አጋ ይባላል በመስጂደል አቅሳ ግቢ ውስጥ ከምታገኟቸው ቂባቦች አንዱ ነው።
‘በኡስማኒያዎች የኺላፋ ዘመን በ1092 ሂጅራ ላይ ቁድስን ያስተዳድር የነበረው ዩሱፍ አጋ ትዛዝ ተገነባ።በሱም ስም ተሰየመ።
‘በአሁን ሰአት ቁባ ዩሱፍ አጋ እንደ መጋዘንነት እያገለገለ ይገኛል።
ቁበተ ዩሱፍ አጋ—dome of yusuf agha
‘ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው ቁባ ዩሱፍ አጋ ይባላል በመስጂደል አቅሳ ግቢ ውስጥ ከምታገኟቸው ቂባቦች አንዱ ነው።
‘በኡስማኒያዎች የኺላፋ ዘመን በ1092 ሂጅራ ላይ ቁድስን ያስተዳድር የነበረው ዩሱፍ አጋ ትዛዝ ተገነባ።በሱም ስም ተሰየመ።
‘በአሁን ሰአት ቁባ ዩሱፍ አጋ እንደ መጋዘንነት እያገለገለ ይገኛል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አባታቸው ሸሂድ ሆኗል
"ወላሂ ምንም አላጎልባቹም መከታ እሆናቹሀለው "
እያላቸው ቃል ይገባል ለእህቶቹ
"ወላሂ ምንም አላጎልባቹም መከታ እሆናቹሀለው "
እያላቸው ቃል ይገባል ለእህቶቹ
Forwarded from Palestine 🇪🇹ኢትዮ🦋ፍልስጢን🇵🇸✌️
ኩፍያ ቲሸርት የሚፈልግ @liyusem በዚህ አናግሮ መዉሰድ ይችላል የቀረዉ ጥቂት ነዉ