🇵🇸 ‏ ፍልስጢን ‏🇵🇸
8.2K subscribers
1.03K photos
392 videos
6 files
28 links
🇵🇸
I DREAM OF A DAY TO SEE A FREE PALESTINE
˚˚˚
ፍልስጢናውያኖች ስለ ሙስሊሙ ሁሉ ኡማ ክብር ታሪክ ንብረት እና ማንነት ሲሉ ነፍሳቸውን እየገበሩ ያሉ ጀግናና ፅኑ ህዝቦች ናቸው።ጉዳያቸው ጉዳያችን ህመማቸው ህመማችን ነው እያንዳንዳችን ስለ ፍልስጢን ያገባናል ይመለከታል!እነሱ ከኛ እኛም ከነሱ ነን🤎!
˚˚˚

ስለ ፍልስጢን ብቻ😉!
Download Telegram
فَٱلَّذِينَ هَاجَرُوا۟ وَأُخْرِجُوا۟ مِن دِيَٰرِهِمْ وَأُوذُوا۟ فِى سَبِيلِى وَقَٰتَلُوا۟ وَقُتِلُوا۟ لَأُكَفِّرَنَّ عَنْهُمْ سَيِّـَٔاتِهِمْ وَلَأُدْخِلَنَّهُمْ جَنَّٰتٍ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ ثَوَابًا مِّنْ عِندِ ٱللَّهِ وَٱللَّهُ عِندَهُۥ حُسْنُ ٱلثَّوَابِ

እነዚያም የተሰደዱ ከአገሮቻቸውም የተባረሩ በመንገዴም የተጠቁ የተጋደሉም የተገደሉም ክፉ ሥራዎቻቸውን ከእነርሱ በእርግጥ አብሳለሁ፡፡ በሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በእርግጥ አገባቸዋለሁ፡፡ ከአላህ ዘንድ የኾነን ምንዳ (ይመነዳሉ)፡፡ አላህም እርሱ ዘንድ መልካም ምንዳ አልለ፡፡ »

ጋዛ❤️‍🩹
መሳተፍ የሚፈልግ ካለ👋
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላሁ አክበር እያለ ይህንን ዓለም ለቀቀ። በወራሪዋ ሚሳኤል ክፉኛ ተጎድቶ መላ አካሉ እንደታሸገ አላህ አላህ እያለ ጌታውን ተገናኘ። ደጋግሞ ስሙን ጠራ እየዘከረ ዱንያን ተሰናበተ።

የዕድሜ ትናንሾቹ መጨረሻ ይህ ከሆነ ትላልቆቹ ከአላህ ጋር ያላቸውን ቅርበት እናንተው አስቡት። ድላቸውም ድል ሞታቸውም ክብር አይደለምን?!



@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
🇵🇸 ‏ ፍልስጢን ‏🇵🇸
#የአቅሳ_ቂባብ⁵ ቁበተ ዩሱፍ—dome of yusuf ‘ወደ መስጂደል አቅሳ ያቀና ሰው በግቢው የደቡብ አቅጣጫ ሌላ የሚያገኝ ይህን "ቁባ ዩሱፍ" ነው። ‘በ587 የሂጅራ አቆጣጠር ለመጀመሪያ ግዜ የተገነባው ሲሆን በ1092 ሂጅሪያ በኡስማኒይ የኺላፋ ዘመን "ቁባ ዩሱፍ አጋ" ሲገነባ ለዚህኛው ቁባም እድሳት ተደርጎለታል።ማስታወሻነቱም ለዩሱፍ ቢን አዩብ ወይም በተለምዶ መጠሪያው ለሰለሀዲን አልአዩብ ነበር…
#የአቅሳ_ቂባብ
ቁበተ ዩሱፍ አጋ—dome of yusuf agha

‘ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው ቁባ ዩሱፍ አጋ ይባላል በመስጂደል አቅሳ ግቢ ውስጥ ከምታገኟቸው ቂባቦች አንዱ ነው።

‘በኡስማኒያዎች የኺላፋ ዘመን በ1092 ሂጅራ ላይ ቁድስን ያስተዳድር የነበረው ዩሱፍ አጋ ትዛዝ ተገነባ።በሱም ስም ተሰየመ።

‘በአሁን ሰአት ቁባ ዩሱፍ አጋ እንደ መጋዘንነት እያገለገለ ይገኛል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አባታቸው ሸሂድ ሆኗል
"ወላሂ  ምንም አላጎልባቹም መከታ እሆናቹሀለው "
እያላቸው ቃል ይገባል ለእህቶቹ
ኩፍያ ቲሸርት የሚፈልግ  @liyusem በዚህ አናግሮ  መዉሰድ ይችላል የቀረዉ  ጥቂት ነዉ
Palestine
Dear Mom,
They talk a lot about a ceasefire now,
and I keep wondering; if the war ends, will we meet again? 💔
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏﴿عَسَى اللَّهُ أَن يَكُفَّ بَأسَ الَّذينَ كَفَروا وَاللَّهُ أَشَدُّ بَأسًا وَأَشَدُّ تَنكيلًا﴾
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሀማስ ወታደራዊ ክንፍ ከታኢብ አልቀሳም ቃል አቀባይ
አቡኡበይዳ አዲስ መግለጫ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ያረሱለላህ እኛን ከድተዋልና ሸፈአ አትሁኗቸው"💔
ከመንደሯ የተፈናቀለች የጋዛ እናት ንግግር ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ያረብ ሸሂድ አድርገህ ተቀበለው
ያረብ ለደረሰብኝ ሙሲባ ምንዳን ስጠኝ"

የጋዛ አባት ልጁን እየተሰናበተ ነው
📌
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስኪ አንዴ ከዛሬ አመት በፊት ወይም ከ 8 ወራት በፊት እነዚህ ሁሉ ነገሮች ቢነገሩህ ታምን ነበር....
ህፃናት ሳይቀሩ ሰዎች በታንክ ተጨፍልቀው አካላቸው ተበታትኗል ብትባል?
ወይ እናት ተቆራርጦ በየቦታው የተበተነን የልጇን አካል ስትለቅም
ወይም ቀዶ ህክምና ያልምንም ማደንዘዣ ተደርጓል ብትባል?
ወይም ገና የተወለዱ ህፃናት ሚዛቸው ተፍቶ ሀኪሞች እና ነርሶች በግፍ ታፍነዎል ብትባል?
ወይም ጭቅላቱ ከአካሉ የተለያየ ልጁን ይዞ በካሜራ የሚጮህ አባት አለ ብትባል?
ወይም በመቶች የሚቆጠሩ ሰዎች አንድላይ ተቆፍሮ መቀበራቸውን ብትሰማ? ታምን ነበር?.
ተወው እሱን በአዕምሮህ መሳል ትችላለህ?
ነፍሰጡር የሆነች እናት በልጆቿ እና በባሏ ፊት ተደፈረች ብትባል ታምን ነበር?
አንዲትን ሴት እየተፈራረቁ ደፍረዎት የመናገር አቅሟን አጣች ብትባል ታምን ነበር?
ገና የ 6 አመት ልጅ አድኑኝ እያለች አለም ጥሪዎን ሰምቶ ከ300 ባለይ ጥይት ተቶክሶባት መገደሏን ቢነገርህ ታምን ነበር?
ተሰደው ሸራ ወጥሮ እየኖሩ ባሉ ህዝቦች ላይ ቦምብ ፈነዳ ብትባል ወይም በኬሚካል እየተቃጠሉ ህዝቦች አለቁ ብትባል ታምናለህ?
የሀብት ማማ ላይ ሙስሊሞች እያሉ በረሀብ ምክኒያት ህፃናት ማለቃቸውን ቢነገርህ ታምናለህ
ከሁሉም በላይ አሁንም ሊታመን ማይችል እየኖርነው ያለነው ነገር ግን እሄና ሺ ግፎች በሙስሊሞች ላይ ተፈፅሞ አንድም የሙስሊም ሀገራት...የተቃውሞ ድምፅ አለማሰማታቸው ነው።
@STRONG_IMAN