Nota studio new music
19 subscribers
19 photos
18 links
አዲስ ሚውዚክ
Download Telegram
Forwarded from # One Model
# one model// 1
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
ቼ በለው
አባይ ለጋሱ ግብጽን አርሶ
ቼ በለው
አገሬን ባለ ልይ ተመልሶ
ቼ በለው
ብሎ አሻፈረኝ ለሳበ ቃታ
ቼ በለው
እኔን አያርገኝ የነካኝ ለታ።
ከእንግዲህ አይኖርም ነገር ማለሳለስ
ተሞከሩንማ ደፍረው እዚህ ድረስ።
ተው ሲሉት ካልሰማ አሳደክ በለው
በአባትህ ጎራዴ በተሰቀለው።https://t.me/Tmanggg
Forwarded from Deleted Account
:
➕መልካም አዲሰ ዓመት በዓሉ
💚💚የሠላም💚💚
💛💛የፍቅር 💛💛
❤❤የደስታ❤🍑 🍓🍑 የጤና 🍑🍎
ይሁንላችሁ።
እግዚያብሄር እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይህን የጭንቅ ቀን ያሻግረን !!!
Forwarded from # One Model
Forwarded from Yared negu (zora)
ከዚ በፊት #ነይ #ነይ እና #ሽኮር በሚለው ስራው ታቁታላቹ አሁን ደሞ ለየት ያለ በጣም ቆንጆ #ኦኔ #ኦኔ የተሠኘ ስራ ይዞልን እየመጣ ነው በቅርብ ቀን ወደናንተ አድማጮቹ ይደርሳል

#ኦኔ #ኦኔ በቅርብ ቀን ከ T-man

Join👇👇👇👇👇
@yarednegubezzy
@yarednegubezzy
@Yarednegubezzy
Audio
New music coming soon...ሹሚኝ...by T-MAN...and there is a challange with big prize...who got more views will win..1st10,000etb...2nd5,000etb....let's make it viral guys
The owner of this channel has been inactive for the last 18 months. If they remain inactive for the next 7 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.