ንቁ-ዐማራ ሚዲያ👈
3.48K subscribers
4.89K photos
682 videos
2 files
3.01K links
ወደ ሚዲያችን እንኳን በደህና መጡ! ይህ የአማራ ህዝብ መገልገያ ተቋም ነዉ፡፡ ታዕማኝነትን ከፍጥነት አዋህደን መረጃዎችን ወደ እናንተ በማድረስ ለህዝባችን ዘብ በመሆን የህልዉና ትግላችንን በአንድነት ከግብ እናደርሳለን፡፡

አንድ አማራ ለሁሉም አማራ!
ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!
Download Telegram
እስክንድር ነጋ 👇👇

ህወሃት የደርግን ስርአት ስትሰልል የተጠቀመችው ሽፋን ዳዊት እና መቋሚያ ይዘው ሻሽ ጠመጥመው ሰላዮች ነበሩ ይባላል ። እስክንድርም ከአድዋይቱ ሚስቱ የተነገረውን ይዞ የአማራ ፋኖን በመቋሚያ እና በመፅሀፍ ቅዱስ ተደብቆ ትግሉን ለማንኮላሸት መነነ። ሞኝ እና ወረቀት ያስያዙትን አይለቅም ሆኖ እንጅ ህዝባችን መከራው አብስሎት ለጊዜው ካልሆነ በማነም ሴራ የሚታለል የለም

የአማራ ፋኖ በጠምጣሚ፣በምሁር ነኝ ባይ እና በባንዳ አይጠለፍም። ምክንያቱም ይሄ ትውልድ ግፍ አንገሽግሾት ለነፃነት የወጣ የዘመኔ አብሪ ኮከብ ነው። ኋላ ቀሮች ጥጋችሁን ያዙ😜😁😁🙊

#በነገራችን ላይ በዙሪያዉ ያሉትን ሁሉ ላትከዱኝ ላልክዳችሁ ብሎ አስሞሎ አስገዝቶ እንደያዛቸዉ በአደባባይ የወጣ ሀቅ ነዉ።

#እንደ አርበኛ መሳፍንት እና ሸዋ ላይ በርካታ ወንድሞቻችን አንተ የምትዘዉረዉ ድርጅት እኛን አይወክለንም ብለዉ ከእሱ ስር መዉጣታቸዉ የሚታወስ ነዉ።

#መከታዉ ማሞንም በጻርቃኔዋ ማርያም አስምሎ አስገዝቶ እንደያዘዉ ሰምተናል ነገር ግን እስከ መቼ አብረክዉ እንደምትቀጥል አብረን የምናይ ይሆናል።

#ከሁሉም የመከታዉ ማሞ ነገር የሚገርመኝ ወንድሞችክን ክደክ እርስ በርስ አታኩሰክ አሰግድ መኮንን አሳልፈክ ሰጥተክ ሸዋ አዲስ አበባ አፍንጫ ላይ ሆኖ ሳለ ከማይሆን ሰዉ ጋር ገጥመክ ትግላችንን ወደ ኋላ መጎተትክ። የህዝባችንን ሰቆቃ ማራዘምክ፤ ጭራሽ በስርክ ያሉትን ወንድሞችክ አንድ ጥያቄ ባነሱ ቁጥር አባረክ እምታስራቸዉ ነገር እሚገርመኝ እና ሊገባኝ የማይችል ነገር ነዉ።

ወገን የያዝንዉ ህዝባዊ የህልዉና ትግል እንጂ ግለሰባዊ የህልዉና ትግል አይደለም ❗️

የወጣችሁለትን አላማ ለሰከንድ ሳትዘነጉ እየተዋደቃችሁ ያላችሁ ሁሉ ክብር ሞገስ ለእናንተ ይሁንልን🙏🙏🙏

Join👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nkuamhara