,,
ነገ ላይ #ህይወት ወዴት እንደምትመራህ አታውቅም በምትህሄድበት ቦታ ላይ ሁሉ መልካም ነገር እንዲገጥምህ ዛሬ ላይ መልካም ሰው ሁን የዛሬው ቅን ተግባርህ ለነገ ስንቅ ይሆንልሀል።
ነገ ላይ #ህይወት ወዴት እንደምትመራህ አታውቅም በምትህሄድበት ቦታ ላይ ሁሉ መልካም ነገር እንዲገጥምህ ዛሬ ላይ መልካም ሰው ሁን የዛሬው ቅን ተግባርህ ለነገ ስንቅ ይሆንልሀል።
👍13❤3
ወደ ፈጣሪ ቀና በል !
ችግርህን ለሰው ሳይሆን ለፈጣሪ ንገረው ፡
እርሱ አያቃልልብህም ያሳልፍሀል ፤ አያባብልህም መፍትሄ ይሰጥኋል !
" አሸናፊዎች ችግራቸውን ከሰው በላይ ለፈጣሪ የሚያማክሩ ናቸው ማሸነፍ ከፈለግክ ፈጣሪህን ተመልከተው "
Share share
@New_mind123
@New_mind123
ችግርህን ለሰው ሳይሆን ለፈጣሪ ንገረው ፡
እርሱ አያቃልልብህም ያሳልፍሀል ፤ አያባብልህም መፍትሄ ይሰጥኋል !
" አሸናፊዎች ችግራቸውን ከሰው በላይ ለፈጣሪ የሚያማክሩ ናቸው ማሸነፍ ከፈለግክ ፈጣሪህን ተመልከተው "
Share share
@New_mind123
@New_mind123
❤7🙏5
የቀድሞው ጠ/ሚኒስቴር አቶ መለስ ዜናዊ 5 አስቂኝ ንግግሮች
1.ጋዜጠኛ:_ " የአዲስ አበባ ስታድየም ለምን በዘመናዊ መልክ አይታደስም?"
#መለስ: _ " ለመሸነፍ ይህ በቂ ነው።"
፧
2.ጋዜጠኛ: _ " አንድ ዝነኛ የሀገራችን አትሌት ዜግነቴን ልቀይር ነው ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ?"
#መለስ:_ "አይደለም ዜግነት ለምን ፆታውን አይቀይርም!"
፧
3.ጋዜጠኛ: _ "ኃይሌ ገ/ ስላሴ ኢትዮጵያን መምራት እፈልጋለሁ ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ።"
#መለስ:_ "እግር ጭንቅላት አይሆንማ።"
፧
4.ቴዲ አፍሮ እስር ቤት እያለ ስለጤንነቱ ጋዜጠኛ ጠየቃቸውና
#መለስም እንዲህ ሲሉ መለሱ " ቴዲ እስር ላይ ሆኖ ቢታመም እንኳ ከአስራ ሰባቱ መርፌ አንዱን ይወጋል። ጨለመብኝ ካለም ላምባዲናውን ያብራ።"
፧
5.ጋዜጠኛ:_ " ኢትዮጵያ ውስጥ ለማኝ የበዛው ለምንድን ነው?"
#መለስ :_ "ሰጭው ስለበዛ ነዋ።"
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

👍21😁6❤2👏2
ያለህን ውደደው !
❤️ ፍቅረኛ የሌለኝ ቀልድና ጨዋታ ስለማልችል ነው አትበል! ቁምነገኛነትህን የምትወድ መምጣቷ አይቀርም። ወሳኙ ነገር መጀመሪያ ብቻህንስ ሆነህ ደስተኛ ነህ ወይ ነው፤ ምክንያቱም ደስተኛ ሰው ፈላጊው ብዙ ነው።
❤️ ፍቅረኛ የሌለኝ ቀልድና ጨዋታ ስለማልችል ነው አትበል! ቁምነገኛነትህን የምትወድ መምጣቷ አይቀርም። ወሳኙ ነገር መጀመሪያ ብቻህንስ ሆነህ ደስተኛ ነህ ወይ ነው፤ ምክንያቱም ደስተኛ ሰው ፈላጊው ብዙ ነው።
👍17
መኖር ማለት ማግኘት አይደለም፣ መኖር ማለት ማጣትም አይደለም፣መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መቀየስም አይደለም፣መኖር ማለት በንፁህ ህሊና ከራስ አሳልፎ ለሌሎች ማሰብ ነዉ።
👍22
📕
ብዙ ሰዎች በህይወታቸው የተሻለ ነገር እንደሚፈልጉ ይናገራሉ። የሚያስፈልገውን ዋጋ ለመክፈል ፍቃደኞች ግን በጣም ጥቂቶች ከ1% በታች ናቸው።
ምርጡን ትፈልጋለህ ማለት ያኑን ያህል ምርጡን ያንተን ማንነት መስጠት አለብህ ማለት ነው።
Even የተሸነፍክ ሲመስልህ: ያለቀ ሲመስል ኮስተር ብለህ መቀጠል አለብህ።
ለምን? ምርጥ ነገር ነዋ የምትፈልገው!
😎

❤13👍1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ እንኳን ለ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!
ዒድ ሙባረክ!
https://t.me/+Xfve8_JcYvk3MDA8
ዒድ ሙባረክ!
https://t.me/+Xfve8_JcYvk3MDA8
👍7
ስኬት !
ስኬት ማለት መጨረሻ ላይ የምታገኘው ነገር ሳይሆን ያንን ለማግኘት የምትሄደው መንገድ ነው። ያ ማለት በመንገድህ ላይ ብዙ ማየት ያለብህን ማስተዋል ያለብህን ካየህ ድንገት መጨረሻ ላይ ያለው ባይሳካ እንኳን ድጋሚ ሌላ ነገር ስትሞክር መንገዱ አይጠፋብህም።

❤6🙏1
የሚገፋህ ያበረቱሀል !
አንድ ስኬታማ የሽያጭ ባለሙያ ጋር ቀረብ ብላችሁ ብጠይቁ "እያንዳንዱ 'አይ ይቅርብኝ' የሚል ደምበኛ 'እሺ እገዛለው' ወደሚለው ደምበኛ ይበልጥ እያቀረበኝ ነው የሚመጣው" ይለናል።
አየህ አሁን የምትፈልገው አልሆነም ማለት 'ማቆም አለብህ' ማለት አይደለም፤ እንደውም ጥረትህን ካላቆምክ ወደምትፈለገው ነገር ይበልጥ እየቀረብክ ነው ማለት ነው።

🕊4
ለምክንያት ነው !
አምነህ የተደገፍካቸውን ሰዎች በቅፅበት ልታጣቸው ትችላለህ፤ ግን አንዳንዴ ከህይወትህ ተቆርጦ የወጣው ነገር በነፃነት ከፍ ብለህ እንድትኖር ወይ አዲስ ነገር እንድትሞክር ሊያደርግህ ስለሚችል አትዘን ወዳጄ!
አምነህ የተደገፍካቸውን ሰዎች በቅፅበት ልታጣቸው ትችላለህ፤ ግን አንዳንዴ ከህይወትህ ተቆርጦ የወጣው ነገር በነፃነት ከፍ ብለህ እንድትኖር ወይ አዲስ ነገር እንድትሞክር ሊያደርግህ ስለሚችል አትዘን ወዳጄ!
👍12❤7🙏6
ይቅርታ !
አንድን ሰው ይቅርታ ስትጠይቀው ተሳስተሀል ማለት አይደለም፤ ግን ትክክል ከሆነው ሀሳብህ በላይ ያንን ሰው ታስበልጠዋለህ ማለት ነው። ስለዚህ ይቅርታ ማለት በፍፁም እንዳትፈራ ወዳጄ!
አንድን ሰው ይቅርታ ስትጠይቀው ተሳስተሀል ማለት አይደለም፤ ግን ትክክል ከሆነው ሀሳብህ በላይ ያንን ሰው ታስበልጠዋለህ ማለት ነው። ስለዚህ ይቅርታ ማለት በፍፁም እንዳትፈራ ወዳጄ!
❤17👍4
🔥በፈተናዎች ተስፋን አትጣ። ፈተና ብቁ ከሆንክ ልታልፈው፣ ብቁ ካልሆንክ ለዛ ደረጃ እንድትበቃ ራስህን እንድታሻሽልበት እና እንድትማርበት ተፈጠረ እንጂ እንድታቆም አልተፈጠረም። በፈተና ወቅት በርታ፤ አሸንፍ። ከወደቅክ ራስህን አሻሽለህ እስክታልፍ ደጋግመህ ሞክር።
❤14👍4😁1
ለለውጥ ተዘጋጅ !
አዳዲስ ነገሮችን ለመቀበል ሁሌም ዝግጁ ሁን አለም በሚገርም ፍጥነት እየተቀየረች ነው ስለዚህ አንተም አብረሀት ልትቀየር ይገባል በነበርክበት ሁኔታ ሆነህ እስከመጨረሻው ልቀጥል ማለት ሞኝነት ነው !
አዳዲስ ነገሮችን ለመቀበል ሁሌም ዝግጁ ሁን አለም በሚገርም ፍጥነት እየተቀየረች ነው ስለዚህ አንተም አብረሀት ልትቀየር ይገባል በነበርክበት ሁኔታ ሆነህ እስከመጨረሻው ልቀጥል ማለት ሞኝነት ነው !
❤7👍5
..
..ጠንከር በል!!!
አንዳንዴ የዋንጫ ቡድን ይሸነፋል፤ ጀግና ተደብቆ ያለቅሳል፤ ብርቱ ሰው ይዝላል፤ ጎበዝ ሰው ይሸነፋል፤ አንዳንዴ የማይሆነው ሁሉ ይሆናል።
የመሸነፍ ስሜት እንዲሰማህ የሚያደርጉ ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ ግን ለዘላለም አይዘልቁም፤ የመጡት ሊያልፉ ነው። ወዳጄ ብቻህን አይደለህም ሁሌም ሲስቅ የምታየው ሰው አንዳንዴ እንዳንተ ይደክማል። ሁሉም ያልፋል፤ ጠንከር በል!!!
መልካም እሁድ ተመኘሁ 🙏🙏🙏

👍23❤1
🎙 #Osho እንዲህ የምትል አንዲት ድንቅ አባባል አለችው " አንተ ትክክል መሆን አለመሆንህን ለማወቅ የህሊናህ እና የድርጊትህ እንጂ የሌሎች ሰዎች ድጋፍና ምስክርነት አያሻህም ።
ትክክለኛውን እንጂ አብዛኛውን ለመሆን አልተፈጠርክምና ። መቶ በመቶ ትክክል ባትሆን እንኳን መቶ በመቶ የሌላ ቅጂ አትሁን ። "
እንዴት ግሩም ናት! የምንወድቀዉ እራሳችንን ትተን ሌላውን ለመሆን የጣርን እለት ነው!! 🙌👍
Sher✨👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Xfve8_JcYvk3MDA8
https://t.me/+Xfve8_JcYvk3MDA8
ትክክለኛውን እንጂ አብዛኛውን ለመሆን አልተፈጠርክምና ። መቶ በመቶ ትክክል ባትሆን እንኳን መቶ በመቶ የሌላ ቅጂ አትሁን ። "
እንዴት ግሩም ናት! የምንወድቀዉ እራሳችንን ትተን ሌላውን ለመሆን የጣርን እለት ነው!! 🙌👍
Sher✨👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Xfve8_JcYvk3MDA8
https://t.me/+Xfve8_JcYvk3MDA8
❤4👍2👏2
#ሦስት_ነገሮች!
📚በሕይወት ውስጥ አንዴ ከሄዱ የማይመለሱ ሦስት ነገሮች
1,ጊዜ
2,ቃል
3,አጋጣሚ
📚በሕይወት ውስጥ ልታጣቸው የማይገቡ ሦስት ነገሮች
1,ሰላም
2,ተስፋ
3,ታማኝነት
📚በሕይወት ውስጥ እጅግ ዋጋ ያላቸው ሦስት ነገሮች
1,ፍቅር
2, እምነት
3,ባልንጀሮች
📚በሕይወት ውስጥ እርግጥ ያልሆኑ ሦስት ነገሮች
1,ሕልም
2,ስኬት
3,እድል
📚አንድን ሰው ሰው የሚያደርጉ ሦስት ነገሮች
1,ጠንክሮ መስራት
2,ቅንነት
3, ጽናት
📚በሕይወት ውስጥ አንድን ሰው ሊያጠፉ የሚችሉ ሦስት ነገሮች
1,መጠጥ
2, ትዕቢት
3, ጭንቀት
📚በሕይወት ውስጥ አንዴ ከሄዱ የማይመለሱ ሦስት ነገሮች
1,ጊዜ
2,ቃል
3,አጋጣሚ
📚በሕይወት ውስጥ ልታጣቸው የማይገቡ ሦስት ነገሮች
1,ሰላም
2,ተስፋ
3,ታማኝነት
📚በሕይወት ውስጥ እጅግ ዋጋ ያላቸው ሦስት ነገሮች
1,ፍቅር
2, እምነት
3,ባልንጀሮች
📚በሕይወት ውስጥ እርግጥ ያልሆኑ ሦስት ነገሮች
1,ሕልም
2,ስኬት
3,እድል
📚አንድን ሰው ሰው የሚያደርጉ ሦስት ነገሮች
1,ጠንክሮ መስራት
2,ቅንነት
3, ጽናት
📚በሕይወት ውስጥ አንድን ሰው ሊያጠፉ የሚችሉ ሦስት ነገሮች
1,መጠጥ
2, ትዕቢት
3, ጭንቀት
👍57❤14👏8🔥2😁2
The owner of this channel has been inactive for the last 17 months. If they remain inactive for the next 10 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.